☎️ Promotion 👉 @ethiolearning_AD 📚Discover the world with books!! https://adsly.me/@educational_top_quiz 👉 "𝐰𝐞 𝐰𝐨𝐫𝐤 𝐟𝐨𝐫 𝐬𝐮𝐜𝐜𝐞𝐬𝐬"
- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 18:42
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 26
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Книги
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 204
- 1/48двое суток
- 233
- 1/72трое суток
- 252
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
⚡ Discover ALEXATOR Original electronic music created to inspire, motivate and energize. 🌐 alexator.com Listen & download for free. 📲 t.me/alexator_music Follow for new music & updates. ▶️ NEW MUSIC VIDEO ALEXATOR — GENESIS (001) https://youtu.be/OR2yplPn1AU
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
#ESSLCE #ExamProtocols የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና ከነገ ሰኔ 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ በስድስት ዙሮች በበይነ መረብ እና በወረቀት ይሰጣል። ተፈታኞች ሊይዟቸው የሚገቡ ➻ የመፈተኛ መግቢያ ካርድ ➻ የፋይዳ መታወቂያ/የቀበሌ/የትምህርት ቤት መታወቂያ ➻ እስክሪብቶ፣ እርሳስ እና ላፒስ የተከለከሉ ነገሮች ➻ ስልክ፣ ታብሌት፣ ስማርት ሰዓት፣ ካሜራ፣ ስማርት ጃኬት ➻ ያልተፈቀዱ ካልኩሌተሮች ➻ ማንኛውም አይነት ወረቀት፣ መጻሕፍት፣ የማስታወሻ ደብተር ተፈታኞች ዛሬ የሚሰጠውን አጠቃላይ የፈተና አሰጣጥ ገለጻ (Orientation) መከታተል ይጠበቅባቸዋል። የፈተና አሰጣጥ መመሪያዎችን መጣስ ከፈተናው መሰረዝ ባለፈ ከባድ ሕጋዊ ቅጣት ያስከትላል ተብሏል። የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 16/2018 ዓ.ም ይሰጣል። ✨ Share with your Friends
#ESSLCE የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ወደየተመደቡባቸው የመፈተኛ ማዕከላት መግባት ጀምረዋል። የ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና ከነገ ሰኔ 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ በስድስት ዙሮች ይሰጣል። የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 16/2018 ዓ.ም በበይነ መረብ እና በወረቀት የሚሰጥ ሲሆን፤ ፈተናውን ለመውሰድ 563,501 ተፈታኞች መመዝገባቸው ይታወቃል።
🎓 በርካታ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ነገ ሰኔ 20/2018 ዓ.ም ተማሪዎቻቸውን ያስመርቃሉ፦ ➫ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ➫ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ➫ ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ➫ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ➫ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ➫ ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ➫ ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ➫ አክሱም ዩኒቨርሲቲ ➫ ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ➫ ቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ ➫ ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ➫ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ➫ ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ➫ ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ➫ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ➫ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ➫ ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ➫ ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ➫ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ➫ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ➫ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ➫ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ➫ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ➫ መቱ ዩኒቨርሲቲ ➫ ቦረና ዩኒቨርሲቲ ➫ ወላይታ ሶደ ዩኒቨርሲቲ ➫ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ➫ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ➫ የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ
ከ560 ሺህ በላይ ተፈታኞች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ለመውሰድ ተመዝግበዋል። - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍልብሔራዊ ፈተና ከሰኔ 24/2018 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም ይሰጣል። የመልቀቂያ ፈተናውን ለመውሰድ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ560 ሺህ በላይ ተፈታኞች መመዝገባቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለኢዜአ ተናግረዋል። ከተመዘገቡት ውስጥ አብዛኛዎቹ ተማሪዎች ፈተናውን በበይነ-መረብ እንደሚወስዱ የገለፁት ዋና ዳይሬክተሩ፤ የመሰረተ ልማት ውስንነት ባሉባቸው አካባቢዎች ፈተናው በወረቀት እንደሚሰጥ ገልፀዋል። የፈተና ሒደቱ በስኬት እንዲጠናቀቅ የኢንተርኔት እና የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት አስተማማኝነትን ለማረጋገጥ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተሠራ መሆኑን ኃላፊው ጠቁመዋል።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
📕 2018 Natural Science Related Chapters For Entrance Exam 📜ቻሌንጃችን ስንጀምር እነዚህ የእቅዳችን ማስፈፀሚያ የጀርባ አጥንት ናቸው ። 📮በትምህርት ሚኒስትር መረጃ መሠረት የተዘጋጀ
видео или голосовое, без подписи
" በዩኒቨርስቲዎች አካባቢ ያሉት ስታዲየሞችን እናንሳ። መጀመሪያ ዩኒቨርሲቲዎቹ እራሳቸው ልክ እንደ ሃይስኩል በየ ዞን መበትን አዝማሚያን/trendን ካለማየት የሚመጣ ችግር ነው። ዩኒቨርሲቲ ምንም ጥርጥር የለውም የዛሬ 30 እና 40 ዓመት ሟቾች ናቸው። የ30 እና 40 ዓመት ዩኒቨርስቲ የሚሰለፍ ሰው አይገኝም። ዩኒቨርሲቲ 4፣ 5 ዓመት የምትማረውን ትምህርት በ6 ወር በ3 ወር ከቤት መማር ትችላለህ ፤ ምንም ጥርጥር የለውም፤ ትሬንዱ ነው እሱን የሚያሳየው። ያም ሆኖ ውስን በጣም ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ዩኒቨርስቲዎች ያስፈልጋሉ። ለምርምር ለ Basicም ለ Appliedም ሪሰርች ያስፈልጋሉ። በየዞኑ የሚረጭ መሆን ግን የለበትም። በየዞኑ ኮንዶሚኒየም መበተን መሆን የለበትም። አሁን ዩኒቨርሲቲዎች ላይ investigate ቢደረግ 1 ሺህ፣ 2 ሺህ ተማሪ መቀበል የሚችል ባዶ ኮንዶሚኒየም ይገኛል። ደሞ የተሰራበት ርካሽ ስለሆነ አይቀጥልም ፈራሽ ነው። እራሱ ዩኒቨርስቲ የእሳቤ ችግር አለበት። ዩኒቨርስቲ የገነባነው ግን በቂ መዋለህጻናት ያለበት ሀገር ሆኖ ቢሆን ኖሮ ችግር አልነበረውም። በመንግስት የተገነባ 10 መዋለህጻናት አልነበረም ኢትዮጵያ ውስጥ። አንደኛው ዩኒቨርሲቲ ቢተው ኖሮ በኢትዮጵያ ደረጃ ከበቂ በላይ መዋለህጻናት መገንባት ይቻላል ምክንያቱም ቢሊዮኖች ነው የሚወጣባቸው ዩኒቨርሲቲዎች። እኛ ባለፉት 6-7 ዓመታት ከ34 ሺህ በላይ ገንበተናል። ለምን ዋናው ትምህርት የሚያስፈልገው Early Childhood Education ስለሆነ። ታች ነው የሚያስፈልገው። ላዩስ ? basic ነገር ያወቀ ሰው ከAI ሊማር ይችላል። basic ያላወቀ ሰው ብታስገባውም ትርጉም የለውም። ለምንድነው መንግሥት ዩኒቨርሲቲ እንደ ሃይስኩል ከሚበትን መጀመሪያ መዋለህጻናት፣ ከዛ ኢለመንተሪ፣ ከዛ ሃይስኩል ቢያስፋፋና ውስን ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ዩንቨርስቲዎች ቢኖሩ ምን ያክል ትርፋማ እንደሚኮን ማሰብ ነው። ኢለመንተሪና ሃይስኩል አሁንም ገና ብዙ ይቀረናል። በዛ ላይ ዩኒቨርሲቲዎች እንደ ቅርጫ ነው ማዳረስ ነው። ከዩኒቨርሲቲ ጋር የሚመጣው አደገኛ በሽታ ግን ስታዲየም ነው። ለምሳሌ ሀዋሳ እንመልከት ፤ የሀዋሳ ከተማ ስታዲየም ብሎ የሆነ አጥር አጥራል። የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ብሎ የሆነ አጥር አጥሯል ሁለቱም ስታዲየሞች በካፍ ስታንዳርድ አያሟሉም። አንድ ከተማ ውስጥ 5 ኪሎሜትር በማይሞላ ርቀት ውስጥ ሁለት ስታዲየሞች አሉ ሁለቱም ለካፍ ስታንዳርድ አያሟሉም ሁለቱን ጨፍልቀን ቢሆን ግን አንድ ደንበኛ ስታዲየም በአለም አቀፍ ስታዳርድ ተቀባይነት ያለው ብንገነባ ሀዋሳን የመሰለ ውብ ከተማ ብዙ የአፍሪካ ክለቦች ሊጫወቱበት ይችል ነበር። ስታዲየሙ አለ፣ ገንዘቡ ፈሷል ነገር ግን ስታንዳርድ አያሟላም። ይሄ የሀዋሳ ችግር አይደለም። ጅማም ፣ በየቦታው ተመሳሳይ ችግር አለ። ዩኒቨርሲቲ የራሱን ይገነባል ከተማው የራሱን ይገነባል ሁለቱም ስታንዳርድ አያሟሉም። " - ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በምሥራቅ አፍሪካ ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች ቀዳሚውን ደረጃ ይዟል:: በኪው ኤስ የዓለም ዩኒቨርሲቲ ደረጃዎች መሰረት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከምስራቅ አፍሪካ አንደኛ በመሆን ተመርጧል። የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሚያስመዘግቧቸው የመማር ማስተማር፣ የምርምር እና የማህበረሰብ አገልግሎት ዘርፍ ውጤቶችን በመመዘን የዩኒቨርሲቲ ደረጃዎችን በሚያስቀምጠው QS World University Rankings አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የምስራቅ አፍሪካ ተመራጭ ዩኒቨርሲቲነት ደረጃን መያዝ ችሏል። የደረጃ አሰጣጡ ዩኒቨርሲቲዎች ከሀገራቸው አልፈው በሌሎች ሀገራት ያላቸውን ተቀባይነት ከግምት ያስገባ ሲሆን÷ በዚህም ከምስራቅ አፍሪካ አራት ዩኒቨርሲቲዎች የቀጣናውን ተመራጭ ዩኒቨርሲቲነት ደረጃ ይዘዋል። ዩኒቨርሲቲዎቹ በተከታታይ ባስመዘገቡት የማስተማር፣ የምርምር እና የማህበረሰብ አገልግሎት ብቻም ሳይሆን በፈጠራ እና በቀጣናው ልማት ላይ ያበረከቱት አስተዋፅኦ በመመዘኛነት ቀርቧል። በዚህም መሰረት በኢትዮጵያ ቀዳሚ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም የሆነው እና ዘንድሮ የተመሰረተበትን 75ኛ ዓመት እያከበረ የሚገኘው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በቀዳሚነት ተመርጧል። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን በመከተል የዩጋንዳው ማካሬሬ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ደረጃን ሲይዝ÷ የኬንያው ናይሮቢ ዩኒቨርሲቲ ሦስተኛ እንዲሁም የሱዳኑ ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ካርቱም አራተኛ ደረጃ መያዛቸው ተመላክቷል። J
#NationalExam #Grade12 የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚዘጋጅባቸውን የትምህርት ዓይነቶችና የክፍል ደረጃዎች ይፋ ማድረጉን የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ገልጸዋል። በዚሁ መሠረት ፡- 1) ፈተና የሚሰጥባቸው የትምህርት ዓይነቶች በተፈጥሮ ሳይንስ ፦ - እንግሊዘኛ - ሒሳብ - ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ - ባዮሎጂ - ኬሚስትሪ - ፊዝክስ በማህበራዊ ሳይንስ ፦ ° እንግሊዘኛ፣ ° ሒሳብ፣ ° ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ ° ታሪክ፣ ° ጂኦግራፊ ° ኢኮኖሚክስ ናቸው 2) ፈተናው በየትምህርት ዓይነቱ ከ9ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል ያሉትን ሁሉንም ምዕራፎች የሚሸፍን ይሆናል። የዝግጅት አግባቡም 9ኛ ክፍል ላይ የቀድሞውና የአዲሱ ስርዓተ ትምህርቶች የጋራ ይዘት (Common Contents) ላይ ያተኩራል። ከ10ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ ያለው በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ላይ የተመሠረተ ይሆናል። የኢኮኖሚክስ የትምህርት ዓይነት ግን በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሠረት ሆኖ ከ10ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያለውን የሚሸፍን ይሆናል። (የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት)
видео или голосовое, без подписи