Queens college HMC
СтатистикаQueens' college Hana Mariam Campus Official page for notice and information
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 12
- Всего постов
- 36
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 563
- 1/48двое суток
- 645
- 1/72трое суток
- 695
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የTVET መፅሄቱ ላይ የፎቶ፤የስም፤የጥቅስ እና የተለያዩ ችግሮች ካሉበት እስከ 09/12/18 ዓ/ም ዲን ቢሮ ድረስ በመምጣት ከመታተሙ በፊት መጥታችሁ እንድታስተካክሉ እናሳስባልን፡፡
ቀን፡ 05/12/2018 ዓ.ም የምረቃ ቀን እና ቦታ ማስታወቂያ ለሁሉም የ2018 ዓ.ም ተመራቂዎቻችን በሙሉ፡ እንኳን ደስ አለችሁ እንኳን ደስ አለን እያልን፤ የ2018 ዓ.ም የምረቃ ሥነ-ሥርዓት የሚካሄድበትን ቀን እና ቦታ እንደሚከተለው እንገልጻለን። ✓ የምረቃ ቀን፡ ቅዳሜ ነሐሴ 23 ቀን 2018 ዓ.ም (23/12/2018 ዓ.ም) ✓ ቦታ፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዳራሽ
👉 የ ሀዘን መግለጫ የ ኮሌጃችን ቃሊቲ ካምፓስ አካዳሚክ ዲን የነበሩት አቶ መስፍን አየለ በዛሬው እለት በ ድንገት ህይወታቸው በማለፉ በ ተቋሙ ስም እና በግሌ የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅኩኝ ቀብሩ በነገው እለት ማለትም እሁድ ነሃሴ 03 2018 አ.ም ገላን ኮንዶሚንየም ሳሎ ጊዮርጊስ አዲሱ የቀብር ቦታ ከ ቀኑ 6 ሰአት ስለሚካሄድ በቦታው በመገኘት የሀዘኑ ተካፋይ እንድትሆኑ አሳውቃለሁኝ። በ መጨረሻም ለ ወዳጅ ዘመዶቹ፤ጓደኞቹ እና ለ ስራ ባልደረቦቹ እግዚአብሔር መፅናናቱን እንዲሰጣቸው እና የወንድማችንን ነፍስ ፈጣሪ በ አፀደ ገነት እንዲያኖርልን እንመኛለን። 😭😭😭
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT Exam) የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ‼️ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በ2018 ዓ.ም የሚሰጠውን መደበኛ የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና /National Graduate Admission Test/ ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ፈተናውን ለመውሰድ እየተጠባበቃችሁ ላላችሁ የድህረ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች በሙሉ ምዝገባ የሚካሄደው ከሀምሌ 15 – 25/2018 ዓ.ም ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ከታች በተቀመጠው የመመዝገቢያ ሊንክ ገብታችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ለፈተናውም አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን። የፈተና መስጫ ጊዜው ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ፡- https://ngat.ethernet.edu.et #ማሳሰቢያ:- ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ እንደ ቅድመ ሁኔታ መቀመጡን አውቃችሁ ከወዲሁ እንድትዘጋጁ። የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር (ሰባት መቶ ሀምሳ ብር) መሆኑን አውቃችሁ በቴሌ ብር በኩል በምዝገባው ወቅት የሚፈጸም ይሆናል ምዝገባው የሚከናወነው በሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ሲሆን የፈተና ጣቢያውን በሚመለከት ግን ከምዝገባ በኋላ የተመዝጋቢ ቁጥሩ ታይቶ በስታንዳርዱ መሰረት የሚወሰን ይሆናል፡፡ @Addis_Reporter @Addis_Reporter
видео или голосовое, без подписи
#AAU #GAT በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) ለመውሰድ ይመዝገቡ! የ GAT ማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው👇 ነሐሴ 05/2018 ዓ.ም ➫ https://portal.aau.edu.et ይግቡ። ➫ 'Online Exams' የሚለውን ይጫኑ። ➫ Quick Links ከሚለው ስር 'Apply for GAT' የሚለውን ይጫኑ። ➫ 'Test Taker Registration' የሚለውን ቅፅ ይሙሉ። ➫ የፓስፖርት መጠን ያለው ፎቶ ያስገቡ። ➫ 'Submit' የሚለውን ይጫኑ። ➫ ሲስተሙ የሚሰጥዎን የመለያ ቁጥር ይያዙ። ➫ ቴሌብር በመጠቀም የምዝገባ ክፍያ ይፈፅሙ። ➫ አድሚሽን ቲኬትዎን በማውረድ ፕሪንት ብለው፡፡ የ GAT ፈተና በሁለት ዞሮች እንደሚሰጥ የዩኒቨርሲቲው መርሐግብር ያሳያል👇 ከሐምሌ 20-24/2018 ዓ.ም እና ከነሐሴ 07-08/2018 ዓ.ም ትምህርት ሚኒስቴር 💠
видео или голосовое, без подписи