Korerima Graphics
Статистика- Последний пост
- 27 мар.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
በ ተደጋጋሚ በደረሰኝ ጥያቄዎች መሰረት ግራፊክ ዲዛይን በስልክ በቀላሉ እንዴት መስራት እንደሚቻል ። እንዲሁም ደግሞ የሰራነውን ዲዛይን እንዴት ሸጠን በቀን 2ሺህ እና ከዛ በላይ ብር መስራት እንደምንችል በዝርዝር ቪዲዮ ሰርቼላችዋለሁ ። ሊንክ :- https://youtu.be/W7_8bvXVc9c
ወረቀት ላይ ወይም ፎቶሾፕ ላይ ዝም ብላችሁ ጫርጫር ያደረጋችሁትን ስእል እንዴት ወዳማረ የሪልእስቴት ዲዛን Ai በመጠቀም መስራት እንደምትችሉ የሚያስተምር ቪዲዮ ተለቋል ገብታችሁ ተመልከቱ ላይክ ፣ ኮመንት እና ሼር በማድረግ ድጋፋችሁን አሳዩኝ ። ትምህርቱ ምንም አይነት የስእል ችሎታ አይጠይቅም
https://youtu.be/CyxVKM8Y44w
https://youtu.be/fx651-XhiA8
https://youtu.be/TcrM9vCZLpc
https://youtu.be/zKHbBbK3A_I?si=orFGTQSX_o1WEPh0
https://youtu.be/l3q9fvChmeA?si=MA03jNSrVubeQKRp
https://youtu.be/vU1_3w19HRg
https://youtu.be/GZOaAJJHU9Q
ተለቋል !
Korerima Graphics pinned a file
Adobe illustrator 2023 በነፃ ከዚህ ማውረድ ትችላላችሁ ✅ Extract ስታደርጉ password ከጠየቃችሁ : - 123 አስገቡ 🔑 👉 ሶፍትዌሩን ከመጫናችሁ በፊት internet እና Anti Virus ለጊዜው ማጥፋት አለባችሁ ። ምክንያቱም በገንዘብ የሚሸጥ ሶፍትዌር በነፃ እየጫናችሁ መሆኑን የ Adobe ካምፓኒ መረጃው እንዳይደርሰው ነው። እነዚህ ሁለቱን ሳታጠፉ ከጫናችሁት ብር እንድትከፍሉ ሊጠይቃችሁ ስለሚችል አጥፍታችሁ ጫኑት። ቻናላችንን ሼር በማድረግ እንዲያድግ ከጎናችን ሁኑ እናመሠግናለን @korerima_graphics
ሰላም ቤተሰቦች እንዴት ከረማችሁ ። ለምን የጠፋን ይመስላችዋል ? " ለኛ ወሳኝ የሆነ ኮርስ እያዘጋጃችሁልን ስለሆነ ነው የጠፋችሁት " ካላችሁ በትክክል ተመልሷል። ነገ ማለት ግንቦት 21 ሙሉ የ Adobe illustrator ኮርስ በነፃ ይዘንላችሁ Youtube ላይ እንመጣለን 🤝 ኮርሱ 6 ክፍሎች የሚኖሩት ሲሆን በጣም ግልፅ እና ሁሉም ሰው ሊረዳው በሚችለው መልኩ ስለተዘጋጀ ሁላችሁም ተምራችሁ የግራፈክ ዲዛይን እውቀታችሁን እንድታሳድጉ ተጋብዛችዋል። በተጨማሪ ደግሞ እዚሁ ቴሌግራም ቻናል ላይ ሶፍትዌሩ ለሌላችሁ በነፃ ከነ አጫጫኑ የምናስቀምጥላችሁ ይሆናል ። @Korerima_graphics
Korerima Graphics pinned a file
https://youtu.be/c-DaWElqCz0
አዶቤ ፎቶሾፕ 2023 በነፃ አቅርበንላችዋል። ዳውንሎድ አድርጉት እና ተጠቀሙት 👌 👉 password ሲጠይቃችሁ :- 123 አስገቡለት 👉 ሶፍትዌሩን ከመጫናችሁ በፊት internet እና Anti Virus ለጊዜው ማጥፋት አለባችሁ ። ምክንያቱም በገንዘብ የሚሸጥ ሶፍትዌር በነፃ እየጫናችሁ መሆኑን የ Adobe ካምፓኒ መረጃው እንዳይደርሰው ነው። እነዚህ ሁለቱን ሳታጠፉ ከጫናችሁት ብር እንድትከፍሉ ሊጠይቃችሁ ስለሚችል አጥፍታችሁ ጫኑት። ቻናላችንን ሼር በማድረግ እንዲያድግ ከጎናችን ሁኑ እናመሠግናለን @korerima_graphics
ተለቋል👇 https://youtu.be/tNsQWeNMNDU
ሰላም የኮረሪማ ግራፊክስ ቤተሰቦች እንዴት ከረማችሁ ? በ international 3D community በተዘጋጀው የአኒሜሽን ውድድር ላይ የተወዳደርኩበትን ቪዲዮ ነገ ከቀኑ 6 ሰአት ላይ በ Youtube ቻናላችን ላይ ይለቀቃል ። ሁላችሁም ገብታችሁ በማየት እንዲሁም ላይክ እና ሼር በማድረግ ድጋፋችሁን እንድታሳዩኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ ። አመሠግናለሁ @korerima_graphics
ግራፊክ ዲዛይነሮች ጊዜያቸውን የሚቆጥቡበት 10 ወሳኝ የፎቶሾፕ ኪቦርድ ሾርትከቶችን በ 3 ደቂቃ ውስጥ አዘጋጅተን በ Youtube ቻናላችን ላይ የለቀቅን ሲሆን ከታች ባለው ሊንክ ማየት ትችላላችሁ https://youtu.be/uADruK6n8bI
አዲስ ቪዲዮ ለቀናል። በዚህ ቪዲዮ ሎጎዎችን በቀላሉ ወደ 3D እንዴት መለወጥ እንደምትችሉ በግልፅ ያሳያል ። የቪዲዮ ሊንክ :- https://youtu.be/XMJWY-n5L0E?si=49x20vVQQTUV13mS