tgindex
Click with Sami

Click with Sami

Статистика

💰 Crypto | 📲 Tech | 🌍 Online Earning Daily tips, tools, and real opportunities to earn online. Learn smart. Earn smarter. @samiytethiopia @clickwithsamii ‼️‼️ትጠቀሙበታላችው ‼️‼️ https://t.me/infoandadvise

Последний пост
18:05
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
22
Всего постов
31
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 223
−15 за 3 дн.
Сутки
−2
−0,06%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
384
28 постов
Вовлечённость
11,9%
к подписчикам
Постов в день
3,1
всего 31
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
333
1/48двое суток
381
1/72трое суток
411

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 18:051331

    видео или голосовое, без подписи

  • 15:0318511

    видео или голосовое, без подписи

  • 12:032111

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 📱ፌስቡክ ተጠቃሚ ከሆናቹ ወሳኝ Tip ልጠቁማቹ:- ➡️ፌስቡክ ስትጠቀሙ በእንተርኔት ፓኬጅ ከሆነ ፓኬጃቹ ቶሎ ቶሎ እንዳያልቅና ገንዘባቹን ለመቆጠብ እነዚህን ነገሮች አሁኑኑ አስተካክሉ:: ➡️ወደ ፌስቡካቹ ግቡና ከላይ ዳር ላይ ሶሰቷን ሰረዝ ንኩ:: ➡️ከዛ ወረድ በሉና 'Setting and Privacy ' ሚለዉን ንኩ በመቀጠል እዛ Setting ሚለዉን ደግማቹ ንኩ:: ➡️በመቀጠል ወረድ በሉና 'Media' ሚለዉን ነክታቹ በመግባት መጀመሪያ ላይ 'Data Saver' ሚለዉንና መጨረሻ አከባቢ 'Never Autoplay Videos' ሚሉትን ON ON አድርጓቸዉ:: ➡️በተወሰነ ደረጃ የፎቶና ቪድዮ ጥራት በመቀነስና ወደ ፌስቡክ ስትገቡ ያለ እናንተ ፍቃድ ቪዲዮዎች በራሳቸዉ ጊዜ እንዳይከፍቱ በማድረግ ብራቹን ይቆጥብላቹሀል::

  • 📱Used ስልክ ከሰዉ እጅ ስትገዙ የግድ ይህን ነገር ቼክ ማድረግ አለባቹ። ➡️ወደ ስልካቹ Setting ግቡና Device care ሚለዉን ንኩ በመቀጠል Phone Diagnostics ሚለዉን ነክታቹ በመግባት የምትገዙት ስልክ ላይ ያሉ Like Camera,Touch Screen, Speaker ete ብቻ ሁሉንም እየነካቹ Normal ነዉ ወይስ አደለም ሚለዉን ማረጋገጥ ትችላላቹ። ወይም ስትገቡ ራሱ ቼክ እያደረገ ራይት ያደርግላቹሀል:: ➡️ይህ Setting ሁሉም ስልኮች ላይ የለም More Samsung ላይ ነዉ ሌሎች ቴክኖ አይቴል ኢንፊኒክስ ምናምን ስልክ ያላቹ ደሞ በቀጣይ አስከዛ react አርጉ 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄||@clickwithsami 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄||@clickwithsami

  • Samsung ስልክ ተጠቃሚ ከሆናቹ የስልካቹ ፍጥነት በእጥፍ እንዲሆን ይህን ቀላል ነገር አስተካክሉ። ወደ Setting ➡️ ከዛ Display ➡️ ከዛ መጨረሻ ላይ Vision Enhancement ➡️ ከዛ ወረድ ብላቹ Reduce Animation ሚለዉን OF ከነበረ ON አርጉት:: የሚታይ ለዉጥ ታያላቹ ከሰራላቹ ሰርቷል በሉ። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄||@clickwithsami 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄||@clickwithsami

  • ➡️ስልካቹ ላይ እስከዛሬ Search ያደረጋቹት ነገር Delate ወይም Clear History ስላላቹ እስከመጨሰሻ የጠፋ ነዉ ሚመስላቹ Family ? አደለም ተደብቆ ይቀመጣል በዝህ መሰረት አጥፉት:: ➡️ወደ Google ሂዱና"My activity" ብላቹ Search አድርጉ ከዛ አንደኛ ላይ የሚመጣ ዌብ ዉስጥ ስትገቡ እስከዛሬ አጠቃላይ Search ያደረጋቹትን ያመጣላቹሀል:: ➡️በስተግራ እላይ ጫፍ ላይ 3 ሰረዝ አለ እሱን ነክታቹ "Delate Activity by" ሚለዉን ንኩ ከዛ Allways የሚለዉን ንኩ:: ➡️ከዛ Next በሉ በመቀጠል Delate የሚል መጨረሻ ላይ ይመጣል ነክታቹ ማጥፋት ይኖርባቹሀል። 👍 ማድረግ አይረሳ

  • 📱ካርድ ሞልታችሁ ሳትጠቀሙበት ቶሎ እያለቀ ከተቸገራችሁ ...? ➡️ ቪዲዮዎች በራሳቸው እንዳይከፈቱ ማገድ (Disable Auto-play) በፌስቡክ፣ በቲክቶክ ወይም በቴሌግራም ስክሮል ስታደርጉ ቪዲዮዎች እናንተ ሳትጫኗቸው በራሳቸው ይከፈታሉ። ይህ ከፍተኛ ዳታ ይበላል። መፍትሔ፡ በእያንዳንዱ አፕሊኬሽን Settings ውስጥ ገብታችሁ Never Auto-play Videos የሚለውን ላይ ከድርጉ ። ➡️የፎቶ እና ቪዲዮ Auto-Download ማጥፋት በተለይ በቴሌግራም ግሩፖች ላይ የሚላኩ ፎቶዎችና ቪዲዮዎች እናንተ ሳትፈልጓቸው ዳታችሁን ተጠቅመው Download ይሆናሉ ። መፍትሔ ፦ ቴሌግራም ላይ Settings > Data and Storage ውስጥ በመግባት Automatic Media Download የሚለውን ሙሉ በሙሉ አጥፉ ። መልካም ምሽት👍

  • የቲክቶክ ቪድዮ ፖስት ካደረጋቹ በዋላ ቪድዮዉ ካልተመቻቹና ማጥፋት ከፈለጋቹ ይህን ቀላል መንገድ ተከተሉ:: ቪድዮዉን ትመርጡና ከታች ዳር ላይ 3 ነጠብጣቧን ንኩ ከዛ ወደ ጎን ወደ ጎን ስትሄዱ "Privacy Setting" የሚል አለ እሱን በመንካት ከሚመጡ አማራጮች ዉስጥ "Only You" ላይ አድርጉት:: ከዚያም like አይጠፋም እዛው እንዳለው ይሆንንና video ለማንም አይታይም አናንተ ጋር ግን ይታያል:: ከተጠቀማቹ react ይደረግ

  • 📱 የስልካቹ አሻራ አልሰራ ብሎ ካስቸገራቹ እችን ነገር አስተካክሉ ! ➡️ ወደ Setting ሂዱና "Fingerprints" ብላቹ Search አድርጉ። ➡️ ከዛ ንኩና ፓተርናቹን በማስገባት መጨሰሻ ላይ Fingerprints ሚለዉን ንኩ። ➡️ ከዛ አንደኛ ላይ "Fingerprint 1" ሚለዉን ነክታቹ ከላይ Remove ሚለዉን በመንካት የመጀመሪያዉን አሻራ አጥፉት። ➡️ ከዛ Add Fingerprint ሚለዉን ነክታቹ አዲስ አሻራ በማስገባት ማስተካከል ትችላላቹ። ➡️ በዝህ መልኩ አድርጋቹ እንቢ ሚል ከሆነ የሀርድዌር ችግር ማለትም የ Fingerprint Connecter ከስልካቹ ተቋርጦ ሊሆን ስለሚችል አቅራቢያቹ ባለ ሞባይል ጥገና ቼክ አስደርጉ። 𝐉𝐎𝐈𝐍 @clickwithsami 𝐉𝐎𝐈𝐍 @clickwithsami

  • 🌐🛬 ኢንተርኔትና አዉሮፕላን ➡️በአውሮፕላን ውስጥ ኢንተርኔት መጠቀም በጣም ቀርፋፋ ነው ወይም ጨርሶም አይቻልም ነበር ። ➡️በቅርቡ ግን በ Elon Musk  የተመሰረተው Starlink በርካታ ትንንሽ ሳተላይቶችን በመጠቀም ፈጣን የሰማይ ላይ ኢንተርኔት ይሰጣል፤ ይህም በገጠር፣ በተራራዎች ላይ እንዲሁም በሌሎችም ስፍራዎች ላይ Internetን ተደራሽ አድርጓል ➡️እንደ Qatar Airways ✈️ ያሉ አንዳንድ አየር መንገዶች ቀድሞውንም እየተጠቀሙበት ሲሆን በጣም ፈጣን ፍጥነቶችን እያገኙ ነው። ➡️ይሁን እንጂ የሀገራችን ኢትዮጵያ አየር መንገድን ጨምሮ ሌሎችም አሁንም ድረስ ቆየት ያለና ፈጣን ያልሆነ System (Panasonic Avionics) ነው የሚጠቀሙት።

  • Telegram እጅግ አስፈላጊ የሆነውን update ይፋ አድርጓል። ቴሌግራም በዝህ update የተለያዩ አዳዲስ ፊቸሮችን ይፋ አድርጓል። ከነዚህ ውስጥ በጣም ወሳኝና ጠቃሚ የprivacy ፊቸር አስተዋውቋል። ➡️ከዚህ በፊት ከሰዎች ጋር chat ስታደርጉ የምታወሩት ነገር የምትላላኩት ፎቶ ወይም የድምፅ መልዕክት  copy እንዳይደረግ፣ forward እንዳይደረግ፣ Screenshot ወይም screen record እንዳይደረግ መከልከል አትችሉም ነበር (secret chat ካልተጠቀማችሁ በስተቀር)። ➡️አሁን ግን ከማንኛውም ሰው ጋር normal chat እያደረጋችሁ ማንኛውም የምታወሩት መረጃ ለሌላ 3ኛ ወገን እንዳይተላለፍ on/off ማድረግ ትችላላችሁ። ➡️ይህን ለማድረግ chat የምታደርጉትን ሰው click ታደርጉና ከላይ 3 ነጥቡን በመንካት "Disable sharing" የሚለውን መምረጥ ነው። ➡️ይህ feature ለጊዜው የpremium feature ነው። ግን ለሁሉም በነፃ መለቀቅ ያለበት ጠቃሚ feature ይመስለኛል።

  • Goggle እየሰለለን ነዉ ! ➡️በEmail አማካኝነት ጎግል እየሰለለን ነዉ ይህን 2 ነገር በፍጥነት አስተካክሉ። ➡️ወደ Gmail App ግቡና ሶስቷን ሰረዝ ንኩ ከዛ Setting በመቀጠል የምትፈልጉትን Email ምረጡ። ➡️ከዛ ወደ ታች ትወርዱና Smart Feature ሚለዉንና Send More Diagnositic info ሚሉትን OF OF አድርጓቸዉ። ➡️ይህ ON ከሆነ ጎግል የምትጠቀሙትን ነገር በሙሉ ትራክ አደርጎ ይከታተላቹሀል።

  • 🚨 ለYouTube Creators አሳዛኝ ዜና! 😢 👉👉My full Video YouTube Partner Program (YPP) የMonetization መስፈርቱን ከFebruary 1, 2027 ጀምሮ ለአዲስ አመልካቾች ከባድ ሊያደርገው ነው። 📌 1,000 Subscribers ⏱️ 8,000 Watch Hours ወይም 📱 20 Million Shorts Views ስለዚህ አዲስ YouTube Channel እያሳደጋችሁ ከሆነ፣ ከአሁኑ ጀምሮ በትኩረት መስራት ጠቃሚ ነው። 😢 ለጠቃሚ መረጃዎች 👇🏻👇🏻 Share @clickwithsami

  • 📧Email ቹ ላይ ከተለያየ ሳይት የማትፈልጉ Notification እየገባ ካዛጋቹ ይህን አስተካክሉ :- ✔️ወደ Email ግቡና ከላይ 3 ቷን ሰረዝ ንኩ ከዛ ትንሽ ወረድ በሉና "Manage Subscription " ሚለውን ነክታቹ በመግባት እዛ ውስጥ ማትፈልጓቸው ብዙ ሳይቶች አሉ እየነካቹ "Unsubscribe " በማድረግ እስከመጨረሻ ማቅዋረጥ ትችላላቹ ::

Click with Sami — tgindex