tgindex
OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

Статистика

@ozoneschool ከኦዞን አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ማንኛውንም መረጃ ለማግኘት ቀጥሎ በተጠቀሰው ስልክ ቁጥር☎️ መጠቀም እንደምትችሉ በአክብሮት እንገልፃለን። 📞 0116606078 📞

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
6 224
+27 за 3 дн.
Сутки
+6
+0,10%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
5 067
21 постов
Вовлечённость
81,4%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 939
1/48двое суток
2 222
1/72трое суток
2 396

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 13 авг.2 187293

    без подписи

  • 4 авг.4 9953016

    ውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች፣(ከ1-8 ክፍል) ይህ መልዕክት የመጨረሻ ማሳሰቢያ ሲሆን፣ ነገ የነባር ተማሪዎች ምዝገባ የመጨረሻ ቀን መሆኑን በአክብሮት እናሳስባለን። በተደጋጋሚ እንደገለጽነው፣ የትምህርት ቤት ክፍያን መክፈል ብቻ የምዝገባ ሂደቱ ተጠናቋል ማለት አይደለም። ስለዚህ፣ የልጅዎን ምዝገባ ሂደት ለማጠናቀቅ በአካል ወደ ትምህርት ቤቱ መጥተው እንዲያስፈጽሙ በአክብሮት እንጠይቃለን። ማሳሰቢያ፤ በነገው እለት በማይመዘገቡ በነባር ተማሪዎች ቦታዎች አዲስ ተማሪዎችን የምንቀበል መሆኑን እንገልፃለን። የምዝገባ ክፍሉ ነገ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡00 ክፍት ይሆናል። የኦዞን ትምህርት ቤት አስተዳደር Dear Parents/Guardians, (For grade 1-8) This is a final remind that tomorrow is the final day of registration for returning students. As we have repeatedly communicated, payment of the school fee alone does not mean that the registration process has been completed. Note that any vacant places will be offered to new students. We respectfully request that you come to the school in person to finalize your child’s registration. The registration office will be open from 2:30am to 11pm local time tomorrow. Ozone School Administration

  • 4 авг.4 5671221

    👨‍👩‍👧‍👦ውድ ወላጆች ጉዳዩ ፡~ የተማሪዎች የስፖርት የደንብ ልብስን ይመለከታል። ከነርሰሪ እስከ 12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች 📆 ከሐምሌ 10/2018 ዓ.ም ጀምሮ 🎽 የስፖርት ዩኒፎርም ለተማሪዎች ማድረስ የምንጀምር መሆኑን በአክብሮት እየገለፅን ሁሉም አይነት ሳይዝ ስላለ ተማሪዎች  የሚሆናቸውን መርጠው መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። 💰 የዋጋ ዝርዝር Size 2️⃣,4️⃣,6️⃣ = 3000ብር Size 8️⃣,🔟,1️⃣2️⃣ = 3200ብር Size M, L, XL, XXL = 3500ብር የስራ ሰአት~ 🗓️ ዘወትር: ከሰኞ - አርብ 🕝 2:30 - 🕙 10:00 ቅዳሜ 🕝 2:30 - 🕕 6:30 ቦታ: 🏠አያት~ ዋናው የኬጂ ጊቢ ውስጥ 🏠ገደራ~ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት                    ቅጥር ጊቢ ውስጥ 🏦 ለመክፈል የሚከተሉትን አማራጮች በመጠቀም የከፈሉበትን ደረሰኝ ይዞ በመምጣት መሰተናገድ የሚችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን። 👉 በአቢሲኒያ ባንክ: 15664444 (Bezawit Asrat) አልባሽ ጋርመንት 👉 በCBE: 1000336437702 (Bezawit Asrat) አልባሽ ጋርመንት 📞 ለበለጠ መረጃ: 0932195483

  • 4 авг.3 5271517

    👨‍👩‍👧‍👦ውድ ወላጆች ጉዳዩ ፡~ የተማሪዎች የደንብ ልብስን ይመለከታል። ከነርሰሪ እስከ 8ተኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች በሙሉ 🧥👗 የደንብ ልብስ ከሰኞ ሐምሌ 8/2018 ዓ.ም ጀምሮ ልጆችዎ በሚማሩበት ቅጥር ጊቢ ውስጥ የሚያገኙ መሆኑን እንገልፃለን። የስራ ሰአት~ ዘወትር 🗓️ ከሰኞ እስከ አርብ🕝2:30-10:00 🗓️ ቅዳሜ 🕝 2:30 - 🕕6:30 በመምጣት  ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን። 👕👚ከዩኒፎርም ልኬት ጋር በተገናኘ ደግሞ ሁሉም የተማሪ ልኬት ስላለ ልጆችዎ እዚያው ለክተው መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እየገለፅን ሱሪ፣ ቀሚስ፣ ሸሚዝ፣ ወይም ሹራብ በተናጥል አንዱን ብቻ የሚፈልግ ወላጅ ካለም  መስተናገድ የሚችል መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን። የሙሉ ዩኒፎርም ዋጋ 🧒 KG:    ከነርሰሪ ~ዩኬጂ 2700 ብር 👦ለመጀመሪያ ደረጃ ተማሪዎች :        ከ1ኛ ክፍል~4ተኛ ክፍል 3000 ብር        ከ5ክፍል~8ተኛ ክፍል 3500 ብር 💰 ዩኒፎርም ዋጋ በተናጠል 🏷️      ከነርሰሪ~ ዩኬጂ 👖ሱሪ: 900ብር 👚ሸሚዝ: 900ብር 🧥ሹራብ  ፡ 900ብር 👗ቀሚስ:  900ብር       ከ1ኛ ክፍል ~ 4ተኛ ክፍል 👖ሱሪ: 1050ብር 👚ሸሚዝ: 1000ብር 🧥ሹራብ  ፡ 1000 ብር 👗ቀሚስ: 1000 ብር        ከ5ተኛ ክፍል ~ 8ተኛ ክፍል 👖ሱሪ: 1200ብር 👚ሸሚዝ: 1100ብር 🧥ሹራብ  ፡ 1200ብር 👗ቀሚስ: 1200ብር 🏦 የንግድ ባንክ ቁጥር: 1000348350459 📛 አሸናፊ ካህሳይ /በኃይሉ ጋርመንት/ 📄 ደረሰኙን ይዘው መምጣት እንዳለብዎት  በትህትና እንገልፃለን። 📞 ለበለጠ መረጃ: +251 91 321 7777

  • 30 июл.4 900163

    Dear Parents/Guardians,  While the registration period for returning students for the 2019 E.C. academic year has officially ended, we are pleased to offer our students a last and final chance to register, as we mentioned in our previous communication. Therefore, we respectfully ask that you come to our school campus on the dates specified below to finalize your child's registration. The designated time will be from 2:30 in the morning to 11:00 in the afternoon local time.   Grade 1: Monday, August 3, 2026 G.C  Grades 2, 3, and 4: Tuesday, August 4, 2026 G.C  Grades 5, 6, 7, and 8: Wednesday, August 5, 2026 G.C  Important Notice:  Parents/students who fail to attend in person and finalize their registration during the designated time frame will be deemed to have forfeited their spot at Ozone. As a result, the available space will be assigned to newly admitted students. ውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች የ2019 ዓ.ም. የነባር ተማሪዎች ምዝገባ በይፋ የተጠናቀቀ ቢሆንም፣ በቀደመው ማስታወቂያችን እንደገለጽነው ለተማሪዎቻችን የመጨረሻና የማይደገም የምዝገባ ዕድል ለመስጠት ወስነናል። በመሆኑም፣ ከታች በተጠቀሱት ቀናት ወደ ትምህርት ቤቱ በአካል በመገኘት የልጅዎን ምዝገባ እንዲያጠናቅቁ በአክብሮት እንጠይቃለን። የምዝገባ ሰዓት በየቀኑ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡00 ሰዓት ይሆናል። የምዝገባ መርሃ ግብር 1ኛ ክፍል: ሰኞ፣ ሐምሌ 27፣ 2018 ዓ.ም. 2ኛ፣ 3ኛ እና 4ኛ ክፍሎች: ማክሰኞ፣ ሐምሌ 28፣ 2018 ዓ.ም. 5ኛ፣ 6ኛ፣ 7ኛ እና 8ኛ ክፍሎች: ረቡዕ፣ ሐምሌ 29፣ 2018 ዓ.ም. 📣ጥብቅ ማሳሰቢያ 📢 በተወሰነው ቀንና ሰዓት በአካል ቀርበው የልጃቸውን ምዝገባ የማያጠናቅቁ ወላጆች/አሳዳጊዎች የልጃቸውን የመማሪያ ቦታ በፈቃዳቸው እንደተዉ ይቆጠራሉ። በመሆኑም የሚኖሩንን ክፍት ቦታዎች አዲስ ተመዝጋቢ ተማሪዎች የምንቀበል ይሆናል። የኦዞን ትምህርት ቤት አስተዳደር

  • 29 июл.4 608173

    በኦዞን ቅድመ አንደኛ ትምህርት ክፍል ነባር ተማሪ ያላችሁ ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ፡- ለ2019 ዓ.ም የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከሀምሌ 6/2018 ዓ.ም እስከ ሀምሌ 18/2018 ዓ.ም የተከናወነ እና ከተሰጠው ጭማሪ  የምዝገባ ቀን በኋላ የክፍያ ሲስተሙም ሙሉ በሙሉ የተዘጋ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ነገር ግን በተሰጠው የምዝገባ ቀን ገደብ በተለያዩ ከአቅም በላይ በሆኑ ምክንያቶች ምዝገባ ያላከናወናችሁ ጥቂት ወላጆች ያላችሁ በመሆኑ እና ያጋጠሟችሁን ችግሮች ከግምት ውስጥ በማስገባት ልጆቻችሁን ማስመዝገብ እንዲፈቀድላችሁ በማመልከቻ ጠይቃችኋል፡፡ ስለሆነም ችግሮቹን ግምት ውስጥ በማስገባት በተለያዩ ምክንያቶች ምዝገባ ያላከናወናችሁ ነባር ወላጆች እስከ አርብ፣ ሀምሌ 24/2018  ከጠዋቱ 2፡30-11፡00 ድረስ ብቻ የሚጠበቅባችሁን ክፍያ በመክፈል ምዝገባ እንዲታከናውኑ እናሳስባለን፡፡ 👉👉👉ማስታወሻ👉👉👉 አርብ፣ ሀምሌ 24/2018 ዓ.ም ድረስ መክፈል ያልቻላችሁ ወላጆች በዕለቱ አያት ኬጂ ግቢ በሚገኘው ፋይናንስ ቢሮ በአካል  በመምጣት እንድታናግሩ በአክብሮት ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡           የትምህርት ቤቱ አስተዳደር!!

  • 29 июл.4 4292

    📢 ውድ ወላጆች 👨‍👩‍👧‍👦 📱 እባክዎ ለ1ኛ እና 2ኛ ክፍል ቅርንጫፍ የተዘጋጀውን የቴሌግራም ቡድን በሚከተለው ሊንክ ይቀላቀሉ። 🔗 https://t.me/ozoneschool2007 🙏 እናመሰግናለን! ────────────────── 📢 Dear Parents 👨‍👩‍👧‍👦 📱 Please join the Grade 1 & Grade 2 Branch Telegram Group using the link below: 🔗 https://t.me/ozoneschool2007 🙏 Thank you!

  • 28 июл.6 672275

    Dear Parents, We are delighted to announce that Premium Ozone School Kindergarten is now open for registration for the 2026/2027 Academic Year. Give your child the best start with a safe, caring, and stimulating learning environment where they can grow academically, socially, and emotionally. Enroll now and secure your child's place! For more information, please visit our school or contact our admissions office. https://t.me/ozonepremium2027 For more information, please contact: 📞 Tel: 0913 -14-63-99 (Amharic Speakers)               0911 -01-30-31 (English Speakers)

  • 28 июл.5 525367

    без подписи

  • 24 июл.7 8141223

    без подписи

  • 24 июл.7 1612130

    ማስታወቂያ ለአዲስ ተመዝጋቢ ተማሪዎች ብቻ!!!!! 1. ፈተና ተፈትነው ቦታ ለተያዘላቸው ተማሪዎች ብቻ ለምዝገባ ሲመጡ የሚያስፈልጋቸው መረጃዎች 2. ሪፖርት ካርድ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ 3. የተማሪ እና የወላጅ ፋይዳ ወይም የወላጅ ሌላ የመንግስት መታወቂያ 4. የልደት የምስክር ወረቀት 5. ከነበረበት/ችበት ት/ቤት መሸኛ/የመልቀቂያ ደብዳቤ 6. ከቀድሞ ትምህርት ቤት የተማሪ ባህሪ ማረጋገጫ ደብዳቤ (5-8ተኛ ክፍል ግዴታ ነው) 7. የተማሪ 1 ፎቶግራፍ (3x4) ያመጣሉ፤ 8. የወላጅ የእያንዳንዳቸው አንዳንድ ፎቶ 9. ወደ 7ተኛ ክፍል ለሚገቡ ተማሪዎች ብቻ ትራንስክሪፕት እና የሚኒስትሪ ውጤት ፕሪንት አድርገው ያምጡ 10. EMIS CODE ግዴታ ነው። የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ክፍያ (14000 ብር) የመመዝገቢያ ክፍያ (1400 ብር) ፨ ማሳሰቢያ፡- ክፍያውን የሚከፍሉት አድሚሽን ካርድ ከእኛ ከወሰዳችሁ በኋላ ነው፡፡ NOTICE FOR NEWLY ADMITTED STUDENTS ONLY!!!! Required Documents for Registration The following requirements apply only to students who have successfully passed the entrance examination and have been offered admission. Please bring the following documents when coming for registration: 1. Original report card and one photocopy. 2. Student's Fayda ID and the parent/guardian's Fayda ID, or another valid government-issued ID. 3. Student's birth certificate. 4. Transfer/clearance letter from the previous school. 5. Student conduct (behavior)recommendation letter from the previous school (mandatory for Grades 5–8). 6. One recent passport-size photograph of the student (3 × 4 cm). 7. One passport-size photograph of each parent/guardian. 8. For students enrolling in Grade 7 only: Original transcript and a printed copy of the Ministry examination results. 9. EMIS Code is mandatory. Fees First Quarter Tuition Fee: ETB 14,000 Registration Fee: ETB 1,400 Note: Payment should be made only after you have received your Admission Card from the school.

  • 24 июл.4 586137

    ውድ ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ:- የነባር LKG እና UKG ተማሪዎች የ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ምዝገባ የመጨረሻ  ቀን ነገ ቅዳሜ፣ ሀምሌ 18/2018 ዓ.ም መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን። እስከ ዛሬ ሀምሌ 17/2018 ዓም ድረስ በጣም ጥቂት ነባር ወላጆች ምዝገባ ያላከናወናችሁ መሆኑን አረጋግጠናል። ስለሆነም ከነገ ሀምሌ 18/2018 ዓ.ም በኋላ የነባር ተማሪዎች ምዝገባ የማናደርግ በመሆኑ እንዲሁም የክፍያ ሲስተሙ የሚሰራው እስከ ነገ ብቻ ስለሆነ እና ሙሉ በሙሉ ስለሚዘጋ ምዝገባ ያላከናወናችሁ ወላጆች በተወሰነው የመጨረሻ ቀን ቀርባችሁ ክፍያ በመክፈል ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁ በአፅንዖት እናሳስባለን። በነገው ዕለት ምዝገባ የማያጠናቅቁ ወላጆች እንደለቀቁ ተቆጥሮ በተጠባባቂነት በያዝናቸው አዳዲስ ተማሪዎች በቦታቸው የምንተካ ይሆናል። ኦዞን ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ክፍል

  • 24 июл.4 6451

    без подписи

  • 24 июл.5 23711

    без подписи

  • 24 июл.4 8341

    без подписи

  • 24 июл.5 3702

    Dear Parents, Please join the link below to get more information and updates about Ozone high school campus:  [https://t.me/ozonehighschool2016 Thank you!

  • 23 июл.5 64563

    📢 Ozone School Registration Announcement Notice Friday, July 24, 2026🎓 Grade 4 Registration Day We warmly welcome all Grade 4 students and parents. Please come to the school to complete your registration. 📢 የኦዞን ትምህርት ቤት ማስታወቂያ 📅 ዓርብ ሐምሌ 17፣ 2018 ዓ.ም 🎓 የ4ኛ ክፍል የምዝገባ ቀን ነው። ክቡራን የ4ኛ ክፍል ተማሪዎችና ወላጆች፣ እባክዎ ወደ ትምህርት ቤት በመምጣት የምዝገባ ሂደቱን ያጠናቅቁ።

  • 23 июл.5 171156

    без подписи

  • 23 июл.4 7242

    без подписи

  • 23 июл.4 74523

    без подписи