tgindex
IIA Iman Islamic Association

IIA Iman Islamic Association

Статистика

ኢማን ኢስላማዊ ማህበር

Последний пост
23 мая
Последнее чтение
12:46
Постов за неделю
0
Всего постов
24
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 679
+1 за 3 дн.
Сутки
−2
−0,07%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
616
24 постов
Вовлечённость
23,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 24
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ዙልሒጃ! በታወቁት ቀናት ውስጥም የአላህን ስም ያወሱ ዘንድ (ይህንን አደረግንላቸው)። (ሱረቱ አል-ሐጅ: 28) #imanislamicassociation #IIA #iman_ethiopia

  • መልካም ጁሙዓ | جمعة مباركة “እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ወደ አላህ ንጹህ የሆነችን ተውበት ተመለሱ፤ ጌታችሁ ከእናንተ ወንጀሎቻችሁን ሊያብስላችሁ... ይከጀላልና።” (አት-ተህሪም: 8) #imanislamicassociation #IIA #iman_ethiopia

  • ዚልሒጃ የአላህ መልክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ “በእነዚህ (በአስሩ የዙልሒጃህ) ቀናት ውስጥ እንደሚሰሩት መልካም ስራዎች በአላህ ዘንድ ይበልጥ የተወደዱ የሆኑ መልካም ስራዎች የሚሰሩባቸው ሌሎች ቀናት የሉም።” #imanislamicassociation #ኢማን_ኢስላማዊ_ማህበር #waldaaislaamummaaIimaan #IIA #ዙልሒጃ #zulhijja

  • መልካም ጁሙዓ | جمعة مباركة በሰዎችም ውስጥ በሐጅ ጥሪ አድርግ፤ እግረኞች ሆነው፣ በሩቅ መንገድም ሁሉ በሚመጡ ከሲታ ግመሎች ሁሉ ላይ ሆነው ይመጡ ዘንድ (ጥሪ አድርግ)። (ሱረቱ አል-ሐጅ፡ 27) #imanislamicassociation #IIA #iman_ethiopia

  • መልካም ሳምንት! " አላህ ከእናንተ መካከል አንዱ ስራን ሲሰራ አሳምሮ (በጥራት) እንዲሰራው ይወዳል። " ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) #imanislamicassociation #IIA #iman_ethiopia

  • መልካም ጁሙዓ | جمعة مباركة የጁምዓ ቀን ሱናዎች ገላን መታጠብ (ትጥበት ማድረግ)። ካሉን ልብሶች ሁሉ ያማረውን መልበስ። ሽቶ መቀባት (ለወንዶች)። ሲዋክ መጠቀም። ወደ መስጂድ በማለዳ መሄድ። ሱረቱል ካህፍን ማንበብ። በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት። ዱዓ ተቀባይነት የሚያገኝባትን ሰዓት መጠባበቅ (መፈለግ)። #imanislamicassociation #IIA #iman_ethiopia

  • "በትዕግሥትና በሶላትም ተረዱ፤ እርሷም (ሶላት) አላህን ለሚፈሩና ትሁት ለሆኑት (ኻሺዒን) እንጂ በሌላው ላይ በእርግጥ ከባድ ናት።" ሱረቱ አል-በቀራህ - 45 ኢማን ኢስላማዊ ማህበር ኑ! ለማህበረሰባችን መልካምን እናድርስ! #imanislamicassociation #ኢማን_ኢስላማዊ_ማህበር

  • 10,000 ቁርአን! የቁርአን እጥረት ባለባቸው የተለያዩ የደቡብ፣ የሲዳማ እና ኦሮሚያ ክልል ከተሞች ውስጥ በሚገኙ መስጂድ እና መድረሳዎች 10,000 ቁርአን ማከፋፈል ችለናል። ኢማን ኢስላማዊ ማህበር ኑ! ለማህበረሰባችን መልካምን እናድርስ! #imanislamicassociation #ኢማን_ኢስላማዊ_ማህበር

  • 🌿 🌿 መልካም ሳምንት 🌿 🌿 "በቆረጥክም ጊዜ በአላህ ላይ ተመካ፤አላህ በርሱ ላይ ተመኪዎችን ይወዳልና።" #imanislamicassociation #iman_islamic #iman_ethiopia #IIA #iman #ኢማን_ኢስላማዊ_ማህበር

  • جمعة مباركة | ጁሙዓ ሙባረክ خَيْرُ يَوْمٍ طَلَعَتْ عَلَيْهِ الشَّمْسُ يَوْمُ الْجُمُعَةِ " "ፀሐይ ከወጣችባቸው ቀናት ሁሉ በላጩ የጁሙዓ ቀን ነው።" (ሙስሊም ዘግበውታል) #imanislamicassociation #IIA #iman_ethiopia

  • 🌿 🌿 መልካም ሳምንት 🌿 🌿 የሚጠቅምህ ነገር ላይ ጉጉ (ትጉ) ሁን፤ በአላህም ታገዝ፤ ተስፋም አትቁረጥ! #imanislamicassociation #iman_islamic #iman_ethiopia #IIA #iman #ኢማን_ኢስላማዊ_ማህበር

  • ሳምንቱ እንዴት ነበር ? "ሳይመረመሩ (ሂሳብ ሳይደረግባችሁ) በፊት ራሳችሁን መርምሩ፤ (ስራችሁ) ሳይመዘንባችሁ በፊትም ራሳችሁን መዝኑ።" ታላቁ ኸሊፋ የዑመር ኢብኑል ኸጣብ (ረ.ዐ) #imanislamicassociation #iman_islamic #iman_ethiopia #IIA #iman #ኢማን_ኢስላማዊ_ማህበር

  • 🌿 جمعة مباركة | ጁሙዓ ሙባረክ! 🌿 ከቀኖቻችሁ ሁሉ በላጩ የጁሙዓ ቀን ነው። በእርሱ (በጁሙዓ ቀን) በእኔ ላይ ሰለዋት ማውረድን አብዙ፤ ሰለዋታችሁ እኔ ዘንድ ይቀርባልና። #imanislamicassociation #IIA #iman_ethiopia

  • አማኞች እርስ በእርሳቸው በመዋደድ፣ በመተዛዘንና በመረዳዳት ያላቸው ምሳሌ በትክክል እንደ አንድ አካል ነው። አንዱ የሰውነት ክፍል ሲታመም፣ የተቀረው ሰውነት አካል በሙሉ እንቅልፍ በማጣትና በትኩሳት (ህመሙን በመጋራት) አብሮት ይሳተፋል። #imanislamicassociation #iman_islamic #iman #iman_ethiopia #IIA

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን በሲሙ ቀበሌ የሚገኙ የአካባቢው ሴቶችና እናቶች በቅርቡ ማህበራችን በሰጠው የንጽህና እና ጤና አጠባበቅ የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም ላይ ስለነበራቸው ተሳትፎ ፣ ከፕሮግራሙ ያገኙትን እውቀት ከምስጋና ጋር በዚህ መልኩ ገልፀዋል። Naannoo Oromiyaatti, Godina Booranaa Aanaa yaabelloo Ganda Simmuuttii haadholii fi dubartoota argamaniif sagantaa hubannoo uumuu waa'ee qulqullinaa fi eegumsa fayyaa dhiheenya kana waldaa keenyaan kenname irratti hirmaannaa taasisaniin beekumsa argatan, galataa waliin haala kanaan ibsaniiru. #ኢማን_ኢስላማዊ_ማህበር #imanislamicassociation #iman_ethiopia #imanislamic #IIA

  • 🌿🌿መልካም ሳምንት!🌿🌿 عجبًا لأمر المؤمن إن أمره كله خير "የአማኝ ነገር ድንቅ ነው፤ ነገሩ ሁሉ ለእርሱ መልካም ነው።" (ሙስሊም ዘግበውታል) #ኢማን_ኢስላማዊ_ኮሌጅ #imanislamicassociation#iman_ethiopia

  • 🌿 جمعة مباركة | ጁሙዓ ሙባረክ! 🌿 عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ ذَكَرَ يَوْمَ الْجُمُعَةِ، فَقَالَ: "فِيهِ سَاعَةٌ لَا يُوَافِقُهَا عَبْدٌ مُسْلِمٌ، وَهُوَ قَائِمٌ يُصَلِّي، يَسْأَلُ اللَّهَ تَعَالَى شَيْئًا، إِلَّا أَعْطَاهُ إِيَّاهُ" "በጁሙዓ ቀን አንዲት ሰዓት አለች፤ ሙስሊም ባሪያ ቆሞ እየሰገደ አላህን አንዳች ነገር አይጠይቃትም፣ አላህ የጠየቀውን የሰጠው ቢሆን እንጂ።" (ቡኻሪና ሙስሊም የዘገቡት) #imanislamicassociation #IIA #ኢማን_ኢስላማዊ_ኮሌጅ #iman_ethiopia

IIA Iman Islamic Association — tgindex