tgindex
Nejashi Printing Press

Nejashi Printing Press

Статистика

ይህ የነጃሺ ማተሚያ ቤት ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል ነው። የተለያዩ ጠቃሚ መልዕክቶችን፣ አዳዲስ የህትመት ውጤቶቻችንና አገልግሎቶቻችንን ተከታተሉን፣ ለሌላውም ሼር አድርጉ።

Последний пост
11 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
3
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
4 664
−8 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
3 878
20 постов
Вовлечённость
83,1%
к подписчикам
Постов в день
0,4
всего 20
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
478
1/48двое суток
547
1/72трое суток
590

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 11 авг.2 3439

    በምርጥ ሙስሊም ምሁራን ስለ ኢስላም ከተፃፉ ቆየት ካሉና የቅርብ ምርጥ መፃሕፍት መካከል እነኚህን እንጋብዛችሁ፡፡ የቱን አንብባችኋል! 1- ኢስላምን ለመረዳት ፡ ዶ/ር ዩሱፍ አል-ቀረዷዊ - አላህ ይዘንላቸው፣ 2- ኢስላማዊ እሴቶች ፡ በኡስታዝ ሐሰን አዩብ 3- ኢስላም የማኅበራዊ ችግሮች መፍትሄ ፡ በኡስታዝ አቡል አዕላ አል-መውዱዲ 4- የኢስላም ድል አድራጊነት ፡ ዶ/ር ዩሱፍ አል-ቀረዷዊ 5- የኢስላማዊው ሥልጣኔ አንፀባራቂ ገጽታዎች ፡ ዶ/ር ሙስጠፋ ሲባዒ 6- የኢስላም ሁለንተናዊነት ፡ በዶ/ር ዐብደላህ አል-ቀሕጣን (ክፍል አንድ እና ሁለት) 7- ይህ ነው ኢስላም፡ ሸይኸ ዐሊ ጠንጣዊ 8- የኢስላም ጥሪ ፡ በወሒዱ ዲን ኻን 9- ኢስላም የዘመናዊ ሥልጣኔ ፈጣሪ ፡ በወሒዱ ዲን ኻን 10- የኢስላማዊ ጥበብ ውርሣችን ፡ በወሒዱ ዲን ኻን https://t.me/Nejashipp

  • https://vt.tiktok.com/ZS4ug6hNE/

  • 31 июл.3 8495

    ነጃሺ መፃሕፍት በኤግዚቢሽን ማዕከል ከልዩ ቅናሽ ጋር

  • 28 июл.4 0381

    https://www.facebook.com/share/p/1CdY6wjokS/

  • 27 июл.3 9151

    2 ቀን ቀረው በተወሰኑ መፃህፍት ላይ ቅናሽ ይኖረናል ።

  • 26 июл.3 6932

    https://vt.tiktok.com/ZSXKw3tbB/

  • 18 июл.5 78715

    ከሐምሌ 23-26 በኤግዚቢሽን ማዕከል

  • 25 июн.4 8911

    https://nejashibooks.com/

  • 25 июн.2 1401

    https://t.me/Nejashipp

  • https://vt.tiktok.com/ZSCYng16B/

  • 23 июн.5 65021

    видео или голосовое, без подписи

  • 23 июн.5 76321

    видео или голосовое, без подписи

  • 23 июн.6 08021

    видео или голосовое, без подписи

  • 23 июн.4 87021

    видео или голосовое, без подписи

  • 23 июн.4 87421

    видео или голосовое, без подписи

  • 23 июн.4 67824

    видео или голосовое, без подписи

  • 23 июн.4 42822

    ምርጥ የሕፃናት እነፃ (ተርቢያ) መፃህፍት ከኬጂ እስከ ስድስተኛ ክፍል

  • 15 июн.6 4288

    በዚያ ዕለትም ‘ሠንየተል ወዳዕ’ በተባለው ሥፍራ በርካታ የመዲና ሕዝብ ተሰብስቦ ምስጋናና ውዳሴ እያሰማ ተቀበላቸው፡፡ መዲና በታሪኳ እንደዚያ ቀን የደስታ እልልታ ገጥሟት አያውቅም፡፡ ዕለቱ በእርግጥም ኢስላም ጠባብ ከሆነው የመካ አስጨናቂ ሕይወት ወደ ሠፊውና አስደሳች ወደ ሆነው የመዲና ሕይወት ሽግግር ያደረገበት ታሪካዊ ቀን ነበር፡፡ የመዲና ሕዝቦች የአላህን ታላቅ በረከትና ጸጋ በደስታ ተቀብለው ምስጋናና ውዳሴ ያሰሙበት ድንቅ ዕለት፡፡ ለምን አመስጋኝ አይሆኑ!! ምድራቸው ታሪካዊውን የኢስላም ብርሃን ለዓለም እንድታደርስ ተመርጣለች፡፡ የመጨረሻውንና የነብያት ሁሉ መደምደሚያ የሆኑትን ሙሐመድን (ሰ.ዐ.ወ) ተቀብላ ለማስተናገድ ከመታደል የበለጠ ምን ልቅና ትሻለች! ዕድለኛ ከተማ፡፡ በጊዜው ሁሉም “የአላህ መልዕክተኛ! የአላህ መልዕክተኛ! ሙሐመድ!” እያለ ደስታውን ሲገልጽ ይታይ ነበር። ዝነኛው የጠለዐል በድሩ ዐለይና ነሺዳም በዚያ ቀን ተነሸደ። የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) በታሪክ ገጾች የሚስተካከለው በሌለ የደመቀ አቀባበል መዲና ከገቡ በኋላ የሚያርፉበትን ሥፍራ ራሳቸው መወሰን አልፈለጉም ነበር፡፡ ከዚያ ይልቅ “ግመላቸው መለኮታዊ ምሪት” እንዳላትና እርሷ የምታርፍበትን ቦታ ትክክለኛው ማረፊያቸው እንደሆነ በማሳወቅ ጉዟቸውን ቀጠሉ፡፡ በመጨረሻም የአቡ አዩብ አል-አንሷሪ (ረ.ዐ) ቤት ሲደርሱ አቡ አዩብ (ረ.ዐ) ተሸቀዳድመው ጓዛቸውን በመያዝ እቤታቸው አስገቡት፡፡ ከ" ለዓለማት እዝነት" መጽሐፍ ትርጉም : አቡ ቢላል https://t.me/Nejashipp https://www.tiktok.com/@nejashibooks https://nejashibooks.com/

Nejashi Printing Press — tgindex