Digital Training Institute
Статистика- Последний пост
- 15 июн. 2024 г.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
እነሆ በተጠየቅነው ይቅርታ መሰረት ሰርትፍኬቱን ተቀብለናል!🙏 ሰላም ውድ የኮሌጃችን ማህበረሰብ በሙሉ! በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በኩል የተላፈው መረጃ እኛን የማይውክል እና በፍጹም ከእውነታ የራቀ መሆኑን ገልጸንላችሁ እንደነበር ይታወቃል። ለዚህም ማሳያ የሚሆን ማስረጃ በአስቸኳይ ከራሱ ከባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ተቀብለን እናሳውቃለን ብለን ቃል በገባንላችሁ መሰረት የ2016 የትምህርት ዘመን #የምዝገባ #ፈቃድ #እውቅና #ሰርትፍኬት እነሆ! ስለ ትዕግስታችሁ እና ለኮሌጃችን ስላሳያችሁት የያገባኛል ስሜት ከልብ እናመሰግናለን!❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏 👉#ውስን #ቦታ #ስላለን #ፈጥነው #ይመዝገቡ!!! ኩዊንስ ኮሌጅ ሜክስኮ ልደታ ካምፓስ
видео или голосовое, без подписи
ታህሳስ 1ቀን 2016 ዓ.ም ማስታወቂያ #ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302 #ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F #ድረ_ገጽ; educoc.gov.et #ቴሌግራም https://t.me/AAEQOCAA
ለ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በምዝገባ ላይ ነን! ** የMASTERS፣ የDEGREE፣ የTVET የRemedial እና አጫጭር ስልጠና ሙሉ መረጃ ከዚህ በታች ይገኛል። አቀራቢያዎ በሚገኝ ካምፓስ በመሄድ ይመዝገቡ:: ኦንላይን ለመመዘገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ:: 👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾 http://queenscollege-student.edu-et.live/NewApplication ለበለጠ መረጃ በ 0912164898 ወይም 0934929292 ይደውሉልን። * MASTERS Full information ** በወር 1,200 ብር ብቻ ነው። በቀን ፤ በማታ እንዲሁም በቅዳሜና እሁድ አለን የምናስተምራቸው ፊልዶች 1. MBA (masters of business administration) 2. Project management 3. Accounting and finance ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ነገሮች 👉🏽 3 ጉርድ ፎቶ 👉🏽 የመጀመሪያ ዲግሪ ቴምፖ ኦሪጅናልና ኮፒ 👉🏽 official transcript 👉🏽 10th and 12th matric certificate 👉🏽 ከ 9 - 12 high school transcript 👉🏽 የመመዝገቢያ አንድ ጊዜ ክፍያ - - 500.00 birr 👉🏽 የምዝገባ አድራሻ:- አዲስ አበባ የሚገኙ ካምፓሶች በሙሉ ለበለጠ መረጃ በኢንቦክስ(ውስጥ መስመር)ጻፉልን። **** DEGREE full information* =〉 በቀን, በማታ እና በርቀት አለን =〉 በርቀት ተርም ቱቶሪያልና በቅዳሜ እና እሁድ በመረጡት ፕሮግራም ትምህርቱ ይሰጣል። DEGREE PROGRAMS 1. Accounting and Finance 2. Computer Engineering 3. Computer Science 4. Management /Business Management/ 6. Social Work 7. Sociology DISTANCE DEGREE PROGRAMS 1. accounting and finance 2. management .................................................................. Regular & Distance - 4 Years Extension - 5 Years ....................................................................................... ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ነገሮች 👉🏽 የትምህርት ማስረጃ (ሌቭል 4 ዲፕሎማ ወይም 12 ዩኒቨርስቲ መግቢያ ነጥብ) 👉🏽 ሌቭል 4 ዲፕሎማ + COC 👉🏽 የ1 ወር ክፍያ 👉🏽 መመዝገቢያ - 300.00 birr 2 ጉርድ ፎቶ ........................................................................................ *TVET full information* 1. Information Technology 2. HRM 3. Accounting 4. Secretarial Science 5. Marketing በቀን – 2 ዓመት በማታ እንዲሁም ቅዳሜ እና እሁድ - ዓመት በወር 500 ብር ነው ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ነገሮች 👉🏽 የትምህርት ማስረጃ ማለትም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ማስረጃ 👉🏽 የመመዝገቢያ - 300.00 birr 👉🏽 2 ጉርድ ፎቶ 👉🏽አጫጭር ስልጠናዎች #COC #project Management #Leadership #According in Amharic #GAT #Exit Exam #Languages #IFRS #Research Analysis, SPSS, STATA #Basic computer skills # And more 👉🏽 የአቅም ማሻሻያ (Remedial) የምዝገባ አድራሻ:- አዲስ አበባ የሚገኙ ካምፓሶች በሙሉ **** እናመሰግናለን* Share Share
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
Here is the Second round Exit Exam Exercise
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ለማኔጅመንት ዲፓርትመንት
ሰላም ውድ የ2015 ዓ.ም የዲግሪ ተመራቂ ተማሪዎቻችን በሙሉ እንደሚታወቀው በትምህርት ሚኒስቴር በወጣው ደንብ እና መመሪያ መሰረት ከዚህ ዓመት ጀምረው ለሚመረቁ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና እንዲወስዱ ተወስኗል ። ስለዚህ ኮሌጃችን ከየካቲት 10/2015 ዓ.ም ጀምሮ የማጠናከርያ ትምህርት ይስጣል ነገር ግን እስክዛ ድርስ ግን ለአካውንቲንግ እና ማኔጅመንት ዲፓርትመንት የምትለማመዱበተን worksheet የላክን መሆናችንን እንገልጻለን።