QCATR-2016
СтатистикаThis channel concerns all about 2016 entry both Degree and TVET students
- Последний пост
- 29 окт. 2024 г.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://t.me/queenscollegeayertenacampus
12/02/2017 ማስታወቂያ ለኩዊንስ ኮሌጅ ተማሪዎች በሙሉ ለ2014፤2015፤2016 ገቢ የዲግሪ ተማሪዎች እንኳን ለ2017ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን ፤ በአየርጤና መሰናዶ ት/ቤት የመብራት ችግር ስለገጠመን እስኪስተካከል ድረስ የመማሪያ ክፍላችሁ በዋናው ህንፃ ሞቢል ሸዋ ሾፒን ላይ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ኮሌጁ
2017 E.C 1st Semester Class Schedule for degree students and class starting date will be 11/01/2017
видео или голосовое, без подписи
FINAL EXAM SCHEDULE FOR DEGREE 2016 ENTRY
19/01/2017 ማስታወቂያ በተለያየ ምክንያት የማጠቃለያ ፈተና ያለፋችሁ ተማሪዎች በሙሉ ከ20/01/2017ዓ/ም -24/01/2017ዓ.ም ድረስ ብቻ በኮርስ 500 ብር በመክፈል ዲፓርትመንት ቢሮ ሪፖርት እንድታደርጉ እየገለፅን ፈተና የሚሰጠው 27/01/2017ዓ.ም 11፡00 ላይ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማሳሰቢያ ፡ ከተገለፀው ቀን በማመልከታ ያላስተካከለ ተማሪ ኮርሱን በድጋሚ ከፍሎ እንደሚወስድ እናሳውቃለን፡፡ ኮሌጁ
FINAL EXAM SCHEDULE FOR DEGREE 2016 ENTRY
16/01/2017 ማስታወቂያ በመጀመሪያ እንኳን መስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን ከቀን 16/01/2017ዓ.ም ጀምሮ እስከ 19/01/2017ዓ.ም ድረስ የመስቀል በዓል ምክንያት በማድረግ ትምህርት የማይኖር መሆኑን እየገለፅን ከ20/01/2017ዓ.ም ጀምሮ መደበኛ የመማር ማስተማር ፕሮግራም የሚቀጥል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ኮሌጁ
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
03/13/2016 ማስታወቂያ ለኩዊንስ ኮሌጅ አየርጤና ካምፓስ ማህበረሰብ በሙሉ በመጀመሪያ እንኳን ለ2017ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን የአዲስ አመት በዓል ምክንያት በማድረግ ከሰኞ 04/13/16 ጀምሮ እስከ እሁድ 05/01/17 ዓ.ም የበዓል እረፍት መሆኑን እየገለፅን በ06/01/2017ዓ.ም መደበኛ ስራ የምንጀምር መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ኮሌጁ
видео или голосовое, без подписи
29/12/2016 ማስታወቂያ ለኩዊንስ ኮሌጅ ነባር ተማሪዎች በሙሉ ለ2017ዓ.ም ከዋናው መስሪያቤት በተላለፈው መመሪያ መሰረት ከዚህ በፊት ይከፈል በነበረው ወርሃዊ ክፍያ ላይ 100 ብር ጭማሪ የተደረገ በመሆኑ ከመስከረም 2017 ዓ.ም ጀምሮ ከዚህ በፊት በምትከፍሉት ወርሃዊ ክፍያ ላይ 100 ብር ጨምራችሁ እንድታስገቡ እናሳውቃለን፡፡ ኮሌጁ
ማስታወቂያ በተለያየ ምክንያት የማጠቃለያ ፈተና ያመለጣችሁ የዲግሪ ተማሪዎች ከቀን 13/12/2016 – 16/12/2016ዓ.ም ድረስ ማመልከቻና በአንድ ኮርስ የመፈተኛ 500 ብር በኮሌጁ አካውንት በማስገባት ማመልከት እንደምትችሉ እየገለፅን ፈተናው የሚሰጠው በ20/12/2016 11፡30 መሆኑን እናሳውቃለን
видео или голосовое, без подписи
24/11/2016 ለኩዊንስ ኮሌጅ 2016 ገቢ የቲቪቲ ተማሪዎች በሙሉ የ2016 የ3ኛ ተርም ምዝገባና ክላስ መጀመሪያ ፕሮግራም ከዚህ በታች በተገለፀው መልክ መሆኑን እናሳውቃለን ተግባር ቀን ምርመራ 3ኛ ተርም ምዝገባ 26-27/11/2016 3ኛ ተርም ትምህርት የሚጀምረው 27/11/2016 3ኛ ተርም ትምህርት የሚጠናቀቀው 18/01/2017 ማሳሰቢያ፡ 1. ማንኛውም ተማሪ ለምዝገባ በሚመጣበት ወቅት እስከ ሰኔ 2016ዓ.ም የከፈለበትን ደረሰኝ እና 200 ብር የመመዝገቢያ በባንክ በማስገባት ይዞ መምጣት ይኖርበታል 2. ምዝገባ ያላከናወነ ተማሪ ክፍል ገብቶ መማር አይችል ኮሌጁ
your exam time is 11:00
Final Exam Schedule For 2016 Entry Degree Students
13/11/2016 ለኩዊንስ ኮሌጅ 2016 ገቢ የዲግሪ ተማሪዎች በሙሉ የ2016 2ኛ ተርም ክላስ ማብቂያና የ3ኛ ተርም ክላስ መጀመሪያ ፕሮግራም ከዚህ በታች በተገለፀው መልክ መሆኑን እናሳውቃለን ተግባር ቀን ምርመራ ትምህርት የሚጠናቀቀው 15/11/2016 የማጠቃለያ ፈተና 16 – 20/11/2016 3ኛ ተርም ምዝገባ 01-02/12/2016 3ኛ ተርም ትምህርት የሚጀምረው 06/12/2016 ማሳሰቢያ፡ 1. ማንኛውም ተማሪ ለፈተና ከመቀመጡ በፊት ከፋይናንስ ጋር ያለበትን ክፍያ ሁኔታ ማጠናቀቅ ያለበት መሆኑን እናሳስባለን ኮሌጁ
09/11/16 ለኩዊንስ ኮሌጅ አየርጤና ካምፓስ ተማሪዎችና መምህራን ከትምህርት አሰጣጥ ጋር በተያያዘ ከተማሪዎች በኩል የመንጠባጠብና ክፍል አለመግባት በተለይ አሁን በተጀመረው ሴሚስተር እየተስተዋለ መሆኑን የተገነዘብን ሲሆን ለዚህም አንዱ ምክንያት የአንዳንድ መምህራን አቴንዳንስ በትክክል አለመያዝ መሆኑን ተረድተናል ስለሆነም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የተማሪ አቴንዳንስ በትክክል እንዲያዝና ክፍል ገብቶ ያልተማረ ተማሪ የማጠቃለያ ፈተና ላይ የማይቀመጥና ኮርሱን በድጋሚ ከፍሎ የሚፍቅ መሆኑን አሳውቃለው ኮሌጁ