የኛ እውነታ በብዕር ✍
описание
ይህ የኛ እውነታ ነው! ስጋ ለባሹን በ ብዕር ስንገልፀው!✏✍️ ሀሳብ ለማስፈንጠር @MadihuResull
205
подписчиков
Охват к подписчикам
273,2%
ERR
Реакции к просмотрам
1,56%
175 на 20 постов
Пересылки к просмотрам
0,21%
23
Постов в день
0,0
всего 20
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 10 янв.ልክ የሆነ ነገር ልክ ባልሆነ ጊዜ ልክ አይደለም! .🧑🦯4,05%
- 5 окт. 2024 г.ሰው ምን ይለኛል ብለህ አትጨነቅ... ያለበለዚያ ሁሌም ኋላ ቀር ትሆናለህ! ህልምህን አንተ እንጂ እነሱ አይኖሩልህም። @Rem_post2,42%
- 23 авг. 2024 г.ዛሬ እንደዚ መሆኑን ባዉቅ ኖሮ ትላንት የማልጀምረዉ ስንት ነገር ነበር!!💔 @Rem_post2,32%
- 22 окт. 2024 г.ተረጋጉ ዱንያ ማስጨነቅ ባህሪዋ ነው አብሽሩ አብሽሩ የጠፋውን ንብረት አላህ በሰፊው ይተካላቹህ 💔 @Rem_post2,08%
- 6 сент. 2025 г.ሰላም ለልባችሁ 💚1,90%
- 10 июн. 2025 г.አየሽው ዓለሜ....? እንባሽ ቀላዋጭ ነው.... (ድንኳን ሰባሪ ነው....) ሳይጠሩት ይመጣል፣ (በደስታሽ ወንበር ላይ....) ከሳቅሽ አጠገብ ---አብሮ ይቀመጣል። | እየሳቅሽ አልነበር....?! እየሳቅሽ አልነበር....?! (እንባሽ ከየት መጣ?) በሳቅሽ መካከል -- ለምን ታለቅሺያለሽ? (ምናልባት ማን ያውቃል...) ደስታሽ የከለለው --- ድብቅ ሀዘን አለሽ......❤️🩹1,73%
- 30 окт. 2024 г." በአላህ ሲትር ውስጥ መቆየት ካሻህ አላህ በሌላው ላይ የጣለውን ሲትር አታንሳ..!"❤ @Rem_post1,68%
- 3 сент. 2024 г.🥀ወደ አላህ ለመመለስ እስካልሞትክ ድረስ ጊዜ አለህ፤በሩም ክፍት ነው ምህረቱም አያልቅም፤ እዝነቱም ሰፊ ነው።💙 @REM_Post1,62%
- 26 мар. 2025 г.ስናሳዝን! ሰዎች በመብታቸዉ ሚያረጉልንን ነገር ግዴታቸዉ አድርገን ምንወስድ ሰዎች ።1,61%
- 25 авг. 2024 г.የሚያምረው መስታወትም ሲሰበር... ወደ መጥፎ መሳሪያነት ይቀየራል! @Rem_post1,58%
- 8 мар. 2025 г.አላህ ሆይ! ልባችንን በፍቅርህ ምላሳችንን በአዝክሮትህ አካላችንን በትእዛዝህ አዕምሯችንን ስለ ፍጡራንህ በማስተንተንተንና፣ስለ ሀይማኖትህ በመገንዘብ ጥመድልን።1,56%
- 9 окт. 2024 г.💜 በእያንዳንዱ ሰከንድ ከዓለም ላይ የሆነ ሰው ይሄዳል‥ እኛም መስመሩ ላይ እንዳለን አንዘንጋ ። 😔😔😔 @Rem_Post1,51%