NOOR TUBE
описание
My you 2tube channel https://youtu.be/GSCeYsXR #የዚህ ቻናል ዋነኛ አላማ :- ኢስላማዊ ትምህርቶችን, ምክሮችን እና ታሪኮችን 👉 አነቃቂ ፅሁፍ እና አነቃቂ ንግግሮችን 👉መፅሐፍትን 👉ጥቅስ እና አባባሎችን ለ አስተያየት 🔜 @Theonenu ለ Cross 🔜 🔜 @Theonenu
1 448
подписчиков
Охват к подписчикам
2,4%
ERR
Реакции к просмотрам
0,30%
3 на 26 постов
Пересылки к просмотрам
0,60%
6
Постов в день
0,3
всего 26
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 26 мая🎉 ዒድ ሙባረክ! | ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም! 🌙🐑 الله أكــبر، الله أكــبر، الله أكــبر، لا إلــه إلا الـلــــه، والـلــه أكــبر، الـلــه أكــبر، ولـلــه الحمــد. እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሃ (የአረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አላህ (ሱ.ወ) የሑጃጆችን ሐጅ፣ ጾመኛውን፣ ኡድሂያ አራጁንና መልካም የሰራውን ሁሉ ስራውን ይቀበለው! ይህ የዒድ በዓል፡- ✨ የነብዩላህ ኢብራሂምን (ዐ.ሰ) ታዛዥነት የምንማርበት፤ ✨ በኡድሂያ (እርድ) ድሆችን የምናስደስትበት፣እና ✨ የቤተሰብ ዝምድናን የምናጠናክርበት በዓል ነው።3,92%
- 22 июл.Downloaded via: @downloader_tiktok_bot2,78%
- 14 авг.без подписи0,00%
- 13 авг.без подписи0,00%
- 28 июл.🔒ጥያቄ ❔ በቁርአን ውስጥ የሚገኘው ረጅሟ ሡራ ሡረቱል በቀራህ ናት? ⚡️የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ 👉 @Quran_mylife10,00%
- 27 июл.⭕️ይህ መልዕክት ለሱና ቻናል ባለቤቶች ⭕️ ➲ ቻናላችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ በነፃ ማሳደግ የሚያስችል ዌቭ በአዲስ መልክ ጀምረናል 🛑በነፃ ነዉ ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥 ➦ ከ #300 በላይ ተከታዮች ከ #500 እና #1000 በላይ ተከታዮች ላላቸው ⚡️ የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ 👉 @Quran_mylife10,00%
- 23 июл.⭕️ይህ መልዕክት ለሱና ቻናል ባለቤቶች ⭕️ ➲ ቻናላችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ በነፃ ማሳደግ የሚያስችል ዌቭ በአዲስ መልክ ጀምረናል 🛑በነፃ ነዉ ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥 ➦ ከ #300 በላይ ተከታዮች ከ #500 እና #1000 በላይ ተከታዮች ላላቸው ⚡️ የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ 👉 @Quran_mylife10,00%
- 22 июл.https://vt.tiktok.com/ZSXpqjnjA/0,00%
- 22 июл.ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው ብዙ የሱና ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ። ጥያቄ 1 💎ተዉሂድ በስንት ይከፈላል?0,00%
- 13 июл.የሕይወት ሚዛን የምንኖርባትን አጭር የዱንያ ዓለም በትዕግስትና በእርጋታ ካልተረዳናት ከዐለሙ በሰፋው ውስብስብ ጥልቀቷ ውስጥ እንድንዘፈቅ ታደርገናለች። የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የዚህች ዐለም መከራ እንድንሻገር በርካታ መንገዶችን አድርገውልናል። የርሳቸውን ብርሃናማ ንግግሮች ለመረዳት ጥልቅ እምነት ቢያሻንም ንግግሮቻቸውን ደጋግሞ በማውራትና በማዳመጥ ልባችን ውስጥ ለመጻፍ ጥረት እናደርጋለን። ይህ በራሱ ዚክር ሲኾን በሌላኛው ዕይታ ደግሞ ሕክምና ነው። የሚቀጥሉት አራት ሐዲሶች ለተረጋጋ ሕይወታችን መሠረቶች ናቸው። አንደኛ፦ ምላስን ከክፉ ንግግር መቆጠብ « በአላህና በመጨረሻው ዘመን ያመነ ሰው መልካም ንግግር ይናገር ወይም ዝም ይበል።» (ሐዲስ) ክፉ ንግግሮች ከአንደበታችን ከሚወጡ ዝምታችን የተሻለ እንደኾነ የሚመክረን ሐዲስ ነው። ብዙ ጊዜ ሰዎች የሚያዙት በዝምታቸው ሳይኾን በንግግሮቻቸው ነውና! ሁለተኛ፦ ከማያስፈልጉ ነገሮች መራቅ የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦ « አንድ ሰው የማይመለከተውን ነገር መተዉ ከእስልምናው ማማር ነው።» ያለንበት ጊዜ በማንፈልጋቸው በርካታ ጥፋቶች በግዴታ የምንነከርበት ነው። ይህ በመኾኑም በቀጥታ የማይመለከቱንን ነገሮች ከመስራት፣ ከማድመጥና፣ ከመናገር መቆጠብ እምነትን እንደሚያጠናክርና ንጽሕናን እንደሚያፋፋ መገንዘብ ተገቢ ነው። ሦስተኛ፦ ራስን መቆጣጠር (ከቁጣ መጠበቅ) አንድ ሰው የአላህ መልእክተኛን (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲመክራቸው ጠይቋቸው ደጋግመው "አትቆጣ" አሉት። ይህ የሚያሳየው ቁጣ የአዕምሮን ሚዛን የሚያዛባ ፍትሕን የሚያሳጣ ግለሰቦች ላይ ውስጣዊ ጉዳትን የሚያስከትል ከባድ ነገር መኾኑን ነው። አራት፦ ንጹሕ ልቦና መያዝ የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦ « ለራሳችሁ የወደዳችሁትን ለሌሎች እስካልወደዳችሁ ድረስ አላመናችሁም።» ራሳችን ላይ ቢኾን የምንወደውን ነገር ሌሎች ላይ እንዲኾን መመኘት፣ ራሳችን ላይ እንዳይደረግ የምንጠላውን ሌሎች ላይ እንዳይደረግ ማሰብ የአማኝ ባሕርይ ነው። የእምነትም መለኪያ ነው። በዚህች ቅጽበታዊ ዐለም ተታለን ሰዎችን በልብም ኾነ በአካል ከመጉዳት መታቀብ ጥልቅ ከሆነ ከኢማን መንገድ መሸለም ነው። አላህ ያስረዳን 🤲 የልቤ ወዳጅ🥀🖤 ©️@strong_iman0,00%
- 7 июл.በሙሰላ መተግበሪያ ያካተትናቸው አዳዲስ ፊቸሮችን ከላይ ይመልከቱ።0,00%
- 8 июн."ሰኔ እና ሰኞ ተገጣጠሙ" የሚል አጉል እምነት! ዛሬ ሰኔ 1 ሰኞ ነው። ብዙዎች "ምን ይከሰታል?" ሲሉ ይጨነቃሉ። ነገር ግን ይህ ተረት መነሻው በ1900 ዓ.ም. የመኪና ትራፊክ ደንብ ሲቀየር ከተፈጠሩ አደጋዎች እንደሆነ ታሪክ ያስረዳል - መለኮታዊ መነሻ የለውም! እስልምና ግን እንዲህ ያለውን አጉል እምነት (ጢየራ) ሺርክ አድርጎ ይቆጥረዋል። ነብዩ ﷺ እንዳሉት: "ጢየራ ሺርክ ነው" ቀናት በራሳቸው ክፉም ሆነ በጎ አያመጡም። ክፉና ደግ የሚሆነው በአላህ ፈቃድ ብቻ ነው። ስለዚህ ዛሬንም ልክ እንደማንኛውም ቀን በትጋት በሥራ፣ አላህን በማስታወስ እናሳልፍ ! ☝️0,00%