SOFTWARE Gallery
Статистика- Последний пост
- 20 сент. 2025 г.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ይሄ የKINGSTAR 99HD Prime አዲስ Software ነዉ። ምን አዲስ ነገር አለዉ? 1-VIP ቻናሎች ላይ ጨዋታ ሲጀምር freeze የሚያደርገው ችግር ተስተካክሏል። 2-Fix some bugs V1.140
ይሄ የKINGSTAR 9080HD አዲስ Software ነዉ። ምን አዲስ ነገር አለዉ? 1-VIP ቻናሎች ላይ ጨዋታ ሲጀምር freeze የሚያደርገው ችግር ተስተካክሏል። 2-Fix some bugs V2.37
ይሄ የKINGSTAR 8070HD አዲስ Software ነዉ። ምን አዲስ ነገር አለዉ? 1-VIP ቻናሎች ላይ ጨዋታ ሲጀምር freeze የሚያደርገው ችግር ተስተካክሏል። 2-Fix some bugs V2.37
ይሄ የKINGSTAR 7060HD አዲስ Software ነዉ። ምን አዲስ ነገር አለዉ? 1-VIP ቻናሎች ላይ ጨዋታ ሲጀምር freeze የሚያደርገው ችግር ተስተካክሏል። 2-Fix some bugs V2.37
ይሄ የKINGSTAR 99HD Prime አዲስ Software ነዉ። ምን አዲስ ነገር አለዉ? 🔴Add Red channels on 51.5°E Full HD 1080P 🔴Fix some bugs Read Me Update the software and do factory reset. Channels will load automatically. August 25/2025 V1.39
без подписи
без подписи
ይሄ የKINGSTAR 7060HD አዲስ Software ነዉ። ምን አዲስ ነገር አለዉ? 🔴Add Red channels on 51.5°E Full HD 1080P Read Me Update the software and do factory reset. Channels will load automatically. ለKingstar 7060,8070 እና 9080 Software ስትጭኑ መጀመሪያ Menu ተጭናቹ Setting ዉስጥ About STB ላይ ገብታቹ Model ካያቹ በዋላ እዛ ላይ በሚያሳያቹ Model ነዉ Download አድርጋቹ የምትጭኑት። August 25/2025
አዲስ Software 🔥 ይሄ የKING STAR 7060,8070,9080HD አዲስ Software ነዉ:: What's new? 🔥Add MYHD IPTV (የMYHD IPTV ተካቶበታል) @KINGSTAR_officialbot @SOFTWAREGALLERY12 V2.09 28/12/2021
አዲስ Software ✅ለKING STAR 99HD PRIME What's New ?? 🔥Add MYHD IPTV (የMYHD IPTV ተካቶበታል) ⛓V107 28/12/2021
ይሄ የKING STAR 7060, 8070, 9080, ሞዴሎች የመጨረሻ Software ነዉ። ❤️🔥Fix Some Bug @KINGSTAR_officialbot @SOFTWAREGALLERY12
አዲስ Software ✅ለKING STAR 99HD PRIME ምን አለዉ?? 🔥Forever Server 136 ወደ Forever 137 Upgrade ተደርጓል🔥 (F-Share 137) 🔥Fix Some Bug 19/12/2021
አዲስ Software ለKing Star 99HD Prime 🔥What's new-Fix reboot issue. 14/10/2021 @KINGSTAR_officialbot @SOFTWAREGALLERY12
አዲስ Software 🔥 ይሄ የKING STAR 7060HD አዲስ Software ነዉ What's new? Add press F1+3333 into biss edit menu. Software ከጫናቹ በዋላ FactoryDefault አድርጉት ሪሴቨራቹን በመቀጠል Biss key ማስገባት ስትፈልጉ ሪሞቱ ላይ F1 ነክታቹ 3333 ስትጫኑ ማስገቢያ ያመጣላቹሀል። @KINGSTAR_officialbot @SOFTWAREGALLERY12 22/09/2021
ይሄ የKING STAR 99HD PRIME አዲሱ ሶፍትዌር ነዉ። 🔥Add Amharic Font reader On YouTube and flash reader. ማሳሰቢያ ⚠️ ይሄን ሶፍትዌር ከጫናቹ በዋላ ሪሴቨሩን Factory Default አድርጉት። Forever Server Active ለማድረግ Menu ላይ ገብታቹ Network Setting ላይ Server Setting ታገኛላቹ 15 ቁጥር ላይ አድርጋቹ Server Type የሚለዉን ወደ Forever ትቀይሩታላቹ በመቀጠል ሪሞቱ ላይ አረንጓዴ በተን በመጫን Enable ማድረግ ነዉ። @KINGSTAR_officialbot 14/9/21
ይሄ የKING STAR 7060 አዲስ Software ነዉ። 🔥Dolby Digital , Dolby Digital Plus Sound System Support. Amos ላይ MTV.. ቻናሎች ድምፅ ላይ የነበረዉን ችግር አስተካክለነዉል። @KINGSTAR_officialbot 10/9/2021
ይሄ 👉 @KINGSTAR_officialbot የKING STAR ሪሴቨር ትክክለኛ bot ነዉ Software ,Channel list በፈለጋቹት ሰአት ታገኙበታላቹ። @KINGSTAR_officialbot
ይሄ የKING STAR 7060 ሪሴቨር ቻናል ድርድር የያዘ sdx ነዉ። በዉስጡ:- ✅AMOS 4°W (Yes Sport) ✅Yahsat (TV VARZISH) ✅NSS 57°E (ETHIO SAT ✅Nilesat የእነዚህን ሳተላይቶቻ ቻናል ይዟል ከእናንተ ሚጠበቀዉ አዉርዳቹ ሪሴቨራቹ ላይ መጫን ብቻ ነዉ። በመቀጠል ስዊች Port ማስተካከል ብቻ ነዉ። ⚠️ማሳሰቢያ ይሄ Software #አይደለም (Channel list file) ነዉ ጥቅሙም Search በማድረግ ምታጠፉትን ጊዜ ይቆጥብላቹሀል። @KINGSTAR_officialbot
ዛሬ የተለቀቀ አዲስ #Software ለKING STAR #7060 HD ማሳሰቢያ ⚠️👇 ✅Server Setting ለማግኘት በመጀመሪያ ከላይ ያለዉን #Software ከጫናቹ በዋል ሪሴቨሩን Factory Default ታደርጉታላቹ በመቀጠል Network Setting ላይ Server Setting ታገኛላቹ። ✅1 አመት ነፃ Funcam ሰርቨር ታገኛላቹ። 8 /09 /2021
✅አዲስ Software ለ SuperMax F18 Super Tech ረሲቨር ሶፍትዌር ስትጭኑ Burn Serial Number ብሎ የሚፅፈውን ተስተካክሏል። ሶፋትዌር ስትጭኑ ሞዴል እያያቹ ጫኑ!! SuperMax F18 Super Tech ብቻ። @SOFTWAREGALLERY12