tgindex
Последний пост
29 июл.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 079
+3 за 2 дн.
Сутки
+4
+0,37%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 663
21 постов
Вовлечённость
154,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
292
1/48двое суток
334
1/72трое суток
360

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 29 июл.3302из schoolofindiana

    ስኩል ኦፍ ኢንዲያና ሐምሌ 22 ቀን 2026 መልዕክት ለ2ኛ ደረጃ ተማሪ ወላጆች ጉዳዩ፦ አዲሱ ዩኒፎርም የሚደርስበትን ቀን ስለማሳወቅ በ2019 ዓ.ም  የ2ኛ ደረጃ ተማሪዎች ነባሩ ዩኒፎርም በአዲስ እንደሚቀየር ማሳወቃችን ይታወሳል፡፡ ከዩኒፎርም አቅራቢው ድርጅት ለመረዳት እንደቻልነው ዩኒፎርሙን በተሟላ ሁኔታ ለማቅረብ የተወሰኑ ቀናት ያስፈልጉታል፡፡ በዚህም መሠረት ወላጆች ከነሐሴ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ዩኒፎርሙን መረከብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ በመሆኑም ይህን በተመለከተ ተጨማሪ ወይም ተለዋጭ መረጃ ካለ ትምህርት ቤቱ የሚያሳውቃችሁ መሆኑን እንገልጻለን፡፡      ከሠላምታ ጋር

  • 28 июл.2805из schoolofindiana

    без подписи

  • 23 июл.1 06214

    без подписи

  • 13 июл.1 44015

    መልዕክት ለ ተማሪ ወላጆች ጉዳዩ፡ የክረምት ትምህርት የውጤት ማላቂያ መርሀግብርን ይመለከታል በ ዛሬዉ ዕለት የክረምት የዉጤት ማላቂያ ትምህርት መርሀግብር በ አለምብርሀን የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት መሰጠት ጀምሮል፨ በ መርሀግብሩ ተማሪዎች፥ መምህራን እንዲሁም የክፈለከተማዉ የመጡ የትምህርት ቢሮ አመራሮች በመገኘት ሂደቱን ተከታትለዋል፨ በዚህም መሰረት በ መርሀግብሩ የተገኙ ተማሪዎች ትምህረታቸዉን ተከታትለዉ ተመልሰዋል፨ ሆኖም ግን ጥቂት የማይባሉ ተማሪዎች በ ዛሬዉ መርሀግብር ላይ እንዳልተገኙ ከያዝነዉ አቴንዳንስ ለመረዳት ችለናል፨ በመሆኑም በዚህ መርሀግብር ላይ ያለበቂ ማስረጃ ከሶስት ቀናት በላይ የሚቀሩ ተማሪዎች ለ 2019 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ማከናወን እንደማትችሉ እያሳሰብን ከነገ ጀምሮ በ መርሀግብሩ ላይ ተሳታፊ መሆን እንዳለባችሁ እናሳዉቃለን፨ ማስታወሻ፡ የትምህርተ ሰዓት ጠዋት ከ 2፡30 እስከ 6፡45 መሆኑን እናሳዉቃለን፨ ትምህርት ቤቱ

  • 9 июл.1 55311

    без подписи

  • 9 июл.1 37217

    ጉዳዩ፡ የክረምት የዉጤት ማላቂያ መርሀግብርን ይመለከታል እንደሚታወቀዉ ተማሪዎች በ ሀገር አቀፍ ደረጃ የሚሰጥ ፈተና ላይ ዉጤታማ እንዲሆኑ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ የተለያዩ ስትራቴጅካዊ ዕቅዶችን በመንደፍ ተግባራዊ በማድረግ ላይ ይገኛል፨ ከነዚህ መርሀግብሮች መሀከል አንዱ የሆነዉ ትምህርት ቤቶችን በ ክላስተር በማቀፍ በተመረጡ የትምህርት ይዘቶች እንዲሁም የተሻለ የስራ አፈጻጸም ባለቸዉ መምህራን የሚሰጠዉ የማጠናከሪያ ትምህርት ተጠቃሽ ነዉ፨ ይህ መርሀግብር በበጋ የትምህርት ወቅት የቅዳሜ ማጠናከሪያ ትምህርት በ መባል ሲከናዉን ቆይቶል፨ የዚህ መርሀግብር አስፈላጊነቱ እና አፈጻጸሙ ከታየ በኃላ በ ክረምት ወቅትም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ከ ትምህርት ቢሮ የወረደዉ መመሪያ ያሳያል፨ በ መሆኑም በ 2018 በትምህርት ቤታችን የ 10 ኛ ክፍል እና የ 11 ኛ ክፍል ተማሪ የነበራችሁ እና በክፍል ዉጤታችሁ ከ 1-30 ደረጃ የያዛችሁ ተማሪዎች የዚህ መርሀግብር ተሳታፊ መሆናችሁን እያሳወቅን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ነጥቦች በ አንክሮ እንድትመለከቱ እናሳስባላን፨  የክረምት ትምህርት መርሀግብሩ ሰኞ ሀምሌ 06 2018 ዓ/ም ይጀመራል፨  መርሀግብሩ ለ ቀጣይ ሁላት ወራት የሚሰጥ ይሆናል፨  በ መርሀግብሩ ላይ ተሳታፊ የሆኑ ተማሪዎች የአገልግሎት ክፍያ ብር 1000( አንድ ሺህ ብር) የሁለት ወር ከዚህ በታች በሚገለጹት የክፍያ አማራጮች መክፈል ይኖርባቸዋል፨ o ቴሌ ብር፡ 0910890995( ታምራት ማሞ) o አዋሽ ባንክ፡ 013200044665802( ሮቤል ደቻሳ፥ መቅደስ መኮንን፥ እና አለማየሁ ጸጋ)  የ መማሪያ ቦታዉ እና የክፍል ድልድል መረጃዎች በቀጣይ የምናሳዉቅ ይሆናል፨ ማስታወሻ፡ በዚህ መርሀግብር ላይ በየክፍሉ ከ 1-30 ደረጃን የያዙ ተማሪዎች የመገኘት እና የአገልግሎት ክፍያ የመክፈል ግዴታ አለባቸዉ ይህንን በማያደርጉ ተማሪዎች ላይ ትምህርት ቤቱ ከ ክፍለከተማዉ ትምህርት ቢሮ በተሰጠዉ አቅጣጫ መሰረት ለ 2019 ዓ/ም የመደበኛዉ ትምህርት ምዝገባ ማከናወን እንደማይችሉ ከወዲሁ ለማሳወቅ ይወዳል፨

  • 4 июл.1 38111

    без подписи

  • 18 июн.1 7917

    🌍 The First of Its Kind in Ethiopia! 🇪🇹 🎓 Global Summer Camp 2026 🏛️ Model United Nations (MUN) in collaboration with the US Federation of UNESCO 🇨🇦 International University Preparation by instructors from Global University and UNF from Canada 🤖 Robotics, Coding & AI Hands-On Practice 🔐 Cybersecurity Fundamentals 🏅 Earn 3 International Certificates 📅 1-Month Program 📝 Registration On: June 20 🔗 Register: https://model-un-addis-ababa-special-registration-341569247294.us-west1.run.app/ 🚀 Limited Seats Available! #GlobalSummerCamp #ModelUN #Robotics #AI #Cybersecurity #Ethiopia

  • 18 июн.1 204из SOIAlembankGr12N

    без подписи

  • 16 июн.1 4503

    без подписи

  • 9 июн.2 13022

    без подписи

  • 7 июн.1 82322

    без подписи

  • 5 июн.2 04022

    без подписи

  • 2 июн.2 38136

    без подписи

  • 29 мая1 8402из schoolofindiana

    ሰላም ዉድ ወላጆች ከሰኞ ግንቦት 24/9/2018  ዓ/ም እስከ ረቡዕ 26/9/2018  ዓ/ም ትምህርት ቤቱ ዝግ ሆኖ የሚቆይ መሆኑን እናሳውቃለን።

  • 27 мая2 9271из Atrons

    без подписи

  • 27 мая2 9301

    без подписи

  • 27 мая1 940

    без подписи

  • 27 мая1 7401

    без подписи

  • 27 мая1 640

    без подписи