tgindex
(SKG)SUMEYA KG channel

(SKG)SUMEYA KG channel

Статистика

ሱመያ ብቁ ዜጋ ማፍሪያ

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
891
−3 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 148
22 постов
Вовлечённость
128,8%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 22
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
210
1/48двое суток
240
1/72трое суток
259

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • https://youtu.be/J_0YomgHu5U?si=HTwiPYTDxj_yAMbH

  • 26 июл.1 81926

    ለውድ የሱመያ ትምህርት ቤቶች ወላጆች የ2019 የትምህርት ዘመን ምዝገባ በዛሬው እለት በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል :: አምናችሁና ወዳችሁ ምዝገባ ያከናወናችሁ ወላጆች ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው :: ቀጣይ ሳምንት በሚኖሩን ቦታዎች አዳዲስ ተማሪዎችን የምንቀበል ሲሆን ነባር ወላጆች ሰኞና ማክሰኞ ብቻ አሳማኝ ምክንያታችሁን በማቅረብ እንድትመዘገቡ እያሳወቅን ከማክሰኞ በኋላ ለሚመጡ ወላጆች ቦታዎች ካሉን በቅጣት ብቻ የምንመዘግብ ይሆናል : Dear Sumeya Schools parents, Registration for 2026/27 academic year has successfully concluded today. We are very grateful to the parents who believed in us and enrolled students to us. Next week, we will accept new students in the places that are available, and we inform ongoing parents to register only on Mondays and Tuesdays by presenting your convincing reasons.

  • 24 июл.1 24612из sumeyaschool2017

    Dear Parents, This notice informs you that, in response to numerous requests, registration will proceed half day on Saturday. Parents who have not yet registered are encouraged to do so on this final day. Starting Monday, registration for new students will commence. Currently enrolled students will be registered subject to a penalty, If free spots are available. ✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍ ውድ ወላጆች፣ ይህ ማስታወቂያ ለብዙ ጥያቄዎች ምላሽ፣ ምዝገባ ነገ ቅዳሜ ግማሽ ቀን እንደሚቀጥል ያሳውቃችኋል። እስካሁን ያልተመዘገቡ ወላጆች በዚህ የመጨረሻ ቀን እንዲያደርጉ ይበረታታሉ። ከሰኞ ጀምሮ የአዳዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ይጀመራል። ነ ነባር ተማሪዎች በሚኖረው ቦታ ብቻ በቅጣት ይመዘገባሉ::

  • без подписи

  • без подписи

  • 📢 ጥብቅ ማስታወቂያ ለሱመያ ትምህርት ቤቶች ወላጆች የነባር ተማሪዎች ምዝገባ እስከ አርብ ሀምሌ 17/2018 ብቻ ይቀጥላል። አብዛኞቹ ወላጆች ልጆቻቸውን በወቅቱ ስላስመዘገቡ እናመሰግናለን። ነገር ግን ጥቂት ወላጆች እስካሁን ልጆቻቸውን ያላስመዘገቡ ስለሆነ፣ የቀሩትን ቀናት በመጠቀም ምዝገባውን እንድታጠናቅቁ በአክብሮት እናሳስባለን። ከሰኞ ሀምሌ 20/2018 ጀምሮ አዲስ ተማሪዎችን መቀበል ስለምንጀምር፣ ያልተመዘገቡ ተማሪዎች ቦታ በአዲስ ተማሪዎች ቢያዝ ትምህርት ቤቱ ኃላፊነት አይወስድም። ስለዚህ ልጅዎን ዛሬውኑ በማስመዝገብ ቦታውን ያረጋግጡ!

  • без подписи

  • 14 июл.1 19619

    без подписи

  • 12 июл.1 1961

    без подписи

  • 11 июл.1 04412

    без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 26 июн.2 2472

    без подписи

  • 26 июн.2 2642

    без подписи

  • 26 июн.2 2102

    የሱመያ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የ12ኛ ክፍል የሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ለተከታታይ ቀናት በየነ መረብ የፈተና ልምምድ ሲያደርጉ

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • ት/ቤታችን የፈተና ጣቢያ እንደመሆኑ ከሰኔ 23/2018 ጀምሮ የሚሰጠው ፈተና ለማስፈተን ዝግጅቱ አጠናቋል 🦚🦚🦚🦚🦚🦚🦚 ውድ የ12ኛ ክፍል ተማሪ ወላጆች ነገ ቅዳሜ ሰኔ 20/2018 ከጠዋቱ 2:30 ለፈተናው ት/ቤቱ ያደረገው አጠቃላይ ዝግጅት እንድትጎበኙ ተጋብዛችኋል።