tgindex

Feven Gashaw

описание

@የንጉሱ ሴት

1 226
подписчиков
Охват к подписчикам
208,5%
ERR
Реакции к просмотрам
0,85%
435 на 20 постов
Пересылки к просмотрам
0,04%
19
Постов в день
0,0
всего 20

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 13 янв. 2025 г.ጀግና በጠዋት ይፈተናል። ሳይፈተኑ ጀግንነት የለም፣ ወድቀው ሳይነሱ ባለታሪክ አይኮንም። እናንተዬ ልንገራችሁ የፈተናዬ እርዝመት የማወራው ታሪክን አበዛልኝ የምቅቆርሰው ህይወት ጨመረልኝ እንጂ አላጠፋኝም....... አሜን በሉኝና 🤲ከከባዱ ታሪካችሁ ውስጥ ትልቅ ምስክርነት ይውጣላችሁ 🤲በመጣችሁት መንገድ የፀጋው ብዛት የምህረቱ ስፋት ይተረክለት!3,31%
  • 10 апр. 2025 г.без подписи2,51%
  • 3 апр.Some stories are not just written… they are lived. This book carries pain, healing, and purpose. If you’ve ever felt lost, broken, or not enough… this message is for you. ✨ You are still rising. ✨ You are still chosen. ✨ You are priceless. 🎥 Watch this… and remember who you are. 📖 Available on Amazon #FromPainToPurpose #TheKingsDaughter #AvailableOnAmazon #BookTrailer #AuthorLife #SelfWorth #HealingJourney #WomenEmpowerment #FaithOverFear #PurposeDriven #MotivationDaily #Inspiration #ChristianWomen #RiseAgain #StrengthInPain #SheRises #LifeTransformation #CalgaryCreators #AmazonBooks #DontGiveUp2,33%
  • 20 мар. 2025 г.እረፍቴን ጨርሻለሁ እሰራው ዘንድ የሚገባኝ ብዙ አለና! እግዚአብሔር ቢፈቅድ ወደእናንተ ይዤ የምመጣቸው መልካም ነገሮች አሉና #subscribe እና #share በማድረግ እንጠብቅሻለን በሉኝ ! እወዳችሗለው ሊንኩን ኮመንት ላይ አስቀምጥጫለሁ! https://youtube.com/@fevengashaw?si=RITl1Ackzwmw2zoV2,02%
  • 10 сент. 2025 г.ሁሌ ለለውጣችሁ እንደኔ አዲስን አመት ለጠበቃችሁ እግዚአብሄር ቀኑን ባለፈ ለውጥ ይለውጣችሁ ! የምትፈልጉትን ለውጥ ሆናችሁ አግኙት :: ፍለጋው ሳያደክማችሁ እግዚአብሔር ይድረስላችሁ ! የአዲስ አመት ምርቃቴ ነው!1,88%
  • 4 авг. 2025 г.እርግጥ ነው ዛሬ ዛሬ ከምንቀጥልበት የምንቆምበት ፣ከምንራመድበት የምንሸራተትበት ፣ከምንሮጥበት የምንደነቃቀፍበት ብዙ ምክንያት በህይወታችን ለመኖሩ እና ለመታየቱ ልባችን ምስክር ነው። ሆኖም ከምንቆምበትና ከምንወድቅበት ምክንያት ይልቅ የምንቀጥልበት ምክንያት ትልቅ ከሆነብን መቀጠል መታወቂያችን ይሆናል።ድሮም ኃይልን በሚሰጠን በእርሱ እንጂ ሀይልን በሰበሰብነው በእኛ ብቻ የሚሆን ነገር የለምና የተደገፍነውን እንመነው በእኛ ውስጥ ሆኖ ጀማሪውም ፈፃሚውም እርሱ ነው ።ከሚጥለን ይልቅ ብርቱ ፣ከሚያንሸራትተን ይልቅ ጠንካራ ፣የተስፋችን ሁሉ መደምደምያ፣ ቀና ብለን የምናየው የህልማችን እና የነገአችንን ባለቤትን ከያዝን ከሚጎትተን ሁሉ ጠንካራ፣ከሚከብደን ሁሉ ከባድ እንደሆንን የተገለጠ ነው። ክብደታችን የሚለካው ውስጣችን በተሸከምነው እንጂ ከውጭ በሚጎትተንም ሆነ በሚገፋን ነፋስ አይደለም! #ተስፋ #መቁረጥን #ተስፋ #የሚያስቆርጥ #ትውልድ ይታየኛል!!!!°°°°°°መልካም ሳምንት1,75%
  • 2 апр. 2025 г.без подписи1,20%
  • 18 сент. 2024 г.ጉብዝናችንን በሚፈልጉት መካከል እኛ ግን ጉብዝናችንን የምንሰጠዉ አለን።ጉብዝናችንን የሰጠነዉ እርሱ ነጋችንን ይሰራል ። September 28 ጉብዝናችን ለተገባዉ እንገኝለታለን። በTORONTO ያላችሁ ጎበዞች እንዳትቀሩ።1,13%
  • 30 янв.без подписи1,06%
  • 20 сент. 2025 г.ያለፋችሁት ከፊት የሚመጡትን ያስንቃችሁ!0,94%
  • 30 мар. 2025 г.#ከኡጋንዳ_እስከ_ካናዳ ከብዙ ታሪክና ምስክርነት ጋር :- የዛሬ አራት አመት ኡጋንዳ ሄጄ ፋሲካን በአል ከነሱ ጋር አሳልፌ ነበር ዘንድሮ በካናዳ ፋሲካን አብሬያቸው አከብራለሁ እናማ ምን ልጠይቅላችሁ? መልሱን ይዤላችሁ በፋሲካው እንገናኝ!0,94%
  • 14 авг. 2025 г.без подписи0,53%