tgindex
ሶላ ክርስቶስ

ሶላ ክርስቶስ

Статистика

"ወንጌል አንድ ብቻ ነው! ያም ወንጌል በክርስቶስ ኢየሱስ በተሰራውና በተጠናቀቀው የመስቀል ሥራ በተገለጠው ድንቅ ጸጋ ሰውን ሁሉ በእምነት ብቻ የሚያድን ነው! YouTube: https://www.youtube.com/@biniyamzelalem7704 Tiktok: tiktok.com/@binasolaa77

Последний пост
6 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
23
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
692
0 за 2 дн.
Сутки
−1
−0,14%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
539
23 постов
Вовлечённость
77,9%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 23
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
191
1/48двое суток
218
1/72трое суток
236

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ኃጢአት ያኔም አሁንም ኃጢአት ነው፤ ያረክሳል፣ ያጠወልጋል፣ የውስጥ ክሳትን ያመጣል! ስለዚህ ከኃጢአት ጋር ያላችሁን ርቀት አስፉ፤ ተጸየፉት፤ ርገሙት እንዲሁም ሽሹት!

  • ኀጢአት የሚወለደው በቅጽበት ሳይሆን በጽንሰት ነው!

  • "እግዚአብሔር ፈጣሪያችን ብቻ ሳይሆን አዳሻችንም ጭምር ነው!" ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን

  • አሜን!

  • ኀጢአት ስለ ራስህም፣ ስለ አምላክም ያለህን እሳቤ ያበላሽብሃል። ራስን ጥቅም የለሽና ከንቱ እንደሆንክ እንድታስብ ሲያደርግህ፤ አምላክህን ደግሞ ምህረት የነጠፈው ጨካኝ ብሎም ፊቱን አዙሮ የተወህ እንደሆነ ታምን ዘንድ ይሰብክሃል። በዚህ ክፉ የኀጢአት በሽታ የመያዝህ ምልክት የምትወደውን ትጠላለህ፤ የምትጠላውን ትወዳለህ። በፍፁም አልሆነውም ያልከውን ነገር ሆነኸው ትገኛለህ። ወንድም ብንያም ዘላለም

  • ✨ተሃድሶ✨ https://youtu.be/TcZkGkbBPd4?si=0ubSE-pQevD4-xcj ሁሉም አማኝ ሊሰማው የሚገባ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርት በወንድም ብንያም ዘላለም!

  • ቀን 4 ...................... @Solakirstos 👆👆👆👆👆 JOIN➕SHARE

  • ቀን 3 ...................... @Solakirstos 👆👆👆👆👆 JOIN➕SHARE

  • ቀን 2 ...................... @Solakirstos 👆👆👆👆👆 JOIN➕SHARE

  • @Solakirstos 👆👆👆👆👆 JOIN➕SHARE

  • 23 мар.1 031104

    https://youtu.be/xrFrsK2Xwew?si=4G6J5-rGUv-FaCbg ተለቀቀ‼️ "እግዚአብሔር ይወድሃል" በሚል ሀሳብ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ እግዚአብሔር ፍቅር ያለውን እውነታ በወንድም ብንያም ዘላለም የተደረገ ገለጻ አሁን በ YouTube ቻናላችን ላይ ተለቋል። ይባረኩበት!

  • видео или голосовое, без подписи

  • https://youtu.be/Ru2__f6YZ_Y?si=eFc5L5A5Sv6qnSfc

  • ይሁዳ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ እናንተ ግን፥ ወዳጆች ሆይ፥ ከሁሉ ይልቅ በተቀደሰ ሃይማኖታችሁ ራሳችሁን ለማነጽ እየተጋችሁ በመንፈስ ቅዱስም እየጸለያችሁ፥ ²¹ ወደ ዘላለም ሕይወት የሚወስደውን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ምሕረት ስትጠባበቁ በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ።

  • "ክርስቲያን ጸጋ ሲጎድለው ራሱን ከመካድ ይልቅ ክርስቶስን መካድ ይቀለዋል!" ወንድም ብንያም ዘላለም

  • “ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤” — ቲቶ 2፥12-13 Titus 2 (KJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² Teaching us that, denying ungodliness and worldly lusts, we should live soberly, righteously, and godly, in this present world; ¹³ Looking for that blessed hope, and the glorious appearing of the great God and our Saviour Jesus Christ;

  • በኀጢአት መታለል የሚመጣ የልብ ድንዳኔ የፈውስ ቦታው የጸጋው ዙፋን ነውና ሳንሸማቀቅ በየዕለቱ በእምነት እንቅረበው!

  • “እግዚአብሔርም ከሩቅ ተገለጠልኝ እንዲህም አለኝ፦ በዘላለም ፍቅር ወድጄሻለሁ ስለዚህ በቸርነት ሳብሁሽ።” — ኤርምያስ 31፥3 “The LORD hath appeared of old unto me, saying, Yea, I have loved thee with an everlasting love: therefore with lovingkindness have I drawn thee.” — Jeremiah 31:3 (KJV)

  • “ወዳጆች ሆይ፤ በዚህ ዓለም እንግዶችና መጻተኞች እንደመሆናችሁ መጠን፣ ነፍስን ከሚዋጋ ሥጋዊ ምኞት እንድትርቁ እለምናችኋለሁ።” — 1ኛ ጴጥሮስ 2፥11 (አዲሱ መ.ት) “Dearly beloved, I beseech you as strangers and pilgrims, abstain from fleshly lusts, which war against the soul;” — 1 Peter 2:11 (KJV)

  • “ይልቁንም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ልበሱት፤ ምኞቱንም ይፈጽም ዘንድ ለሥጋ በሐሳባችሁ አትመቻቹለት።” — ሮሜ 13፥14 (አዲሱ መ.ት) “But put ye on the Lord Jesus Christ, and make not provision for the flesh, to fulfil the lusts thereof.” — Romans 13:14 (KJV)

ሶላ ክርስቶስ — tgindex