tgindex

Stark Tech Solutions

описание

💻 Stark Tech Solutions 🚀 Mobile & Web Development 🌐 Websites | Web Apps | Full-Stack 📍 Based in Hawassa, Ethiopia 🕓 Available 24/7 – Online, Anywhere 🌍 stark-tech-solutions.netlify.app Contact us

82
подписчиков
Охват к подписчикам
146,3%
ERR
Реакции к просмотрам
4,59%
110 на 19 постов
Пересылки к просмотрам
1,13%
27
Постов в день
0,0
всего 20

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 27 июл.✅ 30-Day GitHub Roadmap for Beginners 🧑‍💻🐙 📅 Week 1: Git Basics 🔹 Day 1: What is Git GitHub? 🔹 Day 2: Install Git set up GitHub account 🔹 Day 3: Initialize a repo (git init) 🔹 Day 4: Add commit files (git add, git commit) 🔹 Day 5: Connect to GitHub (git remote add, git push) 🔹 Day 6: Clone a repo (git clone) 🔹 Day 7: Review practice 📅 Week 2: Core Git Commands 🔹 Day 8: Check status logs (git status, git log) 🔹 Day 9: Branching basics (git branch, git checkout) 🔹 Day 10: Merge branches (git merge) 🔹 Day 11: Conflict resolution 🔹 Day 12: Pull changes (git pull) 🔹 Day 13: Stash changes (git stash) 🔹 Day 14: Weekly recap with mini project 📅 Week 3: GitHub Collaboration 🔹 Day 15: Fork vs Clone 🔹 Day 16: Making Pull Requests (PRs) 🔹 Day 17: Review PRs request changes 🔹 Day 18: Using Issues Discussions 🔹 Day 19: GitHub Projects Kanban board 🔹 Day 20: GitHub Actions (basic automation) 🔹 Day 21: Contribute to an open-source repo 📅 Week 4: Profile Portfolio 🔹 Day 22: Create a GitHub README profile 🔹 Day 23: Host a portfolio or website with GitHub Pages 🔹 Day 24: Use GitHub Gists 🔹 Day 25: Add badges, stats, and visuals 🔹 Day 26: Link GitHub to your resume 🔹 Day 27–29: Final Project on GitHub 🔹 Day 30: Share project + reflect + next steps 💬 Tap ❤️ for more!26,09%
  • 26 июл.ለጠቅላይ ሚኒስተሩ 5,000 ብር ማሰባሰብ ምናምን የሚል link እንዳትነኩ...በዚህ ምሽት በርካታ ልጆች ሐክ መደረጋቸውን አይቻለው...ሑሌም link ስትከፍቱ በጣምም በጥንቃቄ ይሁን...!! 1,የቴሌግራም link የሚጀምረው 👉 https://t.me/ cs_ethiopia 2,የዩትዩብ link የሚጀምረው 👉 https://youtu.be/ ooR2bRswLFo?si=Hs7RS3px6E55pBV 3,የ ቲክቶክ link የሚጀምረው 👉 https://vt.tiktok.com /ZSCb7dU6/ 4,የፌስቡክ link የሚጀምረው https://www.facebook.com /share/v/1LVE2tjMA/ ⚠️ከላይ ከተቀመጡት ምሳሌዎች በተለይም በ Bold እና በሰማያዊ ቀለም የተፃፉት ላይ አተኩሩ ብዙን ጊዜ የማይቀየሩ የካምፓኒው እውነተኛ መለያ ናቸው። ቀጥለው ያሉት characters ሰዎች እናንተን ሚጋብዙበት ልዩ ማስፈንጠርያ(link) ናቸው።ሼር እንደሚያደርጓቹ ነገርም ይለያያልሉ...በዚህም ከየትኛው የሶሻል ሚድያ ሊንክ እንደተላከላቹ በቀላሉ ማወቅ ትችላላቹ ማለት ነው። ⚠️ጥንቃቄ ከላይ የተቀመጡትን እንኳን አመሳስለው እና አቀራርበው ሐክ ከማድረግ ወደኋላ ስለማይሉ ልዩ ጥንቃቄ አድርጉ።22,22%
  • 27 июл.YouTube & WhatsApp Channels for Free Learning 🚀 👉 Introduction to Prog & CS: https://youtu.be/zOjov-2OZ0E?si=gEbFC3o18x5enhWe 👉 OS: https://youtu.be/3obEP8eLsCw?si=SSTwuiMWSc4KtGhy 👉 PowerBi: https://youtu.be/UXhGRVTndQA?si=r9rpqRgbwy3LSxEZ https://whatsapp.com/channel/0029Vai1xKf1dAvuk6s1v22c 👉SQL https://youtu.be/VCZxODefTIs?si=U0rn-L8CUB6_WfVk https://whatsapp.com/channel/0029VanC5rODzgT6TiTGoa1v 👉 Data Analytics: https://youtu.be/PSNXoAs2FtQ?si=yTzjpW2lP3qbVy22 https://whatsapp.com/channel/0029VaGgzAk72WTmQFERKh02 👉 Python: https://youtu.be/LHBE6Q9XlzI?si=9R_HmHaD7uGFWOvk https://whatsapp.com/channel/0029VaiM08SDuMRaGKd9Wv0L 👉 Web Development: https://youtube.com/playlist?list=PLu0W_9lII9agq5TrH9XLIKQvv0iaF2X3w&si=sbUzknTFsSo2RHh4 https://whatsapp.com/channel/0029VaiSdWu4NVis9yNEE72z 👉 Java: https://youtube.com/playlist?list=PLsyeobzWxl7pe_IiTfNyr55kwJPWbgxB5&si=TUQALbuysZfeLknX https://whatsapp.com/channel/0029VamdH5mHAdNMHMSBwg1s 👉 DBMS: https://youtu.be/dl00fOOYLOM?si=w7THW7f8qdmztsd6 👉 DSA: https://youtube.com/playlist?list=PLgUwDviBIf0oF6QL8m22w1hIDC1vJ_BHz&si=2zY8MHinpZN6S-Ox https://whatsapp.com/channel/0029VammZijATRSlLxywEC3X 👉 C++: https://youtu.be/8jLOx1hD3_o?si=kD5OHquB7uN7J2eG 👉 Ethical Hacking: https://youtu.be/cKEf8H9cQGM?si=xzL7ogRnnJCyhZlc https://whatsapp.com/channel/0029VancSnGG8l5KQYOOyL1T 👉 Data Science: https://youtu.be/gDZ6czwuQ18?si=Nmj950IQBRHPVocQ https://whatsapp.com/channel/0029Va4QUHa6rsQjhITHK82y 👉 Machine Learning: https://youtu.be/LvC68w9JS4Y?si=rXnXfmZVg0a7Ijpz Join for more: https://t.me/crackingthecodinginterview ENJOY LEARNING 👍 👍20,00%
  • 24 июл.#OpenAI በደኅንነት ፍተሻ ወቅት የAI ሞዴል ከሙከራ ገደቡ አምልጦ በሌላ የAI ተቋም ላይ የሳይበር ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ። የChatGPT አምራች የሆነው OpenAI እጅግ የላቁ የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ሞዴሎቹ በደኅንነት ፍተሻ ወቅት ያልተጠበቀ ባህሪ በማሳየት ሌላ የAI ተቋም የሳይበር ጥቃት መፈጸማቸውን (ሀክ ማድረጋቸውን) ይፋ አድርጓል። ኩባንያው እንደገለጸው፣ የሰው ልጅ መመሪያ ከሰጠው በኋላ ብቻውን ሊሠራ የሚችል የAI ሥርዓት ቁጥጥር በሚደረግበት አካባቢ ፍተሻ እየተደረገለት ሳለ ድክመቶችን በማግኘቱ ከሙከራ ገደቦቹ ማምለጥ ችሏል። ጥቃቱ የደረሰው በዓለም ላይ ካሉት ትላልቅ የሰው ሠራሽ (AI) ሞዴሎች አምራች በሆነው Hugging Face ላይ ሲሆን የኮምፒውተር ሥርዓቱ ውስጥ ዘልቀው መግባት መቻላቸው ተነግሯል። OpenAI ክስተቱ " ከዚህ በፊት ያልታየ " መሆኑን ገልጾ፣ ከHugging Face ጋር በመተባበር ምርመራ እያካሄደ መሆኑን አስታውቋል። የHugging Face ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክሌመንት ዴላንጌም "ይህ ሁሉ በራሱ መከሰቱ በጣም አስደንጋጭ ነው" ሲሉ ገልጸዋል። በሳይበር ደኅንነት ዘርፍ የሚሰሩ ባለሙያዎች ይህ ክስተት የAI አቅም በፍጥነት እየጨመረ በመምጣቱ አሁን ያሉት የደኅንነት መከላከያዎች በቂ ስለመሆናቸው አዲስ ጥያቄዎችን እንዳስነሳ ይገልጻሉ። የSonicWall ሥራ አስፈጻሚ ስፔንሰር ስታርኪ፣ ድርጅቶች የሳይበር መከላከያቸውን ማጠናከርና ለዚህ ዘርፍ ቅድሚያ መስጠት እንዳለባቸው አሳስበዋል። ክስተቱ የላቁ የAI ሥርዓቶች እየተሻሻሉ በሚሄዱበት ወቅት የደኅንነት መስፈርቶችንና የቁጥጥር ሥርዓቶችን የበለጠ ማጠናከር እንዳለባቸው የሚያሳይ አዲስ ውይይት ማስነሳቱን #ቢቢሲ ዘግቧል። ሃምሌ 16 ቀን 2018 ዓ/ም @stark_tech_solutions17,65%
  • 23 июл.Kim K3 is becoming mind blowing 🤯15,91%
  • 17 июл. 2025 г.📧 በEmail እና Gmail መካከል ያለው ልዩነት። 🟠ብዙ ሰዉ በEmail እና Gmail መካከል ልዩነት ያለ አይመስለውም። ስማቸውን interchangeably የሚጠቀሙም ብዙ ናቸው። 🟢E-mail (electronic mail) ማለት ሲሆን የተለያዩ digital መልዕክቶችን በኢንተርኔት ላይ የምንላላክበት መንገድ ነው። 🟢G-mail (google mail) በgoogle የተቋቋመ እና የe-mail አገልግሎት የሚሰጥ platform ነው። ይህም ተጠቃሚዎች በgoogle አካውንታቸው አማካኝነት email እንዲልኩ እና እንዲቀበሉ ያስችላል። 🟠E-mail የግንኙነቱ አጠቃላይ መጠሪያ ሲሆን Gmail ግን ከኢሜል ፕላትፎርሞች ውስጥ አንዱ ነው፡፡ 🟠emailን ከgmail ውጭ እንደ yahoo mail, Apple mail, Microsoft outlook, Proton mail, AOL mail, mail.com በመሳሰሉ email ፕሮቫይደሮች መጠቀም ይቻላል። 🟠ከእነዚህ ውስጥ በጣም የታወቀውና ብዙ የገበያ ድርሻ ያለው gmail ነው፡፡ ለአጠቃቀም ምቹና ቀላል መሆኑ እንዲሁም ባሉት ጥሩ ፊቸሮች ምክንያት ከ1 ቢልዮን በላይ ተጠቃሚ በማፍራት ከሁሉም email providers አንደኛ ደረጃን ይዟል። 🟢አንድ ሰው email ፅፎ ወደ ሌላ ሰው በሚልክበት ጊዜ የላኪው SMTP (Simple Mail Transfer Protocol) ስርቨር ከተቀባዩ ሰርቨር ጋር connect ያደርጋል። የተቀባዩ ሰርቨር የላኪውን አድራሻና የመረጃውን አይነት እንዲሁም ደህንነት ካጣራ በኋላ ትክክል ከሆነ ወደ መረጃ ቋቱ ያስገባዋል።14,29%
  • 17 июл. 2025 г.Tech Tips የwindows ተጠቃሚ ከሆናችሁ ኪቦርዳችሁ ላይ የሚገኘውን የwindow key ከሌሎች ቁልፎች ጋር አንድ ላይ በመንካት የምታገኟቸው shortcuts 🔹 Win + tab = task view ወይም እንደስልክ የተከፈቱ መተግበሪያዎችን ለማየት። 🔹 Win + Ctrl + D= አዲስ virtual desktop ለመፍጠር። 🔹 Win + Ctrl + Left/Right= የፈጠርናቸውን virtual desktops ለመቀያየር። 🔹 Win + Ctrl + F4= የፈጠርነውን virtual desktop ለመዝጋት። 🔹 Win + Print Screen=ኮምፒውተራችን ላይ screenshot ለማንሳት። 🔹 Win + Arrow keys= ሁለትና ከሁለት በላይ ነገሮችን ስክሪናችን ላይ ለመክፈት እንጠቀምባቸዋለን። 🔹 Win + Number (1-9)= taskbar (ከታች) pin የተደረጉ መተግበሪያዎችን ለመክፈት ለምሳሌ መጀመሪያ ላይ Microsoft store ከሆነ ያለው Win+1 ስንነካ Microsoft store ይከፈታል።13,27%
  • 30 июл. 2025 г.Dear God, thank You for this day that You’ve given me. You woke me up, and that is a miracle all by itself. I have days when I don’t always feel great, but thank You for being the source of my joy. You’ve shown me time and time again that joy doesn’t depend on what I’m going through. It comes from knowing You. Your word in Psalm 16:11 says, “You make known to me the path of life; You will fill me with joy in Your presence.” God, this is exactly where I want to be. Show me how to find joy in all things, even through my tears. I don’t want my mind to always be focused on what’s going wrong. God, You’re so good, and the truth is, there’s always something to be grateful for. Thank You for giving me strength to face this day with joy through You. In Jesus’ name, Amen. Though the fig tree does not bud and there are no grapes on the vines… yet I will rejoice in the Lord. -Habakkuk 3:17–1810,43%
  • 7 авг. 2025 г.🔧 Stark Tech Solutions – We Build Your Digital Future! 📱 Mobile Apps | 🌐 Websites | 🖥 Full-Stack Development 🕒 Available 24/7 – Anytime, Anywhere 📩 Contact us on Telegram @Stark_tech_solution 🌍 Visit: http://stark-tech-solutions.netlify.app 💡 Your Vision, Our Code. From concept to launch — we design, develop & deploy. 📲 Telegram: @Stark_tech_solutions 🌐 http://stark-tech-solutions.netlify.app ✅ Online Services | 24/7 Availability7,37%
  • 18 июл. 2025 г.Microsoft authenticator autofil feature ሊቋረጥ ነው። የተለያዩ አካውንቶችን ከፍታችሁ ፓስወርዱን በMicrosoft authenticator save የምትደርጉ ከነበር ከዚህ ወር ጀምሮ ይህ አሰራር ይቋረጣል። እስከዚህ ወር መጨረሻ ድረስ አዲስ ፓስዎርዶችን add ወይም import ማድረግ የማይቻል ሲሆን ከAugust 2025 ጀምሮ save የተደረጉ ፓስዎርዶች በሙሉ ይጠፋሉ። Store የተረጉ የPayment information በሙሉ የሚጠፉ ሲሆን Authenticator ላይ የሚቀረው ብቸኛ ነገር Passkey ብቻ ይሆናል። ስለዚህ Microsoft authenticator የምትጠቀሙ ከሆነ በአፈጣኝ ፓስዎርዳችሁን በሌላ መንገድ save አድርጉ። 👉 Visit us now: stark-tech-solutions.netlify.app 👉 Follow us now: @stark_tech_solutions Share and join 📍 Based in Hawassa | 💼 Trusted Tech Experts 💬 Found this useful? Follow us for more tips! 🛠️ Need help building your secure digital system? We’ve got you covered. #StarkTechTips #CyberSmart #DigitalTools #CloudStorage #EthiopiaTech #OnlineSafety #HawassaDevelopers7,25%
  • 10 авг. 2025 г.🎓📚 Ethiopia’s #1 Exam Training Website – Now LIVE! High school students, your success starts here! Prepare for Grade 12 National Exams with our all-in-one online learning platform. ✅ All Subjects Covered – Math, Science, English & more ✅ Past Papers + Model Exams – Practice like the real test ✅ Interactive Learning – Anytime, anywhere 🚀 FREE Access for a Limited Time Only! Hurry — this offer is only available for a short period before we move to Pro Access. 🌍 Visit Now: https://exam-stark.netlify.app 📲 Learn smarter. Score higher. Secure your future.4,05%
  • 14 авг. 2025 г.ዛሬ TELEGRAM ከተመሰረተ ዛሬ 12ኛ ዓመቱን ይዟል ! ለብዙ ነገሮች የጠቀመን application ዛሬም ወደፊትም የኛን መረጃ ለማንም ሳይሰጥ እንደሚቀጥልም የ ቴሌግራሙ መስራች በዛሬው እለት ሊነግረን ችሏል እስቲ እድሜ ለዚ app ሕይወታቹ የቀለለ ሰዎች Happy Birthday Telegram! 🥂 🎂 #Telegram #paveldurov1,27%