tgindex

Stark Tech Solutions

описание

💻 Stark Tech Solutions 🚀 Mobile & Web Development 🌐 Websites | Web Apps | Full-Stack 📍 Based in Hawassa, Ethiopia 🕓 Available 24/7 – Online, Anywhere 🌍 stark-tech-solutions.netlify.app Contact us

82
подписчиков

Лучшие посты

за три месяца
  • 6 июн.60 просмотров1 пересылок

    🚀 NVIDIA አዲሱን Nemotron 3 Ultra AI ሞዴል ይፋ አደረገ! 🤖 NVIDIA ለረጅም ጊዜ የሚሰሩ AI ወኪሎች (Long-running Agents) የተዘጋጀውን Nemotron 3 Ultra የተሰኘ ኃይለኛ ነፃ የ AI ሞዴል አስተዋውቋል። 💡 ይህ 550 ቢሊዮን ፓራሜተር ያለው ሞዴል የኮዲንግ፣ የምርምር፣ የትንተና እና የድርጅት ስራዎችን በከፍተኛ ብቃት ለማከናወን ተዘጋጅቷል። ✅ ዋና ባህሪያቱ፦ 📌 ውስብስብ ስራዎችን እቅድ ማውጣት (Planning) 🧠 ጥልቅ ምክንያታዊ ትንተና (Reasoning) 🛠 የተለያዩ መሳሪያዎችን መጠቀም (Tool Use) ⏳ ሳይቋረጥ ለረጅም ጊዜ መስራት (Long-Horizon Tasks) ⚡️ NVIDIA እንደሚለው ሞዴሉ እስከ 5 እጥፍ ፈጣን አፈጻጸም እና እስከ 30% ዝቅተኛ ወጪ ሊያቀርብ ይችላል።

  • 23 июл.44 просмотров7 реакций1 пересылок

    Kim K3 is becoming mind blowing 🤯

  • 23 июл.44 просмотров1 пересылок

    без подписи

  • 23 июл.44 просмотров1 пересылок

    без подписи

  • 24 июл.34 просмотров1 пересылок

    без подписи

  • 24 июл.34 просмотров6 реакций1 пересылок

    #OpenAI በደኅንነት ፍተሻ ወቅት የAI ሞዴል ከሙከራ ገደቡ አምልጦ በሌላ የAI ተቋም ላይ የሳይበር ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ። የChatGPT አምራች የሆነው OpenAI እጅግ የላቁ የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ሞዴሎቹ በደኅንነት ፍተሻ ወቅት ያልተጠበቀ ባህሪ በማሳየት ሌላ የAI ተቋም የሳይበር ጥቃት መፈጸማቸውን (ሀክ ማድረጋቸውን) ይፋ አድርጓል። ኩባንያው እንደገለጸው፣ የሰው ልጅ መመሪያ ከሰጠው በኋላ ብቻውን ሊሠራ የሚችል የAI ሥርዓት ቁጥጥር በሚደረግበት አካባቢ ፍተሻ እየተደረገለት ሳለ ድክመቶችን በማግኘቱ ከሙከራ ገደቦቹ ማምለጥ ችሏል። ጥቃቱ የደረሰው በዓለም ላይ ካሉት ትላልቅ የሰው ሠራሽ (AI) ሞዴሎች አምራች በሆነው Hugging Face ላይ ሲሆን የኮምፒውተር ሥርዓቱ ውስጥ ዘልቀው መግባት መቻላቸው ተነግሯል። OpenAI ክስተቱ " ከዚህ በፊት ያልታየ " መሆኑን ገልጾ፣ ከHugging Face ጋር በመተባበር ምርመራ እያካሄደ መሆኑን አስታውቋል። የHugging Face ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክሌመንት ዴላንጌም "ይህ ሁሉ በራሱ መከሰቱ በጣም አስደንጋጭ ነው" ሲሉ ገልጸዋል። በሳይበር ደኅንነት ዘርፍ የሚሰሩ ባለሙያዎች ይህ ክስተት የAI አቅም በፍጥነት እየጨመረ በመምጣቱ አሁን ያሉት የደኅንነት መከላከያዎች በቂ ስለመሆናቸው አዲስ ጥያቄዎችን እንዳስነሳ ይገልጻሉ። የSonicWall ሥራ አስፈጻሚ ስፔንሰር ስታርኪ፣ ድርጅቶች የሳይበር መከላከያቸውን ማጠናከርና ለዚህ ዘርፍ ቅድሚያ መስጠት እንዳለባቸው አሳስበዋል። ክስተቱ የላቁ የAI ሥርዓቶች እየተሻሻሉ በሚሄዱበት ወቅት የደኅንነት መስፈርቶችንና የቁጥጥር ሥርዓቶችን የበለጠ ማጠናከር እንዳለባቸው የሚያሳይ አዲስ ውይይት ማስነሳቱን #ቢቢሲ ዘግቧል። ሃምሌ 16 ቀን 2018 ዓ/ም @stark_tech_solutions

  • 27 июл.30 просмотров6 реакций1 пересылок

    YouTube & WhatsApp Channels for Free Learning 🚀 👉 Introduction to Prog & CS: https://youtu.be/zOjov-2OZ0E?si=gEbFC3o18x5enhWe 👉 OS: https://youtu.be/3obEP8eLsCw?si=SSTwuiMWSc4KtGhy 👉 PowerBi: https://youtu.be/UXhGRVTndQA?si=r9rpqRgbwy3LSxEZ https://whatsapp.com/channel/0029Vai1xKf1dAvuk6s1v22c 👉SQL https://youtu.be/VCZxODefTIs?si=U0rn-L8CUB6_WfVk https://whatsapp.com/channel/0029VanC5rODzgT6TiTGoa1v 👉 Data Analytics: https://youtu.be/PSNXoAs2FtQ?si=yTzjpW2lP3qbVy22 https://whatsapp.com/channel/0029VaGgzAk72WTmQFERKh02 👉 Python: https://youtu.be/LHBE6Q9XlzI?si=9R_HmHaD7uGFWOvk https://whatsapp.com/channel/0029VaiM08SDuMRaGKd9Wv0L 👉 Web Development: https://youtube.com/playlist?list=PLu0W_9lII9agq5TrH9XLIKQvv0iaF2X3w&si=sbUzknTFsSo2RHh4 https://whatsapp.com/channel/0029VaiSdWu4NVis9yNEE72z 👉 Java: https://youtube.com/playlist?list=PLsyeobzWxl7pe_IiTfNyr55kwJPWbgxB5&si=TUQALbuysZfeLknX https://whatsapp.com/channel/0029VamdH5mHAdNMHMSBwg1s 👉 DBMS: https://youtu.be/dl00fOOYLOM?si=w7THW7f8qdmztsd6 👉 DSA: https://youtube.com/playlist?list=PLgUwDviBIf0oF6QL8m22w1hIDC1vJ_BHz&si=2zY8MHinpZN6S-Ox https://whatsapp.com/channel/0029VammZijATRSlLxywEC3X 👉 C++: https://youtu.be/8jLOx1hD3_o?si=kD5OHquB7uN7J2eG 👉 Ethical Hacking: https://youtu.be/cKEf8H9cQGM?si=xzL7ogRnnJCyhZlc https://whatsapp.com/channel/0029VancSnGG8l5KQYOOyL1T 👉 Data Science: https://youtu.be/gDZ6czwuQ18?si=Nmj950IQBRHPVocQ https://whatsapp.com/channel/0029Va4QUHa6rsQjhITHK82y 👉 Machine Learning: https://youtu.be/LvC68w9JS4Y?si=rXnXfmZVg0a7Ijpz Join for more: https://t.me/crackingthecodinginterview ENJOY LEARNING 👍 👍

  • 26 июл.27 просмотров6 реакций1 пересылок

    ለጠቅላይ ሚኒስተሩ 5,000 ብር ማሰባሰብ ምናምን የሚል link እንዳትነኩ...በዚህ ምሽት በርካታ ልጆች ሐክ መደረጋቸውን አይቻለው...ሑሌም link ስትከፍቱ በጣምም በጥንቃቄ ይሁን...!! 1,የቴሌግራም link የሚጀምረው 👉 https://t.me/ cs_ethiopia 2,የዩትዩብ link የሚጀምረው 👉 https://youtu.be/ ooR2bRswLFo?si=Hs7RS3px6E55pBV 3,የ ቲክቶክ link የሚጀምረው 👉 https://vt.tiktok.com /ZSCb7dU6/ 4,የፌስቡክ link የሚጀምረው https://www.facebook.com /share/v/1LVE2tjMA/ ⚠️ከላይ ከተቀመጡት ምሳሌዎች በተለይም በ Bold እና በሰማያዊ ቀለም የተፃፉት ላይ አተኩሩ ብዙን ጊዜ የማይቀየሩ የካምፓኒው እውነተኛ መለያ ናቸው። ቀጥለው ያሉት characters ሰዎች እናንተን ሚጋብዙበት ልዩ ማስፈንጠርያ(link) ናቸው።ሼር እንደሚያደርጓቹ ነገርም ይለያያልሉ...በዚህም ከየትኛው የሶሻል ሚድያ ሊንክ እንደተላከላቹ በቀላሉ ማወቅ ትችላላቹ ማለት ነው። ⚠️ጥንቃቄ ከላይ የተቀመጡትን እንኳን አመሳስለው እና አቀራርበው ሐክ ከማድረግ ወደኋላ ስለማይሉ ልዩ ጥንቃቄ አድርጉ።

  • 27 июл.23 просмотров6 реакций1 пересылок

    ✅ 30-Day GitHub Roadmap for Beginners 🧑‍💻🐙 📅 Week 1: Git Basics 🔹 Day 1: What is Git GitHub? 🔹 Day 2: Install Git set up GitHub account 🔹 Day 3: Initialize a repo (git init) 🔹 Day 4: Add commit files (git add, git commit) 🔹 Day 5: Connect to GitHub (git remote add, git push) 🔹 Day 6: Clone a repo (git clone) 🔹 Day 7: Review practice 📅 Week 2: Core Git Commands 🔹 Day 8: Check status logs (git status, git log) 🔹 Day 9: Branching basics (git branch, git checkout) 🔹 Day 10: Merge branches (git merge) 🔹 Day 11: Conflict resolution 🔹 Day 12: Pull changes (git pull) 🔹 Day 13: Stash changes (git stash) 🔹 Day 14: Weekly recap with mini project 📅 Week 3: GitHub Collaboration 🔹 Day 15: Fork vs Clone 🔹 Day 16: Making Pull Requests (PRs) 🔹 Day 17: Review PRs request changes 🔹 Day 18: Using Issues Discussions 🔹 Day 19: GitHub Projects Kanban board 🔹 Day 20: GitHub Actions (basic automation) 🔹 Day 21: Contribute to an open-source repo 📅 Week 4: Profile Portfolio 🔹 Day 22: Create a GitHub README profile 🔹 Day 23: Host a portfolio or website with GitHub Pages 🔹 Day 24: Use GitHub Gists 🔹 Day 25: Add badges, stats, and visuals 🔹 Day 26: Link GitHub to your resume 🔹 Day 27–29: Final Project on GitHub 🔹 Day 30: Share project + reflect + next steps 💬 Tap ❤️ for more!

  • 9 авг.15 просмотров1 пересылок

    Google Assistant ሊዘጋ ነው! ግዙፉ የቴክኖሎጂ ድርጅት Google በብዙ ሚሊዮን አንድሮይድ ተጠቃሚዎች ለዓመታት ስንጠቀምበት የነበረውን Google Assistant ሙሉ በሙሉ ሊዘጋው መሆኑን ይፋ አድርጓል። በአዲሱ የGenerative AI Gemini እንደሚተካ ተገልጿል። አሁን ላይ በአንድሮይድ ስልኮች እና ስማርት device ላይ ዋናው የድምፅ ረዳት (Default Voice Assistant) ሆኖ የሚሰራው Gemini ነው። የGoogle Assistant ሞዴል አሁን ካለው የGenerative AI ቴክኖሎጂ ጋር የሚጣጣም ባለመሆኑ ተጠቃሚዎች ሙሉ በሙሉ ወደ Gemini እንዲሸጋገሩ ጉግል ግፊት እያደረገ ይገኛል። ኩባንያው አገልግሎቱን September 2026 ከአገልግሎት ውጪ እንደሚያደርገው 9to5Google ዘግቧል።