tgindex
Agaren yaye

ስለፍቅር የምንወያይበት ብሎም ትክክለኛ የፍቅር ጉአደኝነት መተግበሪያዎችን(datingApp) የምንጠቁምበት ለቁምነገር ፈላጊዎች ብቻ የተከፈተ ቻናል ሌሎች ቻናሎቻችን ይቀላቀላሉ Tiktok 👉http://tiktok.com/@gojo_dating_1 Facebook👉https://www.facebook.com/gojodating Instagram👉https://www.instagram.com/gojo_dating/

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Instagram
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
12 908
−81 за 5 дн.
Сутки
−23
−0,18%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
8 787
20 постов
Вовлечённость
68,1%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
839
1/48двое суток
961
1/72трое суток
1 037

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • @Ethiopian_Dating_Channel @Ethiopian_Dating_Channel

  • @Ethiopian_Dating_Channel @Ethiopian_Dating_Channel

  • 22 июл.4 1344

    @Ethiopian_Dating_Channel @Ethiopian_Dating_Channel

  • 17 июл.4 7562

    @Ethiopian_Dating_Channel @Ethiopian_Dating_Channel

  • 20 июн.6 7953

    @Ethiopian_Dating_Channel @Ethiopian_Dating_Channel @Ethiopian_Dating_Channel

  • 14 июн.7 4974

    @Ethiopian_Dating_Channel @Ethiopian_Dating_Channel

  • 13 июн.7 17611

    @Ethiopian_Dating_Channel @Ethiopian_Dating_Channel

  • 9 июн.7 6553

    @Ethiopian_Dating_Channel @Ethiopian_Dating_Channel

  • 8 июн.7 2596

    @Ethiopian_Dating_Channel @Ethiopian_Dating_Channel

  • 3 июн.7 93530

    @Ethiopian_Dating_Channel @Ethiopian_Dating_Channel

  • 24 мая9 2347

    @Ethiopian_Dating_Channel @Ethiopian_Dating_Channel

  • 21 мая9 62175

    💝የመረጥሽዉ ያንቺ ነው💝 1💝 ሰዓት⌚ 2💝 ጫማ 👠 3💝 ነጠላ/ኢጃብ 4💝 ቦርሳ👜 5💝  ቸኮሌት🍫 6💝  ሀብል📿 7💝  ልቦለድ📚 8💝  ቀሚስ/አባያ 9💝  2GB 10💝  ስልክ📱 11💝ሽቶ 12💝የጆሮ ጌጥ 13💝 ሊፕስቲክ👄 14💝 ካልሲ 15💝 ሎሽን🧴 16💝  የእጅ አምባር 17💝  አንቺን/አንተን 18💝  ኤርፎን 19💝  አሻንጉሊት 20💝 መፅሐፍቅዱስ/ቁርአን📖 @Ethiopian_Dating_Channel @Ethiopian_Dating_Channel

  • 21 мая8 65756

    ==============================         💝 የልደት ስጦታ ለሴቶች 💝 ================================           ከታች ከተዘረዘሩት  ቁጥሮች ውስጥ አንድ ቁጥር ምረጪ ለልደትሽ ስጦታ እሰጥሻለሁ ማለት ነው እንቢ ማለት አይቻልም @Ethiopian_Dating_Channel @Ethiopian_Dating_Channel 1💝2💝3💝4💝5💝6💝7💝8💝9💝10💝11💝12💝13💝14💝15💝16💝17💝18💝19💝20💝

  • 15 мая10,5 тыс5

    @Ethiopian_Dating_Channel @Ethiopian_Dating_Channel @Ethiopian_Dating_Channel

  • 30 апр.14,7 тыс1 123

    በደንብ እንተዋወቅ 👩‍❤️‍👨@@Ethiopian_Dating_Channel👩‍❤️‍👨 START 1. ስም? 2. ሰፈር? 3. ክፍል? 4. ት/ቤት? 5. እድሜ? 6. ስልክሽን ላኪልኝ? 7. ስልክህን ላክልኝ? 8. ወክ ገብዘኝ? 9. ወክ ጋብዢኝ? 10.ምን ፈታ ያደርግሻል? 11. ምን ፈታ ያደርግሀል? 12.አሪፍ ወንድ ላንቺ ምን አይነት ነው? 13. አሪፍ ሴት ላንተ ምን አይነት ናት? 14. ምን አይነት ሴት እመስልሀለው? 15. ምን አይነት ወንድ እመስልሻለው? 16. ምን አይነት ፊልም ይመችሀል? 17.ምን አይነት ፊልም አይመችህም? 18. ምን አይነት ፊልም ትወጃለሽ? 19. ምን አይነት ፊልም አይመችሽም? 20. ሲከፋሽ ምን ታደርጊያለሽ? 21.ሲከፋህ ምን ታደርጋለህ? 22. ፎቶሽን ላኪልኝ? 23. ፎቶህን ላክልኝ? 24.ከቤተሰቦችሽ ማንን በጣም ትወዳለሽ? 25.ከቤተሰቦችህ ማንን በጣም ትወዳለህ? 26.ፍቅረኛ አለህ? 27. ፍቅረኛ አለሽ? 28. ምን አይነት ሰው ይመችሻል? 29. ምን አይነት ሰው ይመችቸል? 30. የምትወጂው ሙዚቃ? 👩‍❤️‍👨@Ethiopian_Dating_Channel👩‍❤️‍👨 31. የምትወደው ሙዚቃ? 32. አሁን ደውይልኝ? 33. አሁን ደውልል? 34. ሰው አስከፍተሽ ታውቂያለሽ? 35. ሰው አስከፍተህ ታውቃለህ? 36. ምን ምግብ ትወጃለሽ?ከፆም?ከፍስክ? 37. ምን ምግብ ትወዳለህ?ከፆም?ከፍስክ? 38. ፍቅረኛሽ ብሆን ምን አይነት ሴት ትሆኝልኛለሽ? 39. ፍቅረኛህ ብሆን ምን አይነት ወንድ ትሆንልኛለህ? 40. ስንገናኝ ቸኮሌት ትጋብዢኛለሽ? 41. ስንገናኝ ቸኮሌት ትጋብዘኛለህ? 42. ትወጂኛለሽ? 43. ትወደኛለህ? 44. ለምንድን ነው የምትወጂኝ? 45. ለምንድን ነው የምትወደኝ? 46. አፍቅረሽ ታውቅያለሽ? 47. አፍቅረህ ታቃለህ? 48. ግንም ግጠምልኝ እና ላክልኝ? 49.ግጥም ግጠሚልኝ እና ላኪልኝ? 50. የአሪፍ ጓደኛህ ስም? 51. የአሪፍ ጓደኛሽ ስም? 52. ሰክረህ ታቃለህ?መቼ? 53. ሰክረሽ ታውቂያለሽ?መቼ? 54. first kiss? 55. የመጀመሪያሽ boy friend ስም እና ፎቶ? 56. የመጀመሪያህ girl friend ስም እና ፎቶ? 57. ደስ የሚልሽ ስም? 58. ደስ የሚልህ ስም? 59. ሰው ሲያስከፋሽ ምን ታደርጊያለሽ? 60. ሰው ሲያስከፋህ ምን ታደርጋለህ? 61. ምን ያስቅሻል? 62. ምን ያስቅሀል? 63. ደብቀኀኝ ታቃለህ? 64.ደብቀሽኝ ታውቅያለሽ? 65. ዋሽተኀኝ ታቃለህ? 66. ዋሽተሽኝ ታውቅያለሽ? 67. ሚስጥርህን ንገረኝ? 68. ሚስጥርሽን ንገሪኝ? 69. በብዛት ምን እያልሽ ትሳደቢያለሽ? 70. በብዛት ምን እያልክ ትሳደባለህ? 71. አሪፍ ባሀሪሽን ንገሪኝ? 72. አሪፍ ባሀሪህን ንገረኝ? 73. ቁም ነገረኛ ነሽ? 74. ቁም ነገረኛ ነህ? 74.የማይመችሽ ባህሪዬን ንገሪኝ? 75. የማይመችህ ባህሪዬን ንገረኝ? 76. የልደትሽ ቀን? 77. የልደትህ ቀን? 78. ከመጀመሪያው boy friendሽ ጋር ለምን ተጣላቹ? 79. ከመጀመሪያህ girl friendህ ጋር ለምን ተጣላቹ? 80. ተደባድበሽ ታውቅያለሽ?ለምን? 81. ተደባድበህ ታውቃለህ?ለምን? 82. ምን አትወጂም? 83. ምን አትወድም? 84. ምን አይነት አለባበስ ይመችሻል? 85. ምን አይነት አለባበስ ይመችሀል? 86. በቀን ስንቴ ስለኔ ታስባለህ? 87. በቀን ስንቴ ስለኔ ታስቢያለሽ? 88. አልወድህም እሺ በይው ብለውኝ ነው ብልህ ምን ታደርጋለህ? 89. አልወድሽም ስለወደድሽኝ ሼም ይዞኝ ነው ብልሽ ምን ታደርጊያለሽ? 90. ለኔ ምን አይነት ስሜት አለህ? 91. ለኔ ምን አይነት ስሜት አለሽ? 92. የመጀመሪያሽ boy friendሽ ምኑን ወደድሽለት? 93. የመጀመሪያህ girl friendህ ምኗን ወደድክላት? 94. እኔ ላንቺ ስንተኛሽ ነኝ? 95. እኔ ላንቺ ስንተኛሽ ነኝ? 96. አነደ ኔማር or ዲባላ ቆንጆ መሆን ትፈልጋለህ/ትፈልጊያለሽ? 97. ስንገናኝ ከንፈሬን ሳሚኝ? 98. ስንገናኝ ከንፈሬን ሳሚኝ? 99. ሚስቴ ሁኚ? 100. ባሌ ሁን? 👩‍❤️‍👨@Ethiopian_Dating_Channel👩‍❤️‍👨 👩‍❤️‍👨@Ethiopian_Dating_Channel👩‍❤️‍👨 @Ethiopian_Dating_Channel @Ethiopian_Dating_Channel

  • 12 апр.12,6 тыс6

    @Ethiopian_Dating_Channel @Ethiopian_Dating_Channel

  • 8 апр.13 тыс7

    http://www.gojodating.com

  • 4 апр.13,7 тыс206

    😉💋ወንዶችዬ!ለፍቅረኛችሁ አስቂኝ የልደት መልክቶች🎂🎂 1. ዕድሜሽ እየጨመረ ነው… ግን እኔ አልቆጥርም 😏😂 2. አንቺ ፍቅሬ ብቻ አይደለሽም… የኔ ራስ ምታት ነሽ 😅❤️ መልካም ልደት! 3. ዛሬ ቀንሽ ነው 👑… ሁሉንም ትዕዛዝ ስጪ እኔ ready ነኝ 😏 4.አንቺ እንደ ፎቶ ፊልተር ነሽ 📸… ህይወቴን ቆንጆ አድርገሽ ታሳያለሽ 😍 5. እንደ ጥሩ ወይን ነሽ 🍷… በየአመቱ የበለጠ ውብ እና ጣፋጭ ትሆኛለሽ መልካም ልደት 😜 6.መልካም ልደት🎂🎂 ለቆንጆዬ 😍… እና ትንሽ የምታስጨንቀኝ ልዕልት😏❤️ 7. አንቺ እንደ battery ነሽ 🔋… ሳትኖሪ እጠፋለሁ 😅❤️ 8. ዛሬ ሁሉም ነገር free ነው… ከኔ በስተቀር 😂 መልካም ልደት! 9. እንደ Google ነሽ 🔍… ሁሉንም መልስ አለሽ (እንኳን ስለ ኔ 😅) 10. አንቺ እንደ coffee ☕ ነሽ… ያለንቺ ቀን አይጀምርም 😍 11. አንቺ እንደ filter ነሽ 😍… እኔን ቆንጆ ታደርጊኛለሽ 😅 12. መልካም ልደት ፍቅሬ ❤️… እንደ ኔ ያለ boyfriend ስላለሽ lucky ነሽ😎 13.እድሜሽ እየጨመረ ነው… ግን አንቺ ገና እንደ 18 ነሽ 😂 (እኔ እምናለሁ!) 14. አንቺ ስትቆጣ እጅግ አስፈሪ ነሽ 😅 ግን እኔ አልተውሽም ❤️ መልካም ልደት! 15. ዛሬ ሁሉ ነገር የአንቺ ነው 👑 እኔም ጨምሮ 😂 16. አንቺ ሳቅሽ ብቻ ቀኔን ያበራል 😊 መልካም ልደት ፍቅሬ! 17. እኔን ለማስቸገር የተፈጠርሽ መሆንሽን አምናለሁ 😏😂 18. አንቺ ካለሽ ሁሉ ነገር ይሰራል ❤️ መልካም ልደት! 19. ሁልጊዜ ትክክል ነሽ ብዬ እቀበላለሁ 😏 (ምክንያቱም አማራጭ የለኝም 😂) 20.ዕድሜሽ ቢጨመርም አንቺ አትቀይርም ❤️ 21. አንቺ ትንሽ እብድ ነሽ 😅 ግን የኔ እብድ ነሽ ❤️ 22. አንቺ እንደ ቤቴ ነሽ… ሁልጊዜ ወደ አንቺ እመለሳለሁ 🏠 23. አንቺ ካለሽ ህይወቴ ይቀላል😂❤️ 24. መልካም ልደት ፍቅሬ! እንደ አንቺ ያለ ሰው ማግኘት እድለኛ ነኝ 😍 25.እድሜሽ እየጨመረ ነው… ግን አንቺገና እንደ ልጅ ነሽ👶 26. እድሜሽ ከፍ እያለ ነው… ግን IQ እንደ ቀድሞው ነው 😏🔥 27.መልካም ልደት ለኔ ትንሿ አሮጊት👵 📌 @Ethiopian_Dating_Channel 📌 @Ethiopian_Dating_Channel

  • 30 мар.12,4 тыс27

    @Ethiopian_Dating_Channel @Ethiopian_Dating_Channel

  • 20 мар.14,3 тыс9

    @Ethiopian_Dating_Channel @Ethiopian_Dating_Channel