tgindex

TECH ABDU

описание

🥳They even came to our Telegram channel safely - Quick information about crypto - crypto tips -crypto market news, all together 🎯 Contact @Abdu_Murad for any questions and announcements

717
подписчиков
Охват к подписчикам
80,5%
ERR
Реакции к просмотрам
0,97%
136 на 36 постов
Пересылки к просмотрам
0,21%
30
Постов в день
0,0
всего 36

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 26 авг. 2024 г.International Dogs🐶 Day #freedurov #freetelegram 🐶 DOGS - ዛሬ list ሲደረግ ወድያው መሸጥ ለምትፈልጉ እና አሻሻጡን ለማታውቁ ? Centralized exchange ለምትጠቀሙ (Binance ,okx ,bybit ,gateio የመሳሰሉት ላይ claim ላላችሁ) Dogs የሚለውን ከነካችሁ በኋላ buy and sell ሚል አለ ምትፈልጉትን መጠን መሸጥ መግዛት ትችላላችሁ! ስትሸጡት ወደ Dollar ቀይሮ ያስቀምጥላችኋል! ዶላር ዋጋው stable ስለሆነ አይጨምርም አይቀንስም! USDT stable coin ስለሆነ ማለት ነው! Non custodial wallet ምትጠቀሙ እስከአሁን ወደ ምንም Claim ያላላችሁ እና TONKEEPER የምትጠብቁ ፤ በኋላ ላይ Claim ካላችሁ በኋላ Dogs ሚለውን ትነኩና Swap ሚል Button አለ .. ከDOGS ወደ USDT ቀይሩት! USDT stable coin ስለሆነ ዋጋው አይወርድም አይቀንስም መሸጥ ለምትፈልጉ ብቻ ነው። Share @TechAbdu Share @TechAbdu8,82%
  • 3 авг. 2024 г.🧨 Breaking News 🧨 ✅|| #monorix ከBYBIT በተጨማሪ ከባይናንስ እና OKX ስምምነት ላይ እንደደረሱ ተናግሯል። ትክክለኛ ቀኑ ከቶኮኑ ክፍፍል በኋላ እንደሚያሳውቁ ተናግሯል። @TechAbdu @TechAbdu6,19%
  • 27 июл. 2024 г.#Monorix ✅|| 223.66% የዋጋ ጭማሪ አሳይተዋል። የ1 ሚልዮን MRX ዋጋ 400$ ነው። ✅|| Monorix በቴሌግራም ቻናላቸው እንዲህ ብሏል "ቶከን ከማከፋፈላችን በፊት ብዙ ብዙ ሰርፕራይዞች አሉን ... ይህ ገና ጅማሮ" ብሏል። ✅|| Monorix List የተደርገ ስለሆነ በደንብ ስሩት ላልጀመራቹ link 👇ከታች https://t.me/monorixbot?start=6136204173 @TechAbdu @TechAbdu6,09%
  • 3 авг. 2024 г.#Monorix በቴሌግራም ቻናላቸው አሁንን ያደረጉት ፖስት " Sorry about the market, but we are still rising...! check the price 🎖🎖🎖🎖🎖🎖 @TechAbdu @TechAbdu5,50%
  • 5 авг. 2024 г.Monorix #Roadmap 🎖ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት Mining ይዘጋል ! 🎖ከዛሬ August 5th-10th Withdraw የምታደርጉበትን Wallet Connect ታደርጋላችሁ ! 🎖ከAugust 11th ጀምሮ Token ይከፋፈላል ! 🎖August 29th on bybit, okx , binance Pre-market ይጀመራል ! @TechAbdu @TechAbdu5,26%
  • 7 авг. 2024 г.⭐🧨 Final Reminder 🧨⭐ ቶከን claim ለማድረግ የቀረው 3 ቀናት ብቻ መሆኑ #monorix በቴሌግራም ቻናላቸው አሳውቋል። ከ3 ቀን በኋላ ለእያንዳንዱ የማከፋፈል ስራ ይሰራል ብሏል። እምነት አላችሁ ግን? በበኩሌ 50% ብቻ ነው። @TechAbdu @TechAbdu3,66%
  • 4 авг. 2024 г.#MEMELAND 🔰ከዘጠኝ በላይ ኮይኖችን በአንድ ጊዜ የያዘው ምርጥ ቦት 👉በውስጡም 🔰NotCoin 🔰Shiba Inu 🔰Pepe Coin 🔰Bonk Coin 🔰Floki 👉የመሳሰሉ ኮይኖችን በአንድ ጊዜ Tap Tap በማረግ ብቻ መሰብሰብ ትችላላችሁ። ጀምሩ 👇 https://t.me/metaland_bot/click?startapp=6136204173 SHARE @TechAbdu @TechAbdu3,50%
  • 5 авг. 2024 г.#Monorix ✅|| ዛሬ የመጨረሻ ቀን እንደሆነን እና የዛሬው 24 ሰዓት መጠቀም እንደምትችሉ ገልጿል። ስለዚ ሌሊት 6 ሰዓት የሚጠናቀቅ ይሆናል ማለት ነው። አሁን 18 ሰዓት አከባቢ ይቀራሉ። ለመጀመር 👇 @TechAbdu @TechAbdu3,45%
  • 23 сент. 2024 г.без подписи3,13%
  • 18 окт. 2024 г.✅|| ለ #W_coin ኤርድሮፕ ተዘጋጁ። october 27 ማለትም ከ9 ቀናት በኋላ Snapshot ይደረጋል። ሁሉም በሰራው ልክ ቶከን ያገኛል ያሉ ሲሆን ቶኮኑ ለማግኘት 1. ዋሌታችሁ ኮኔክት ማድረጋችሁ አትርሱ 2. በየቀኑ የሚሰሩ ታስኮች ብያንስ ለ10 ቀን መስራት አለባችሁ 3. $WAI ስሩ 4. active ሁኑ 1 ቶን መክፈል ግዴታ አይደለም። ነገር ግን አንድ ቶን ለከፈሉ ተጨማሪ ዳጎስ ያለ ቶከን ያገኛሉ ብሏል። ባትከፍሉም ግን ቶከናችሁ በሰራችሁት ልክ ታገኛላችሁ ሲሉ ገልጿል። Share @TechAbdu Share @TechAbdu2,38%
  • 15 мар. 2025 г.መልዕክቱ ይሰራጭ‼ =============== #ScamAlert ✍ ኧረ! ይሄን የጥንቃቄ መልዕክት በአስቸኳይ ሼር አድርጉት! ብዙ ሰው እየተሸወደ ነው። «የቴሌግራም ፕሪሚየም በነፃ ተቀብለዋል!» የሚል የአማርኛ ጽሑፍ ከስሩ ሊንክ ያለው እየተሰራጨ ነው። ልብ በሉ! ሊንኩን ከተጫናችሁት አካውንታችሁ 100% ተጠልፏል። በምታውቁት ሰው አካውንት ቢላክም፤ አውቆ ሳይሆን እርሱም ተበልቶ ነው። ሊንኩን በፍፁም እንዳትከፍቱ። ሳታውቁ በስህተት የከፈታችሁ ካላችሁ በአስቸኳይ ይህን አድርጉ። መጀመሪያ ፕሮፋይላችሁ ላይ ወዳለው Settings ላይ ግቡ Devices የሚለውን ንኩት። በቀይ የተፃፈውን Terminat All Other Sessions የሚለውን ተጫኑና ከሁሉም አካውንታችሁ ሎግኢን ከተባለባቸው ዲቫይሶች ውጡ። Ok በማለት 24 ሰአት ሳይቆይ አስወግዱት። 24 ሰዓት ከቆዬ ይህን ማድረግ ላትችሉ ትችላላችሁ። ምክንያቱም እነርሱ ይህን ስቴፕ ተከትለው እንደ ዋና ባለቤት ሆነው እናንተን ያባርሯችኋል። ብዙ ሰው እየተበላ ስለሆነ እባካችሁ በየቦታው ሼር አድርጉት። እንደው መቼ ነው የሚገባችሁ? በስካመሮች ጉዳይ ስንት ጊዜ ልናገር? አሁን ማነው በነፃ ፕሪሚየም የሚሰጣችሁ? ኧረ! ተው ጓዶች አትስገብገቡ! በአቋራጭ ለመበልፀግ አትጣደፉ። 🚀Share @TechAbdu 🚀Share @TechAbdu1,79%
  • 25 июл.እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን!! በ2018 በጀት ዓመት የደንበኞቻችንን ቁጥር 90.1 ሚሊዮን በማድረስ፣ የዕቅዳችንን 99.7 በመቶ ገቢ ማሳካታችንን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው! እርስዎም የስኬታችን ተካፋይ እንዲሆኑ ከዛሬ ሐምሌ 17 - 19 ለ3 ቀናት የሚቆይ:- 🌐 1.5 ጊ.ባ ዳታ 🤙 15 ደቂቃ የድምጽ 💬 30 አጭር መልዕክት የምስጋና ስጦታ አበርክተንልዎታል፡፡ ስለ አብሮነትዎ ከልብ እናመሰግናለን! Via@ Telecom Share @TechAbdu Share @TechAbdu1,69%