Ten Stones Media
СтатистикаWelcome To Ten Stones Media ታማኝ እና እውነተኛ የሀገር ውስጥ እንዲሁም የባህር ማዶ ዜናዎችን እና የቢዝነስ መረጃዎችን እንዲሁም የስፖርት ዘገባዎችን እዚህ በፍጥነት እናደርሳችዋለን ሁሉንም በአንድ ቻናል የትም ሳትሄዱ እዚሁ ታገኛላችሁ አስተያየት ለመስጠት - 0970603173 ለማስታወቂያ - @Jordanpromax
- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 21
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 3
- 1/48двое суток
- 3
- 1/72трое суток
- 3
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
የ2026/27 ተወዳጁ እና ትልቅ ፉክክር የሚያሳየን የሳውዲ ፕሮ ሊግ ዛሬ ጅማሮውን ያደርጋል። ----------------------------------------------------------------- @TenStonesMedia #TenStonesMedia
ማንችስተር ዩናይትድ ከሊድስ ዩናይትድ ጋር 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል። የማንችስተር ዩናይትድን ግብ ዚርኪዜ ሲያስቆጥር አሮንሰን ሊድስን አቻ አድርጓል። ከጨዋታው በኋላ በተሰጠ መለያ ምት ማንችስተር ዩናይትድ 5ለ4 በማሸነፍ Boyle Sports Cup 2026 ዋንጫ አንስቷል ። ማንችስተር ዩናይትድ የመጨረሻ የቅድመ ውድድር ጨዋታውን ቅዳሜ ከሩበን አሞሪሙ ኤሲ ሚላን ጋር ያደርጋል። ----------------------------------------------------------------- @TenStonesMedia #TenStonesMedia
ማንችስተር ሲቲ የቀድሞ ግብ ጠባቂውን ጄሮኒሞ ሩሊ ከማርሴይ ማስፈረሙን በይፋ አስታውቋል። ማንችስተር ሲቲ ጄሮኒሞ ሩሊን የጄምስ ትራፎርድ ተተኪ በማድረግ በ 3.5 ሚልዮን ዩሮ ማስፈረሙ ተገልጿል። ግብ ጠባቂው ከፊርማው በኋላ “ አስደናቂ እድል ነው ያገኘሁት ማንችስተር ሲቲን የመቀላቀል እድል ሲመጣ ወደኋላ አትልም “ ሲል ገልጿል። ----------------------------------------------------------------- @TenStonesMedia #TenStonesMedia
የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የራዮ ቫዬካኖውን የመስመር ተከላካይ ፔፕ ቻቫሪያ በ 22 ሚልዮን ዩሮ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። የ 28ዓመቱ ተከላካይ ፔፕ ቻቫሪያ ከቼልሲ ቤት እስከ 2031 የሚያቆየውን ኮንትራት ተፈራርሟል። ----------------------------------------------------------------- @TenStonesMedia #TenStonesMedia
የፈረንሳዩ ክለብ ፒኤስጂ ከአስቶን ቪላ ጋር ያደረገውን የአውሮፓ ሱፐር ካፕ ጨዋታ 2ለ1 በማሸነፍ ሻምፒዮን ሆኗል። ቅቫራስኬሊያ እና ዲዚሬ ዱዌ የፒኤስጂን የማሸነፊያ ጎሎች ማስቆጠር ችለዋል። የአስቶን ቪላን ብቸኛ ጎል ማጆ ከመረብ አሳርፏል። ፒኤስጂ የአውሮፓ ሱፐር ካፕ ዋንጫን በተከታታይ ለሁለተኛ ጊዜ በማሸነፍ ደማቅ ታሪክ መፃፍ ችሏል። ----------------------------------------------------------------- @TenStonesMedia #TenStonesMedia
ስፔናዊው አሰልጣኝ ዣቪ ሀርናንዴዝ የኔዘርላንድ ብሔራዊ ቡድንን በሀላፊነት መረከቡ ይፋ ተደርጓል። የኔዘርላንድ ብሔራዊ ቡድን ዣቪን የአሰልጣኝ ሮናልድ ኮማን ምትክ አድርጎ መሾሙን ይፋ አድርጓል። ዣቪ በቅርቡ በሰጠው አስተያየት በቀጣይ ወደ ብሔራዊ ቡድን ስልጠና መሄድ እንደሚፈልጉ ገልፆ ነበር። ----------------------------------------------------------------- @TenStonesMedia #TenStonesMedia
የባርሴሎና ሴቶች ቡድን ከሞንትፔሌር ጋር ዛሬ ምሽት የወዳጅነት ጨዋታውን ያደርጋል። በወዳጅነት ጨዋታው ወቅት የፀሃይ ግርዶሽ እንደሚኖር ተነግሯል። በዚህም ምክንያት ጨዋታውን ለሚታደሙ ደጋፊዎች 1500 የመከላከያ መነፅር እንደተከፋፈለ ተገልጿል። በተጨማሪም ተጨዋቾቹ ወደ ፀሀይ እንዳይመለከቱ ትዕዛዝ እንደተሰጣቸው ተዘግቧል።በዛሬው ዕለት ስፔንን ጨምሮ አብዛኛውን የአውሮፓ አህጉር የሸፈነ የፀሃይ ግርዶሽ እንደሚኖር ተገልጿል። ----------------------------------------------------------------- @TenStonesMedia #TenStonesMedia
ቤልጂየማዊው የፊት መስመር አጥቂ ሮሜሎ ሉካኩ ናፖሊን በመልቀቅ ፌነርባቼን ተቀላቅሏል። ናፖሊ የ 33ዓመቱን አጥቂ ሮሜሎ ሉካኩ በ 6 ሚልዮን ዩሮ እና ተጨማሪ ክፍያ መሸጣቸው ተገልጿል። የቱርክዬው ክለብ ፌነርባቼ በርካታ ትልቅ ስም ያላቸውን ተጨዋቾች ወደ ቡድኑ መቀላቀል ችሏል። ----------------------------------------------------------------- @TenStonesMedia #TenStonesMedia
የአምስት ጊዜ ባሎን ዶር አሸናፊው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከፍቅር አጋሩ ጆርጂና ጋር ትዳር መመስረቱን ይፋ አድርጓል። ክርስቲያኖ ሮናልዶ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ባጋራው ምስል ማንም ሳያውቅ በትዳር መጣመሩን አሳውቋል። ----------------------------------------------------------------- @TenStonesMedia #TenStonesMedia
በኦሬገን በተካሄደው የአለም አትሌቲክስ ከ 20ዓመት በታች ሻምፒዮና የተሳተፉ የኢትዮጵያ ልዑክ አባላት በአሜሪካ መጥፋታቸው ተሰምቷል። ለውድድሩ ወደ አሜሪካ ካቀናው ልዑክ ቡድን ውስጥ ሰባት ያህል አባላት መኮብለላቸው ተገልጿል። ከልዑክ ቡድኑ ጋር የማይገኙት አባላት 4 አትሌቶች እና 3 አሰልጣኞች መሆናቸው ተነግሯል። ----------------------------------------------------------------- @TenStonesMedia #TenStonesMedia
ሚኪ በስፐርስ ቤት አዲስ የረጅም ግዜ ውል ፈርሟል ----------------------------------------------------------------- @TenStonesMedia #TenStonesMedia
ኤቨርተን ብሬናን ጆንሰንን ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። ----------------------------------------------------------------- @TenStonesMedia #TenStonesMedia
ዓለም አቀፍ እውቅና ያለው ሰርተፊኬት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፥ " ይህ ክረምት በከንቱ እንዲያልፍ ሊፈቀድለት የማይገባ ትልቅ ዕድል ይዞ መጥቷል " ሲሉ ለኢትዮጵያ ወጣቶች ጥሪ አቅርበዋል። የ5 ሚሊዮን ኮደርስ ኮርሶች በነጻ እንደሚገኙ ገልጸው የሚሰጠው የምስክር ወረቀትም ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያለው መሆኑን ገልጸዋል። የልምድ ልውውጥ መድረኩን በዚህ ይከታተሉ ፦ https://youtu.be/7zQ0gY90XLA?si=pTAgMXGz0VBoHV4u ከ5 ሚሊዮን ለተሻገረው ኮደርስ ኢኒሼቲቭ ስልጠና ለመመዝገብ ethiocoders.et ይጫኑ። የምስክር ወረቀቱ ዓለም አቀፍ እውቅና አለው። ----------------------------------------------------------------- @TenStonesMedia #TenStonesMedia
ስትራቶስበርግ ፍሊፕ ጆርግሰንን ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። ----------------------------------------------------------------- @TenStonesMedia #TenStonesMedia
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል የባርሴሎናውን ተከላካይ ሮናልድ አራውሆ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። ዩራጓዊው ተከላካይ ሮናልድ አራውሆ ሊቨርፑልን በውሰት ለአንድ የውድድር ዘመን ተቀላቅሏል። በውሰት ውሉ ውስጥ በአመቱ መጨረሻ በ55 ሚልዮን ዩሮ በቋሚነት የማስፈረም አማራጭ ተካቷል። ----------------------------------------------------------------- @TenStonesMedia #TenStonesMedia
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ቀጣይ መስከረም ወር ለሚያደርጋቸው የ 2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች ስብስቡን አሳውቋል።ጥሪ ከተደረገላቸው ተጫዋቾች መካከል ከ20 ዓመት በታች ናሽናል ካምፕ ላይ የሚገኙ ስድስት ተጫዋቾች ተካተዋል ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች ዓርብ ነሐሴ 8 ከ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ በጁፒተር ሆቴል በመሰባሰብ ዝግጅት እንዲጀምሩ ጥሪ ቀርቧል። ----------------------------------------------------------------- @TenStonesMedia #TenStonesMedia
በቅድመ ውድድር የወዳጅነት ጨዋታ ቼልሲ ከማሌዥያው ክለብ ዳሩል ታዚም ጋር 3ለ3 ተለያይቷል። የቼልሲን ሁለት ጎሎች ሊያም ዴላፕ በፍፁም ቅጣት ምት ሲያስቆጥር ቀሪውን ማርኩዌዝ በራሱ መረብ ላይ አግብቷል። ----------------------------------------------------------------- @TenStonesMedia #TenStonesMedia
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ከቦርስያ ዶርትመንድ ጋር ያደረገውን የኤምሬትስ ካፕ ጨዋታ 3ለ2 ተሸንፏል። ለዶርትመንድ የማሸነፊያ ጎሎችን ኢናስዮ ፣ ካሬሳስ እና ጋዶ አስቆጥረዋል። ቪክቶር ዮኬሬሽ እና ኢታን ንዋኔሪ የአርሰናልን ጎሎች አስቆጥረዋል። ከጨዋታው በኋላ በተደረገ የመለያ ምት አርሰናል 5ለ4 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ----------------------------------------------------------------- @TenStonesMedia #TenStonesMedia
ሊቨርፑል ባለፈው ጨዋታ ሊድስን 2-0 መምራት ችሎ ከእረፍት መልስ 4-2 ተቀለበሰበት ፣ በዛሬውም ጨዋታ 2-0 እየመራ በሞናኮ ተቀለበሰበት። ----------------------------------------------------------------- @TenStonesMedia #TenStonesMedia