tgindex

Terminos Academy

описание

Elementary School

1 092
подписчиков
Охват к подписчикам
71,7%
ERR
Реакции к просмотрам
0,00%
0 на 20 постов
Пересылки к просмотрам
0,10%
15
Постов в день
0,0
всего 20

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 31 июл.без подписи0,00%
  • 31 июл.без подписи0,00%
  • 31 июл.без подписи0,00%
  • 31 июл.без подписи0,00%
  • 31 июл.без подписи0,00%
  • 31 июл.без подписи0,00%
  • 31 июл.без подписи0,00%
  • 31 июл.без подписи0,00%
  • 31 июл.без подписи0,00%
  • 31 июл.без подписи0,00%
  • 31 июл.🏆እንኳን ደስ አላችሁ🏆 🥇ተደገመ!!!🥇 እነሆ ሳምንትን ጠብቀዉ ሌሎቹ አብሪ ኮኮቦች ዛሬ ማን ከማን ያንሳል ብለዉ የዛሬ ሳምንት በስምንተኛ ክፍል ያየነዉን አስደማሚ ታሪክ መድገማቸዉ ብቻ ሳይሆን አሻሽለዉት ሌላ የደስታ ሳምንት ሰጡን።ለ6ተኛ መልቀቂያ ክልላዊ ፈተና የተቀመጡት ተማሪዋቻችን 100 % ወደ 7ተኛ ክፍል እጅግ በጣም ከፍተኛ በሆነ ዉጤት ተዘዋውረዋል። ይህ ዉጤት እንድመጣ የአንበሳዉን ድርሻ የተወጣችሁ መምህራን የፃፋችሁበት እጅ ወርቅ የቆማችሁበት እግር በረከትን ጉልበታችሁ ይባረክ።ለተማሪዎቹ የተለያየ ግብአትን በማቅረብና ስልጠናዎችን ከመስጠት እስከ መመረቅ ለነበራችሁ የአስተዳደር ሰራተኞችና መላዉ የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ ፈጣሪ የልፋታችሁን ዋጋ ይክፈላችሁ።በመጨረሻም አካዳሚያችንን አምናችሁ ዉድ ልጆቻችሁ ሰጥታችሁ በዛም በቂ ክትትል አድርጋችሁ የዛሬዋን ደስታ የተሰጣችሁ ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን።😂😂😂❤️🙏❤️ 🎓🎓የት/ቤቱ አስተዳደር🎓🎓0,00%
  • 29 июл.👌👌የምዝገባ ሁኔታን በሚመለከት👌👌 እንደሚታወቀዉ የ2019 ዓ.ም የነባር ተማሪዎች ምዝገባ የባለፈዉ ሳምንት አርብ ለመጨረስ ብናስብም በተወሰኑ ወላጆች ይራዘምልን ጥያቄን የት/ቤቱ አስተዳደር ተወያይቶ ይህንን የያዘነዉን ሳምንት እየሰራን እንገኛለን።ስለሆነም ነገ ሐሙስ/ሀምሌ 23/2018 ዓ.ም ሙሉ ቀን እና አርብ/ሀምሌ 24/2018 ዓ.ም እስከ ግማሽ ቀን ብቻ የምንቀበል መሆኑን እያሳሰብን አርብ ከሰዓት በኋላ ባላስመዘገቡ ወላጆች ቦታ አድስ ተማሪዎችን የምንቀበል ይሆናል። የተሰጣችሁን የአንድ ቀን ከግማሽ የመጨረሻ የተማሪ መቀበያ ቀንን እንድትጠቀሙ እያሳሰብን ይህ ሳይሆን ቀርቶ ለልጅዎ ቦታ ማጣትና በመሸኛ መላክ ሀላፊነቱን የማንወስድ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን። 🎓ልጅዎን በተሰጠዉ ቀን ያስመዝግቡ።🎓 የት/ቤቱ አስተዳደር0,00%