ባለ ዐደራው ጢሞቴዎስ
Статистика1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥15 "ማደግህ በነገር ሁሉ እንዲገለጥ ይህን አስብ፥ ይህንም አዘውትር።" "#የከበረ_ዓላማው_በውስጤ_ስላለ_ተገቢውን_ዋጋ_በመክፈል_ፍሬ_አፈራለሁ!" https://linktr.ee/StewardTimothy ለሐሳብና ለአስተያየት @Jehovah_Raah_77 @Dagi2712 @Alazar_A1
- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 27
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 83
- 1/48двое суток
- 95
- 1/72трое суток
- 102
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
መዝሙር 27:8 አንተ ፊቴን እሹት ባልህ ጊዜ፦ አቤቱ፥ ፊትህን እሻለሁ ልቤ አንተን አለ። ሰላማችሁ በያላችሁበት ይትረፍረፍ፤ የተወደዳችሁ ሰላም ይብዛላችሁ፡፡ ስድስተኛው የሐሙስ ጾምና ጸሎታችን ነገ ነሐሴ 07 ቀን 2018 ዓ.ም ስለሚቀጥል የምንችል ሁላችንም ዕለቱን በቤታችን በጾምና ጸሎት አሳልፈን ልክ ከቀኑ 10፡00 ላይ #በካራቆሬ_አማኑኤል_ፕሬስቢቴሪያን_ቤተ_ክርስቲያን ለኅብረት ጸሎት እንገናኝ፡፡ እግዚአብሔር ነገራችንን ይለውጣል! ቀጣዩን ዓመት በእግዚአብሔር ፊት በመሆን እንቀበለው፡፡ ተባረኩ! 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 @TheStewardTimothy
видео или голосовое, без подписи
#SU #ተሃድሶ_አምጪ_ትውልድ #በአየር_ጤና_ገነት_ቤተ_ክርስቲያን #ነሐሴ_28_29_30 #share @TheStewardTimothy
ባለ ዐደራው ጢሞቴዎስ pinned a photo
መዝ. 27:8 አንተ ፊቴን እሹት ባልህ ጊዜ፦ አቤቱ፥ ፊትህን እሻለሁ ልቤ አንተን አለ። ሰላም ይብዛላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች፡፡ ሰላም ይብዛላችሁ ወገኖች፡፡ በእግዚአብሔር ረድኤት ባለፈው ሣምንት #የተትረፈረፈ_ሕይወት በሚል ርዕስ ተዘጋጅቶ የነበረው ሴሚናር በድል ተጠናቅቋል፡፡ በሴሚናሩ ምክንያት የጀመርነው ሣምንታዊ ጾምና ጸሎት የተቋረጠ ቢሆንም አምስተኛውን ሐሙስ ማለትም 30/11/2018 ዛሬ እንቀጥላለን፡፡ የምንችል ሁላችን በሰዓቱ ልክ 10፡00 ላይ #በካራቆሬ_አማኑኤል_ፕሬስቢቴሪያን_ቤተክርስቲያን ለጸሎት እንገናኝ! ተባረኩ! ሕያዋን ምስክሮች አለን፤ እግዚአብሔር ታላቅ ነገር ያደርግልናል፡፡ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 @TheStewardTimothy
🎼🎶🎵🎶🎵🎶🎵🎶🎵🎶🎼 ክብር ለሚገባው ክብርን እንሰጣለን በዙፋኑ ሥር እንሰግድለታለን 🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹 #እግዚአብሔር_ይመስገን❕ በእግዚአብሔር ረድኤት ለ6ኛ ክረምት ተዘጋጅቶ የነበረው ሴሚናር በትላንትናው ዕለት በጸሎትና አምልኮ ተጠናቅቋል። ክብር ለስሙ ይሁን❕ እንግዳው በሴሚናሩ የተሳተፋችሁ የቀረላችሁን ነገር እንድታሰላስሉና ለሌሎችም እንድታካፍሉ እያሳሰብን ለቀጣይ ዓመት ፕሮግራሞች እንድንገናኝ ቻነላችንን ተከታተሉ። ፎቶግራፎች ይለቀቃሉ በትዕግስት ተጠባበቁ ፤ ተባረኩ! @TheStewardTimothy
видео или голосовое, без подписи
ኑ እና የእግዚአብሔርን ማዳን እዩ! ዛሬ ከ8:00 ሰዓት ጀምሮ @TheStewardTimothy
Check out ባለ ዐደራው ጢሞቴዎስ's video! #TikTok https://vm.tiktok.com/ZS4da8CBV/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
#የተትረፈረፈ_ሕይወት_ሴሚናር እግዚአብሔር ይመስገን! ለትውልድ የሚሆን ታላቅ ድግስ እግዚአብሔር ከሐምሌ 22 - 25 #በካራቆሬ_አማኑኤል_ፕሬስቢቴሪያን አዘጋጅቷል። የቃሉን ማዕድ እየቆረሰ ከመንፈሱ ሊያረሰርሰን ቀኑ ደረሰ። ኑና እዩ! ጌታ ያገኘናል! @TheStewardTimothy PROM: contact @abeni_graphix for stunning graphics needs
видео или голосовое, без подписи
ሮሜ 5:15 ነገር ግን ስጦታው እንደ በደሉ መጠን አይደለም፤ በአንድ ሰው መተላለፍ ብዙዎቹ ከሞቱ፣ የእግዚአብሔር ጸጋና በአንዱ ሰው፣ ይኸውም በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የመጣው ስጦታ ለብዙዎች እንዴት አብልጦ ይትረፈረፍ! #የተትረፈረፈ_ሕይወት_ሴሚናር 🗓 ሐምሌ 22 – 25/2018 ዓ.ም ⏰ ረቡዕ ከ8፡00 ሰዓት ጀምሮ ⏰ ሐሙስ - ቅዳሜ ከ2፡30 ጀምሮ 🟢 መመዝገቢያ 200 ብር ብቻ 🟢 ለመመዝገቢያ ቴሌብር 0911150705 ወይም አቢሲኒያ ባንክ 101450104 🍽 ምሳ ተዘጋጅቷል፡፡ 🟢መመዝገቢያ Link https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdkLJ_uYlN2hyj0SY3RJG7-6opi1VXW5DsGB5r-uonGWBs9qQ/viewform?usp=header በሴሚናሩ ለተራበው ቃሉን እየቆረሰ ለተጠማው ከመንፈሱ ሊያረሰርስ እነሆ ለትውልድ የሚሆን ታላቅ ድግስ እግዚአብሔር ከሐምሌ 22 - 25 #በካራቆሬ_አማኑኤል_ፕሬስቢቴሪያን አዘጋጅቷል፤ እንዳያመልጥዎ! ያልተመዘገባችሁ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ፤ የተመዘገባችሁ ሌሎች እንዲመዘገቡ አበረታቱ። ይዛችኋቸው ኑ! ጌታ ያገኘናል! @TheStewardTimothy
https://vt.tiktok.com/ZS41gkwQP/
ባለ ዐደራው ጢሞቴዎስ pinned a photo
видео или голосовое, без подписи
#የተትረፈረፈ_ሕይወት_ሴሚናር እግዚአብሔር ይመስገን ጥቂት ቀናቶች ብቻ ቀሩን። ለተራበው ቃሉን እየቆረሰ ለተጠማው ከመንፈሱ ሊያረሰርስ እነሆ ለትውልድ የሚሆን ታላቅ ድግስ እግዚአብሔር ከሐምሌ 22 - 25 #በካራቆሬ_አማኑኤል_ፕሬስቢቴሪያን አዘጋጅቷል። ያልተመዘገባችሁ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ፤ የተመዘገባችሁ ሌሎች እንዲመዘገቡ አበረታቱ። ለመመዝገብ ከዚህ በፊት ያሉትን ልጥፎች (post) ይመልከቱ። ጌታ ያገኘናል! @TheStewardTimothy
https://vt.tiktok.com/ZSXwXGKEF/
ሮሜ 5:15 ነገር ግን ስጦታው እንደ በደሉ መጠን አይደለም፤ በአንድ ሰው መተላለፍ ብዙዎቹ ከሞቱ፣ የእግዚአብሔር ጸጋና በአንዱ ሰው፣ ይኸውም በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የመጣው ስጦታ ለብዙዎች እንዴት አብልጦ ይትረፈረፍ! #የተትረፈረፈ_ሕይወት_ሴሚናር ሐምሌ 22 – 25/2018 ዓ.ም ቀናቶች ብቻ ቀሩት .... ዕለቱ የሚውለው 🟢 ረቡዕ ከ8፡00 ሰዓት ጀምሮ 🟢 ሐሙስ እስከ ቅዳሜ ከ2፡30 ጀምሮ ሙሉ ቀን 🟢 መመዝገቢያ ሁለት መቶ ብር (200.00) ብር ብቻ 🟢 መመዝገቢያ ማስገቢያ መንገዶች 🟢 ቴሌብር 0911150705 ወይም አቢሲኒያ ባንክ 101450104 🟢ለሦስቱ ሙሉ ቀናት ምሳ ተዘጋጅቷል፡፡ መመዝገቢያ Link ከታች ያለውን ተጠቀሙ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdkLJ_uYlN2hyj0SY3RJG7-6opi1VXW5DsGB5r-uonGWBs9qQ/viewform?usp=header @TheStewardTimothy
ባለ ዐደራው ጢሞቴዎስ pinned «ሰላም ይብዛላችሁ። በቀሩት ጥቂት ቀናት የምዝገባ ሊንኩን በመጠቀም https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdkLJ_uYlN2hyj0SY3RJG7-6opi1VXW5DsGB5r-uonGWBs9qQ/viewform?usp=header እንድትመዘገቡ ከወዲሁ ጥሪያችንን በድጋሚ እናስተላልፋለን ። 👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheStewardTimothy»
ሮሜ 5:15 ነገር ግን ስጦታው እንደ በደሉ መጠን አይደለም፤ በአንድ ሰው መተላለፍ ብዙዎቹ ከሞቱ፣ የእግዚአብሔር ጸጋና በአንዱ ሰው፣ ይኸውም በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የመጣው ስጦታ ለብዙዎች እንዴት አብልጦ ይትረፈረፍ! #የተትረፈረፈ_ሕይወት ሐምሌ 22 – 25/2018 ዓ.ም 🟢 ረቡዕ ከ8፡00 ሰዓት ጀምሮ 🟢 ሐሙስ እስከ ቅዳሜ ከ2፡30 ጀምሮ ሙሉ ቀን 🟢 መመዝገቢያ ሁለት መቶ ብር (200.00) ብር ብቻ 🟢 መመዝገቢያ ማስገቢያ መንገዶች 🟢 ቴሌብር 0911150705 🟢 አቢሲኒያ ባንክ 101450104 🟢ለሦስቱ ሙሉ ቀናት ምሳ ተዘጋጅቷል፡፡ 🟢 መመዝገቢያ Link https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdkLJ_uYlN2hyj0SY3RJG7-6opi1VXW5DsGB5r-uonGWBs9qQ/viewform?usp=header @TheStewardTimothy