tgindex
የጦቢያ ጎዳናዎች🌹

የጦቢያ ጎዳናዎች🌹

Статистика

⭐ፍቅር እንደሞት የጸናች ናት ⏺አጥብቆ የወደደ ሰው በትንሽ ነገርም አጥብቆ ሊጠላ ይችላል መጠንቀቅ አለብን! ⏺ ፍቅር መች ነው የሚከፍለው ከተባለ ለፍቅሩ ዋጋ ሳይሰጠው ሲቀር ነው፤ፍቅር ክብር ካልተሰጠው ይጠፋል፤ፍቅር ክብርን መንካት የለበት፤ክብርም ፍቅር ማስቀረት የለበትም፤በመዋደድ የሚጠፋ ክብር መኖር የለበትም! 🌹ጦቢያ🌹

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
9
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
101
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
46
22 постов
Вовлечённость
45,5%
к подписчикам
Постов в день
1,3
всего 22
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
19
1/48двое суток
21
1/72трое суток
23

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • የእርዳታ ጥሪ እንድረስላት 🙏 የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች በአጥንት ካንሰርን ህክምና ላይ ትገኛለች በሽታው ከታወቀ አንድ አመት ሆኗታል በበሽታው ምክንያትም የግራ እጇ ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል ሆኖም ግን ኤልሮይ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን እየተከታተለች ነው አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ በመሠራጨቱ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት በአሁን ሰአት በአዲስ አበባ Heal Venture Medical and Surgical Center በ ICU ትገኛለች ሆኖም ግን በአሁን ሰአት ላይ የሆስፒታሉ ወጪ በቀን ከ50.000ብር ነው ከቤተሰብ ከአቅም በላይ ስለሆነ እናትም አባትም አጠገቧ ስለሌሉ ጓደኞቿ እያሳከሟት ነው.. እኛ ከጎኗ እንሁን 🥹❤️ CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awash Bank - 013471629151800 ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay እህታችን ትፈልገናለች እንድረስላት 🙏

  • "ሰውን ስትረዳው ጎሳውን፣ ጾታውን፣ ሃይማኖቱን ብለህ አትርዳው ስለ ክርስቶስ ስም ብለህ እርዳው።" {ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ} ምሕረቱ እና ቸርነቱን አብዝቶ ዛሬን እንድናይ የረዳን አምላክ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን እንደምን አመሻችሁ? 🙏

  • እግዚአብሔር  በምትወዱት አይፈትናቹህ…🥀

  • አብጄ ከሆነ ወስደሽ አስጠምቂኝ፥ አብደሽ ከሆነ ግን፣ በስተርጅና አያምርም ሀገሬ አታስቂኝ፥😁

  • በማንኛውም ፍቅር ውስጥ ጦርነት አለ። ሴቷ መዋጋቱንም ሆነ ማፈግፈጉን በሚገባ ስታውቅበት፤ ወንዱ ግን ጦርነት ውስጥ መሆኑን እንኳን ከነአካቴው አያውቀዉም። ለዚህም ነው የሚጠጣ ካገኘ ባይጠማውም ይጠጣል። ሴት ካየም ባያፈቅርም ፍቅርን መስራት ይችላል። ሴቷ ግን ቢጠማት እንኳን የምትጠጣውን ትመርጣለች ከማፍቀሯም በላይ መፈቀሯን አጥብቃ ትከታተላለች።                           ▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭▭▬ıllıllııllıllı▬▭▬                      📱               ⎙              ⌲                     ʳᵉᵃᶜᵗ         ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ        ˢʰᵃʳᵉ         ▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭▭▬ıllıllııllıllı▬▭▬ ሑሰት

  • "ፍቅር የሞተበት ልብ ውስጥ ፍቅርን የሚሸሽ አእምሮ ይፈጠራል💔" ሰናይ ቀን❤️ @ezreal_1

  • ከነድካምህ የሚወድህ ጓደኛ ያ የልብህ ሰው ነውና አጥብቀህ ያዘው🥰 መልካም ምሽት

  • እግዜር ልጠይቅህ.....🙄🥹 ጾም ሲገባ ሁሌ ከስጋ ከእንቁላል ከወተት ከአይቡ ከሁሉ ታቅበን፤ አፍ ክፉ አይናገር፤ጆሮ ክፉ አይስማ፤አይን ክፉ እንዳያይ ከልክለንው ከርመን፤ ጾምን ከተባልን። እኔን ግራ ገባኝ ልጠይቅህ እግዜር ልጠይቅህ አንዴ፤ ቆይ ልብን የበላ ጾመ ይባላል እንዴ ?🙄 ጦቢያ

  • ያለህበትን እንጂ ያለፍክበትን አያቁትም! https://t.me/tobiya_kinet

  • መጣች አሉ በዓመት ነሃሴ ፍልሰታ፤ አንተም አብረህ መጥተህ እስር ልቤን ፍታ።

  • I love Random people 🤌 ታክሲ ውስጥ ረዳት ከሌለ ከተሳፋሪ መሀል በፈቃዳቸው ሒሳብ የሚሰበስቡ በር የሚከፍቱ ሳይሰለቹ ወራጅ አለ የሚሉ ደግሞ አንዳንድ ሰዎች ባትተዋወቁም አይን ላይን ከተያያችሁ ደህና አደርሽ ደህና ዋልሽ የሚሉ ወይ ፈገግ የሚሉ አንዳንድ ሰዎች ለሆነ ጉዳይ የሆነ ቦታ ተገናኝታችሁ ስለናንተ የሰሟትን ትንሽዬ ነገር ሳይረሱ በሌላ ቀን ከረጅም ጊዜ በኋላ ስትገናኙ "ያ ነገር እንዴት ሆነልህ ?" ብለው የሚጠይቁ እንዴት አስታወሰው እኔስ እንዴት ትዝ አልኩት የሚያስብሉ። አንዳንድ ትሁት ሰዎች ማረግ ያለባችሁን ስላረጋችሁ አመሰግናለሁ የሚሉ ። እና ሌሎች ቅን ሰዎች ! ከነሱ አንዱን ሆናችሁ ዋሉ🥰           @ezreal_1

  • የጋራ ድል (በእውቀቱ ስዩም) የስፔን ደጋፊ ብሆን ምን ያስገርማል?  ስፔን  በስነፅሁፍ አክብራ የጋበዘችኝ አገር ናት፤  ስፔን ሁለተኛ አገሬ ናት  ብል ኩሸት አይሆንም፤ ስፔን  እንድታሸንፍ ፈልጊያለሁ፤   ያም ሆኖ፣  ከጉዋደኛየ ከካሳ ጋራ  አር-ጄንቲና ታሸንፋለች ብየ  በአራት ሺ ብር ተወዳደርሁ፤   ስፔን ካሸነፈች  እፈነጥዛለሁ፤ አርጄንቲና ካሸነፈች ደግሞ  ላብ ያልገነፈለበት ፣ እንቅልፍ ያልተሰዋበት አራት ሺ ብር  አካውንቴን ያጠበድላል  ብየ አሰብኩ፤  በሁለቱም በኩል አሸናፊው  ነኝ የሚል መላ መጣልኝ፤ በመጨረሻ  እንዳያችሁት ስፔን፣ በረኛ ሳይሆን በር የሆነውን የአርጀንቲናን ግብጠባቂ ጣጥሳ አገባች፤  ዋንጫውን ጨበጠችው፤ደስ አለኝ፤ግን ደስታየ ወደ ፈንጠዝያ አልተሸጋገረም፤ ለካ ደስታ ስነልቦናዊ ነገር ሲሆን ፈንጠዝያ ግን  የዳበረ ኢኮኖሚ የሚጠይቅ ነገር  ኑሩዋል! እያደር የአለም የእግር ኩዋስ የእግር እሳት ሆነብኝ☹    የአራት ሺ ብሬ መሄድ ፣አካውንቴ ላይ ያለው ቁጥር መመናመን  ዋንጫውን መራራ ጥዋ አደረገብኝ፤ -“ ካሸነፍኩህ  አራት ሺ ብሩን ፣ ስፔን ኢምባሲ ፊትለፊት  ለሚቀመጡ ነዳያን እመጠውተዋለሁ- “ሲለኝ የነበረው ካሳ  ዛሬ በማለዳው ወደ ፍቅሬ ኩንስፓኛ   ሲገባ አየሁት፤ ቅን ስለማስብ፣ ለናዳያኑ ዱለት  ሊያስቁዋጥርላቸው እንደሆነ ገመትኩ፤ ካሳ ወደ ምግብ ቤቱ ሲገባ ጀርባውን እያየሁ የቆየ ወግ ትዝ አለኝ፤  አንድ ባለሀገር ተጎጃም መጥተው ጎጃም በረንዳ አካባቢ ሲማስኑ ቆይተው ሱርያቸውን  ቢዳብሱ በምስጢር ኪሳቸው የቁዋጥሩዋት  ሶስት መቶ ብር  የለችም ፤ መገን ያራዳ ልጅ መንትፎዋቸዋል፤   ከዚያ ፣አንድ የተሳቢ  መኪና ሹፌርን እርዳታ ለምነው ከማዳበርያ  ጋር ተደርበው ተጭነው   ወደ አገራቸው መመለስ ጀመሩ፤ ግን   እንጦጦ አፋፍ ላይ ሲደርሱ  ፊታቸውን ወደ ሸገር በር መለስ አድርገው ቁጭት ባጠላበት ድምጥ  አንዲህ አሉ፤ “ ሸዋ! እንግዲህ ተኝተህ ብላ” ዋሴ

  • ባንድ ጭንቅላት በጠባብ ደረት ስንቱን ስሸከም ስንቱን ስደርት ለመሀላንኳ ምሳሌ ሚሆን ህያው ምልክት አንድም ሳላስቀር በሁሉም ሳጌጥ አጣሁኝ የክት እግሬ በመራው በነዳው ሲሄድ ጢሻ ለጢሻ ልቤም እንደ ዘር የትም ሲበተን ባገኘው እርሻ ለፈጠረኝም ለገደለኝም ስቆም ላምልኮ ስንት ብሆን ነው?.... አንድ ሰው ብቻ አልመስልምኮ!!

  • ተጓዥ ሳለሁ ሁሉን ገፊ ተጓዥ ሳለሁ ሁሉን አጥፊ ተጓዥ ሳለሁ ነገ ጠፊ ካለም ሁሉ ተለይቼ ለሷ ብቆም ሁሉን ትቼ ቂልነቷ ሞኝነቷ... ከሷ መሸሽ እንደማልችል ነገረችኝ እንኳን እሷን አኔን ትቸው እያዬችኝ Amare

  • መሳሳት ክልክል ነው! (elias shithaun)❤️

  • 2 авг.3831из Netsa_Simetoch

    መንገድ ስጡኝ የማርያምን፣ ብሎ መሮጥ የኣቅምን፣ ልጅ እያለን ድሮ ቀርቷል፣ #በዘመኑ_ፍኖት_ጠፍቷል። ግዜ የለም ፣ ሚደርስልን፣ ዳኛ አይመጣ ፣ ሚፈርድልን ሳቅ ቢከመር ፣ ሳግ አያጣም #የተሻለ_ነገ_አይመጣም። 'እንቆቅልሽ ፣ በሆነ ሂወት ከንቱ ሆኖ ፣ ወጣትነት አገር የለም ፣ የምንሰጠው፣ #ሳንኖር_ነው_የምንሞተው'።

  • የሚያፈቅርህን መግፋት የሆነ ቀን ዋጋውን ያሳይሀል ስለ እውነት🙌 ብንሳሳት ኳ ከነስተታችን የሚወዱንን ሰወች በመውደድ ቀሪ ጊዜያችንን ጤናማ ማረግ መልካም ነው ✌️

የጦቢያ ጎዳናዎች🌹 — tgindex