Unity Fellowship
описание
Unity University Christian Students Fellowship 1000712838357 - CBE Abubeker Yasin & Gelila Feleke 0908720110 - Telebirr UUCSF For more information 0908720110 - UUCSF 0942539023 - befkir 0919899777 - Gelila 0927958112 - Abubeker
1 107
подписчиков
Охват к подписчикам
58,1%
ERR
Реакции к просмотрам
0,84%
242 на 50 постов
Пересылки к просмотрам
0,39%
112
Постов в день
0,4
всего 66
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 11 июл.ጭሮ ሚሽን ሪፖርት🔥 #ወንጌል_የሰሙ - ከ1700 በላይ ሰው #ተስፋ_የሰጡ - 198 ሰው #በንስሐ_የተመለሱ - 26 ሰው #የዳኑ - 187 ሰው ጭሮ ሚሽን በፀሎት፣ በገንዘብ፣ በሀሳብ፣ በምክር፣ በተለያዩ ስጦታዎች፣ በጉልበት እንዲሁም በልዩ ልዩ ፀጋዎቻችሁ አብራችሁን በመሆን ይህንን አገልግሎት በማገዝ ያገለገላችሁን በሙሉ ጌታ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርካችሁ, በገባችሁበት ቦታ ሁሉ ሞገስን ይስጣችሁ! እንወዳችኋለን ❤️ #Chiro_Mission #ጭሮ_ሚሽን #UUCSF #Media_Team ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube4,29%
- 3 авг.https://youtu.be/3KXoXlLa_5c?si=iD2mmc5ueDONlGNU3,72%
- 13 авг.без подписи3,35%
- 9 июл.የምስጋና ፐሮግራም😃 📌 ነገ ጭሮ ሀምሌ 03/2018 ዓ.ም ከ7:30 ጀምሮ በጋራ በመሆን ስለ #ጭሮ_ሚሽን ጌታን የምናመሰግንበት ልዩ ፕሮግራም ስለተዘጋጀ ሚሽን የሄዳችሁም ያልሄዳችሁም አብራችሁን በመሆን ጌታን እንድናመሰግን በአክብሮት ጋብዘናችኋል።❤ #UUCSF #Media_Team #Chiro_Mission ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube2,80%
- 4 маябез подписи1,93%
- 31 июл.Happening Now‼️1,69%
- 26 июн.ጭሮ ሚሽን ከሰኔ 22 - 29 ለሚሽን የሚያስፈልጉ ነገሮች ዝርዝር 1. መፅሐፍ ቅዱስ 2. ማስታወሻ ደብተር 3. (ለእህቶች) ለ Out reach የሚሆን ቀሚስ 4. የምንቆየው ለሳምንት ስለሆነ በቂ የሆኑ አልባሳት ( ከተማው ሞቃታማ ስለሆነ ስስ ልብስ ብትይዙ ይመረጣል) 5. አንሶላ እና ብርድ ልብስ 6. ማንነትን የሚገልፁ መታወቂያ (ID) (የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ መንጃ ፈቃድ፣ የትምህርት ቤት መታወቂያ፣ National ID)‼️ 7. ነጠላ ጫማ 8. የንፅህና መጠበቂያ እቃዎች 9. ለእርዳታ የሚሆን ልብስ እንዲሁም ቁሳቁስ እና ከቻልን ደግሞ ገንዘብ እንያዝ ----------------------------------------- ለጭሮ ሚሽን መፀለይ እና መዘጋጀት አንርሳ❗️ ----------------------------------------- #ጭሮ_አሰበ_ተፈሪ_ሚሽን #Chiro_Asebe_Teferi_Mission ----------------------------- #UUCSF #Media_Team ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube1,50%
- 2 маябез подписи1,28%
- 14 авг.без подписи1,20%
- 2 маябез подписи1,13%
- 20 апр.без подписи1,12%
- 27 июн.ጭሮ ሚሽን 📌 ነገ እሁድ ሰኔ/ 21 /2017ዓ.ም ሚሽን የምንሄድ ሁላችን ከጉዞዋችን በፊት የአዳር ፀሎት ይኖረናል። ነገር ግን ሚሽን የማይሄድ ሰውም አብሮን መፀለይ ይችላል። ቦታው:- መገናኛ ሙሉ ወንጌል ( መገናኛ ከቦሌ ክፍለ ከተማው ጀርባ ወደ እግዚአብሔር አብ በሚወስደው መንገድ) 🕹 Google Map https://maps.app.goo.gl/5EtKrnUoEUKfLHTp6 መግቢያ ሰዓት:- 12:00 - 2:00 📌 ሁላችንም ለሚሽን የሚያስፈልጉንን ግብአቶች ይዘን እንገኝ። ምሽቱን በፀሎት አሳልፈን፣ መንገዳችንን ለእግዚአብሔር አደራ ሰጥተን ጉዞዋችንን ሰኞ ጠዋት የምንጀምር ይሆናል። ለበለጠ መረጃ Biniyam:- +251906381037 Mickey: +251940786019 #ጭሮ_አሰበ_ተፈሪ_ሚሽን #Chiro_Asebe_Teferi_Mission ----------------------------- #UUCSF #Media_Team Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube1,00%