tgindex

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

описание

This is the ONLY Official channel of #Unity_University_Registrar_Office @UnityRegistrar UNITY UNIVERSITY bank Account: Dashen: 5008904786031 Awash: 01304046370100 (TVET) P.O.Box: 6722 Email: registrar@uu.edu.et Website: https://uu.edu.et/

19 945
подписчиков
Охват к подписчикам
94,0%
ERR
Реакции к просмотрам
0,06%
231 на 20 постов
Пересылки к просмотрам
0,65%
2 440
Постов в день
0,0
всего 20

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 7 авг.#ዲግሪ ከ2017 ዓ.ም በፊት ተመርቃችሁ ዋና ዲግሪ ለመውሰድ ስትጠይቁ የነበራችሁ ተመራቂዎች፣ ዋናው ግቢ ያለው ሬጂስትራር ቢሮ ቁጥር 02 በአካል በመቅረብ እንድታመለክቱ እናሳውቃለን። https://linktr.ee/UnityUniversity0,23%
  • 15 июл.የተዘጉ ኮርሶች ⚡️ኮርስ የምታተካኩና ተመላሽ የምትጠይቁ፣ እስከ ነገ ሐምሌ 09፣ 2018 ዓ.ም ጨርሱ። @unityregistrar0,12%
  • 1 июл.Summer Special Session ⚡️Registration: Only on July 01 - 02, 2026 ⚡️To register : Use @UuFormBot ⚡️ Payment: Use Dashen Superapp ⚡️ No add and drop (ከተመዘገቡ ቦሀላ) ⚡️ No new course registration Next Step ⚡️Room 01: Cashier ⚡️Room 04: Registrar stamp ‼️‼️ድጋሚ ምዝገባ ስለማይቻል፣ አንድ ጊዜ ብቻ ጨርሱ። 💥 @UnityRegistrar Info: [Click Here] Facebook | LinkedIn | SIS | Website0,11%
  • 25 июл.#NGAT የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ ከሐምሌ 15 እስከ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ብቻ የሚከናወን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://ngat.ethernet.edu.et ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ ያስፈልጋል፡፡ የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር ሲሆን፤ በምዝገባ ወቅት በቴሌብር በኩል መክፈል ይጠበቅባችኋል። ምዝገባው በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሚከናወን መሆኑን የገለፀው አገልግሎቱ፤ የፈተና ጣቢያዎች ከምዝገባ በኋላ የተመዝጋቢ ቁጥሩ ታይቶ የሚወሰን መሆኑን ጠቁሟል፡፡ የፈተና መስጫ ጊዜው ወደፊት ይገለጻል ተብሏል፡፡0,11%
  • 31 июл.без подписи0,11%
  • 28 июл.ለክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ተማሪዎች (Summer Special Session) ክፍያ ያላጠናቀቃችሁ/ ያላወራረዳችሁ፣ እስከ ነገ ሐምሌ 22፣ 2018 ዓ.መ እንድታጠናቅቅቁ በጥብቅ እያሳሰብን፣ ከዚህ ቀን ቦሀላ ስማችሁ ዝርዝር ላይ የሚሰረዝ መሆኑን እናሳውቃለን። በተጨማሪም ‼️የሚተላለፍ ክፍያ ከነገ ቦሀላ አናስተናግድም። ‼️ወደ ግቢ ከዩኒቨርስቲው መታወቂያ ውጭ፣ በሌላ መታወቂያ፣ ደረሰኝ፣ በተበላሸ መታወቂያ መግባት የማይቻል መሆኑን እናሳውቃለን። https://linktr.ee/unityuniversity0,09%
  • 24 июл.ለብቃት ምዘና ፈተና መረጃ በማስተሳሰር ላይ ለምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች በሙሉ ___________ የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ስማችሁን ከብሄራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥራችሁ (National ID FAN 16 Digit) ጋር በማስተሳሰር ላይ የምትገኙ ነገር ግን በተለያዩ ምክንያቶች ያላገባደዳችሁ የጤና ሙያ ተመራቂዎች፤ የመረጃ ማስተሳሰሪያ ጊዜ ገደብ እስከ ሀምሌ 24/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን ፣ በተጨማሪም ለፈተናው አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ የሚረዱና ጠቃሚ መረጃዎችን የያዙ Information Booklets እንዲሁም Practice Test Booklets ከዚህ በታች በተቀመጡት Zip files ውስጥ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡0,08%
  • 31 июл.ለክረምት ስፔሻል ሴሽን ተማሪዎች በትናንትናው ዕለት የተማሪዎች ዲን ቢሮ በአካል በመቅረብ ክፍያ ለማወራረድ ጥያቄ ያቀረባችሁ ተማረዎች፣ የተማሪዎች ዲን ከሬጂስትራር ቢሮ ጋር በመነጋገር ለዛሬ ሐምሌ 24፣2018 ዓ.ም ፣ ከ7:00-10:00 ድረስ እንድታጠናቅቁ ያስፈቀደላችሁ መሆኑን እያሳወቅን፣ ከዛሬ ቦሀላ የተማሪዎች ዲንም ሆነ ሬጂስትራር ጥያቄዎችን የማያስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።0,08%
  • 1 июл.. ⚡️ ሁሉም ኮርሶች ወተዋል። ⚡️ የማታ ተማሪዎች እና "Internship" የምትመዘገቡት በአካውንታችሁ (sis.uu.edu.et) ነው። ጊዜው ተመሳሳይ ነው። https://linktr.ee/unityuniversity0,07%
  • 3 июл.1. ክፍያችሁን ዛሬ አጠናቁ። 2. "Internship" የምትወጡ መመዝገብ የምትችሉት "Internship" ብቻ ነው። (ከአካውንቲንግ በቀር)0,07%
  • 3 июл.All special classes0,05%
  • 31 июл.без подписи0,04%