tgindex

Useful Talks 🇪🇹

описание

Daily motivation | Success mindset | Life-changing wisdom https://telega.io/c/UsefulExpression

6 246
подписчиков
Охват к подписчикам
15,7%
ERR
Реакции к просмотрам
1,25%
374 на 29 постов
Пересылки к просмотрам
0,26%
77
Постов в день
0,9
всего 29

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 12 авг.‎አንድ አባት በግ አረደና ልጁን እንዲህ አላት። "ወጥተሽ ጓደኞቼንና ጎረቤቶቼን ጥሪልኝ መጥተው አብረውን ይደሰቱ ማዕድ እንካፈል!" ልጅቱም ወጣች ነገር ግን ወደ ሰፈሩ ስትደርስ "እባካችሁ እርዱኝ! አባቴ በጠና ታሟል ወደ ሕክምና ልንወስደው ነው፤ ድረሱልን!" ‎ ‎ብዙ ሳይቆይ ጥቂት ሰዎች በድንጋጤና በጭንቀት እየሮጡ ወደ ቤቱ ደረሱ። አባትየው የመጡትን ሰዎች ሲመለከት ግራ ተጋብቶ ልጁን ጠየቃት "ለመሆኑ እነዚህ የመጡት ሰዎች የማን ናቸው? የት አሉ። ጎረቤቶቼ? የት አሉ። ጓደኞቼ?" ‎ ‎ልጅቱም "አባቴ እውነተኛ ወዳጆቻችንና አብረናቸው ማዕድ ልንጋራ የሚገቡን ሰዎች እነዚህ ናቸው! በደስታህ ጊዜ የሚሰበሰቡት ሳይሆኑ በችግርህ ጊዜ ከጎንህ የሚቆሙት እውነተኛ ወዳጆችህ ናቸው!" አለች። ‎ ‎በደስታህና በግብዣህ ጊዜ ከጎንህ የሚሰበሰቡት ሁሉ እውነተኛ ወዳጆችህ አይደሉም። እውነተኛ ወዳጅ ማለት አብሮህ የሚስቅ ሳይሆን፣ በጭንቅህ ቀን ከጎንህ የሚቆም ነው... 🙏🙏🙏🙏🙏3,79%
  • 10 авг...🤔2,94%
  • 9 авг.ወይ ጥረትህን ጨምር ወይ ፍላጎትህን ቀንስ በዚ ኑሮ ..🤔2,63%
  • 13 авг.без подписи2,00%
  • 2 авг.ከምእራብ በሪሊን ምስራቅ በርሊን ኮንትሮባንድ እያመላለሰ የሚሸጥ ነጋዴ ነበር፡፡ ለንግድ ሲመላለስ በሳይክል እየጋለበ ጀርባዉ ላይ ቦርሳ አዝሎ ነበር ቦርሳዉ ዉስጥ ደግሞ አሸዋ ሁል ጊዜ ይይዛል፡፡ ልክ ኬላዉ ጋር ሲደርስ ፖሊሶች ያስቆሙትና ቦርሳዉን ከፍተዉ ሲያዩ አሸዋ ብቻ ሆኖ ያገኙታል፡፡ ፈታሽ፡ ስማ አንተ ሁልጊዜ ቁንጥር አሸዋ ይዘህ የምትዞረዉ ለምንድነዉ? ነጋዴዉ፡ አይ የአሸዋ ምርምር ስራ ስለምሰራ ለዛ ነዉ አሸዋ የምይዘዉ ፈታሽ፡ ያንተ ምርምር ደግሞ ኤጭ! ሃሳብህ አሸዋን ወደወርቅ ለመለወጥ ይመስላል፡፡ በል እለፍ! እሱም ሁልጊዜ ኬላዉን እንዳለፈ አንድ ቀን እንኳን የያዘዉ አልነበረም፡፡ ፖሊሶቹ ያላወቁት ነገር ሰዉየዉ 'ተመራማሪ ሳይሆን ሳይክል ነጋዴ' ነበር፡፡ ሁልጊዜ አዳዲስ ሳይክል ይዞ እየነዳ ያልፍ ነበር፡፡ ሰዎች የሚመለከቱት ማየት የሚፈልጉትን ወይም የሚጠረጠሩትን ነገር ብቻ ነዉ፡፡ ከዛ ዉጪ ስላለዉ ነገር ማሰብ አይፈልጉም፡፡ ስለዚህ የሰዎች የልብ ትርታ በሚያርፍበት ነገር ላይ ማንነትህን አትገላልጥ..🤔1,90%
  • 13 авг.без подписи1,86%
  • 31 июл...🤔1,76%
  • 5 авг.1,75%
  • 11 авг...🤔1,48%
  • 10 авг.ታዋቂው የምጣኔ ሀብት (Economics) አባት በመባል የሚታወቀው አዳም እስሚዝ እንዲህ ይላል፦ "አንድን ሀገር ከከፋ ድህነት ወደ ላቀ ብልፅግና ለማሸጋገር ሰላም፣ ዝቅተኛ ግብር እና ፍትሃዊ የሕግ አስተዳደር ብቻ በቂ ናቸው፤ ሌላው ሁሉ በተፈጥሯዊ የነገሮች ሂደት የሚከናወን ነው።" ይህ አባባል በጥቂት ቃላት ውስጥ ትልቅ የኢኮኖሚ ፍልስፍናን ይዟል። አዳም እስሚዝ እንደሚያስረዳው፣ አንድ ሀገር እንዲያድግ በመጀመሪያ የሚያስፈልጉት መሠረታዊ ሁኔታዎች ሰላም፣ የሰዎችን የሥራና ንግድ ሁኔታ ታሳቢ ያደረገ ግብር፣ እንዲሁም ለሁሉም እኩል የሚተገበር ፍትሃዊ የሕግ አስተዳደር ናቸው። እነዚህ ሦስት መሠረቶች ከተሟሉ በኋላ ሰዎች በነፃነት ይሰራሉ፣ ያመርታሉ፣ ይነግዳሉ፣ ኢንቨስት ያደርጋሉ፣ ሀብት ይፈጥራሉ፤ ኢኮኖሚውም በተፈጥሯዊ ሂደት ያድጋል። በሌላ አነጋገር፣ መንግሥት ከእነዚህ መሠረታዊ ሁኔታዎች በላይ የሕዝቡን እንቅስቃሴ በከፍተኛ ደረጃ መቆጣጠር ሳያስፈልገው፣ ሕዝቡ ራሱ የኢኮኖሚ እድገት አንቀሳቃሽ ኃይል ይሆናል የሚል እምነት ነው። ይህ ሀሳብ ከተነገረ መቶዎች ዓመታት ቢያልፉም፣ እስካሁን ድረስ በዓለም የኢኮኖሚ ውይይቶች ውስጥ ተጠቃሽ ሆኖ ይቀጥላል። 🙏🙏🙏🙏🙏1,44%
  • 10 авг....😀1,39%
  • 3 июл. 2025 г.без подписи1,38%