tgindex
𝐕𝐚𝐥𝐢𝐝𝐮𝐬

𝐕𝐚𝐥𝐢𝐝𝐮𝐬

Статистика

𝑾𝒆𝒍𝒄𝒐𝒎𝒆 𝒕𝒐 𝒕𝒉𝒆 𝑶𝒇𝒇𝒊𝒄𝒊𝒂𝒍 𝑮𝒓𝒂𝒅𝒆 𝟏𝟐 𝑺𝒆𝒏𝒊𝒐𝒓 𝑪𝒉𝒂𝒏𝒏𝒆𝒍! 𝑺𝒕𝒂𝒚 𝒖𝒑𝒅𝒂𝒕𝒆𝒅 𝒘𝒊𝒕𝒉 𝒂𝒍𝒍 𝒕𝒉𝒆 𝒍𝒂𝒕𝒆𝒔𝒕 𝒂𝒏𝒏𝒐𝒖𝒏𝒄𝒆𝒎𝒆𝒏𝒕𝒔, 𝒆𝒗𝒆𝒏𝒕𝒔, 𝒂𝒏𝒅 𝒊𝒎𝒑𝒐𝒓𝒕𝒂𝒏𝒕 𝒊𝒏𝒇𝒐𝒓𝒎𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏.

Последний пост
11 янв.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
268
мало замеров
Замеров пока мало
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 402
20 постов
Вовлечённость
523,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • Transcript ከ ቀጣይ ሳምንት ሰኞ ጀምሮ እስከ ዐርብ ድረስ እንድትወስዱ እናሳስባለን። ይዛቹ ምትመጡት ፡ ጉርድ ፎቶ ፣ 100ብር

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • የ2017 የትምህርት ዘመን በይፋ አልቋል።

  • ዛሬ ተፈትናችሁ ለጨረሳቹ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ነገ ሁሉም Social ተፈታኞች ስትመጡ 630 ብር ለትራንስፓርት ፣ ምሳ እቃ ፣ የትምህርት ቤት መታወቂያ፣ Admission card እና ሙሉ ዩኒፎርም ይዛችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን።

  • 6 июл. 2025 г.1 31066из cmmt_grade_9_12

    ለ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ሁሉም ተማሪ 1ዙር ብቻ ስለሆነ ማክሰኞ 12:00 ትምህርት ትቤ እንድትገኙ

  • ነገ ለምትፈተኑ በሙሉ መልካም ፈተና ይሁንላችሁ።

  • ዛሬ ተፈትናችሁ ለጨረሳቹ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ነገ Round 2 ተፈታኞች ስትመጡ 630 ብር ለትራንስፓርት ፣ ምሳ እቃ ፣ የትምህርት ቤት መታወቂያ፣ Admission card እና ሙሉ ዩኒፎርም ይዛችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን።

  • ነገ ለምትፈተኑ በሙሉ መልካም ፈተና ይሁንላችሁ።

  • ለፈታኝ ይከፈል ተማሪዎች አንድ ላይ እንዲሰሩ ሲባል የነበረው ወሬ በፍፁም ስህተት የሆነ እና ት/ቤቱ በዚህ ጉዳይ እጁ እንደሌለበት እናሳስባለን።

  • Round 1 የሆናችሁ ተማሪዎች ጠዋት 12:00 ትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ እንድትገኙ። ስትመጡም ይዝችሁ ልትመጡ የምትገደደዱት 210 ብር ለትራንስፓርት ፣ ምሳ እቃ ፣ የትምህርት ቤት መታወቂያ፣ Admission card እና ሙሉ ዩኒፎርም ነው።

  • በተደረገው ምርጫ መሰረት ለMatric የ senior አረንጓዴው ሹራብ ከፍተኛ ድምፅ አግኝቷል። ስለዚህ ሁሉም ተማሪ ለማትሪክ ሲመጣ እሱን አድርጎ እንዲመጣ እናሳስባለን። ሹራቡ የተፋበት፣ የተቀደደበት፣ እንዲሁም የሌለው ካለ ከRound 2 ወይም ከ Social ተማሪዎች በመበደር መገኘት ይኖርበታል።

  • 28 июн. 2025 г.1 08047из cmmt_grade_9_12

    ለሁሉም 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ነገ በ22/10/2017  በፈተና ጣብያችሁ ከፈታኞችና ከጣቢያ ሃላፊዎች ኦረቴሽን ስለሚሰጥ ሁሉም ተማሪዎች ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ለም ትምህርት ቤት እንድትገኙ እናሳስባለን።

  • без подписи

  • Social ተማሪዎች ነገ 4:30 ትምህርት ቤት ግቢ ውስት እንድትደርሱ። Natural ተማሪዎች ነገ ጠዋት ከ12:00-12:30 ባለው ሰአት ድረሱ። 1:00 ሰዐት ላይ መኪናው ይነሳል። ነገ ሁሉም ተማሪ ሲመጣ 210 ብር ለትራንስፖርት የዞ እንዲመጣ

  • ነገ ሁሉም ተማሪ እንዳይቀር። በ17-10-2017 እና በ18-10-2017 በነበረው ልምምድ ላይ ሙሉ ተማሪ ያላስፈተነ ትምህርት ቤት ታግዷል። በተጨማሪ ነገ በልምምዱ ላይ የሚፈትኑን ዋና Matric የሚፈትኑን ናቸው። ስለሆነም ማንም ተማሪ እንዳይቀር እናሳስባለን።