Охват к подписчикам
215,3%
ERR
Реакции к просмотрам
0,30%
182 на 20 постов
Пересылки к просмотрам
1,92%
1 158
Постов в день
0,0
всего 20
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 7 мар. 2025 г.*** ዛሬ አዲስ ሰው ነህ! *** በሰው አካል ውስጥ ያለው እያንዳንዱ ህዋስ በሰባት ዓመታት ውስጥ እራሱን ይተካል። ይህ ማለት ከሰባት ዓመታት በፊት የአንተ አካል የሆነ የአንተ ትንሽ አካል የለም ማለት ነው። ስቲቨን ሃል። አየህ የማይቀየር ነገር የለም። የአንተ አካል እንኳ አንተ ባይታወቅህም በየጊዜው ይታደሳል። እናም ዛሬ ሌላ አዲስ ሰው ነህ። ግን … ግን በአስተሳሰብህስ? … በተግባርህስ? … ልማዶችህስ? … አዲስ ማንነትን ገንብተሃል? ወዳጄ ሆይ አዲስ ማንነት ያስፈልግሃል! ራስህን መለወጥ ያስፈልግሃል! ምክንያቱም አንተ ዛሬ አዲስ ሰው ነህ! ስኬታማ እና የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ!1,23%
- 18 нояб.*** የአይቻልም ጉም! *** አይቻልም የሚለው አባባል ልክ እንደ ጉም ነው። የክረምት ጉም የፈለገውን ያህል ጥቅጥቅ ያለ ጨለማ ቢመስልም ከርቀት የሚታይህን ያህል ጨለማ አይደለም። እየቀረብከው ስትሄድ እሱም እየራቀህ አጠገብህ ያለው ብርሃን እየሆነ ይሄዳል። አይቻልም የሚለው አባባልም ልክ እንደጉም ስትቀርበው ይርቅሃል። አይቻልም የተባለው ነገር አጠገቡ ስትደርስ የሚቻል ነው። ያ የማይቻል የነበረው የሚቻል ይሆንና የማይቻል የሚባል ሌላ አዲስ ከርቀት ላይ ያለ ነገር ታገኛለህ እዚያም ከደረስክ የሚቻል ይሆናል። ወዳጄ ሆይ ጉም ወደምትፈልገው እንዳትጓዝ እንደማያግድህ ሁሉ አይቻልም የሚለው አስተሳሰብ የምትፈልገው የስኬት ደረጃ ላይ ከመድረስ አያግድህም። እናም ወደፊት! … ስኬታማ እና የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ!1,15%
- 12 нояб.без подписи0,79%
- 31 мар. 2025 г.*** ታሪክህን የመቀያየር መብት አለህ! *** በማንኛውም ጊዜ የራስህን ህይወት እንዴት ማስኬድ እንዳለብህ በመወሰን ውጤቱን ልትቀይረው ትችላለህ። ህይወትህ በየትኛም ደረጃ ላይ ሊገኝ ይችላል። መጨረሻውን የምትወስነው ግን አንተ ነህ። ይህንን ለማድረግ ውሳኔው እጅህ ላይ ነው! ህይወትህን ለመለወጥ አቅሙና ችሎታው አለህ! እናም ወዳጄ ሆይ ያለህን አቅምና ችሎታ ተጠቅመህ አሁን ያለህን ህይወት የተሻለ እና ያማረ ይሆን ዘንድ እድሉ አለህ! ስኬታማ እና የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ!0,62%
- 12 нояб.без подписи0,53%
- 17 дек.без подписи0,46%
- 19 апр. 2025 г.без подписи0,39%
- 31 янв. 2025 г.без подписи0,37%
- 25 нояб.Updated0,29%
- 17 дек.без подписи0,25%
- 23 окт.без подписи0,21%
- 31 янв. 2025 г.без подписи0,12%