Vision-power Page
Статистика- Последний пост
- 17 дек.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
For Entrepreneurship Trainees
Updated
видео или голосовое, без подписи
*** የአይቻልም ጉም! *** አይቻልም የሚለው አባባል ልክ እንደ ጉም ነው። የክረምት ጉም የፈለገውን ያህል ጥቅጥቅ ያለ ጨለማ ቢመስልም ከርቀት የሚታይህን ያህል ጨለማ አይደለም። እየቀረብከው ስትሄድ እሱም እየራቀህ አጠገብህ ያለው ብርሃን እየሆነ ይሄዳል። አይቻልም የሚለው አባባልም ልክ እንደጉም ስትቀርበው ይርቅሃል። አይቻልም የተባለው ነገር አጠገቡ ስትደርስ የሚቻል ነው። ያ የማይቻል የነበረው የሚቻል ይሆንና የማይቻል የሚባል ሌላ አዲስ ከርቀት ላይ ያለ ነገር ታገኛለህ እዚያም ከደረስክ የሚቻል ይሆናል። ወዳጄ ሆይ ጉም ወደምትፈልገው እንዳትጓዝ እንደማያግድህ ሁሉ አይቻልም የሚለው አስተሳሰብ የምትፈልገው የስኬት ደረጃ ላይ ከመድረስ አያግድህም። እናም ወደፊት! … ስኬታማ እና የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ!
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
https://vm.tiktok.com/ZMAgx1B1A/
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
*** ታሪክህን የመቀያየር መብት አለህ! *** በማንኛውም ጊዜ የራስህን ህይወት እንዴት ማስኬድ እንዳለብህ በመወሰን ውጤቱን ልትቀይረው ትችላለህ። ህይወትህ በየትኛም ደረጃ ላይ ሊገኝ ይችላል። መጨረሻውን የምትወስነው ግን አንተ ነህ። ይህንን ለማድረግ ውሳኔው እጅህ ላይ ነው! ህይወትህን ለመለወጥ አቅሙና ችሎታው አለህ! እናም ወዳጄ ሆይ ያለህን አቅምና ችሎታ ተጠቅመህ አሁን ያለህን ህይወት የተሻለ እና ያማረ ይሆን ዘንድ እድሉ አለህ! ስኬታማ እና የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ!
*** ዛሬ አዲስ ሰው ነህ! *** በሰው አካል ውስጥ ያለው እያንዳንዱ ህዋስ በሰባት ዓመታት ውስጥ እራሱን ይተካል። ይህ ማለት ከሰባት ዓመታት በፊት የአንተ አካል የሆነ የአንተ ትንሽ አካል የለም ማለት ነው። ስቲቨን ሃል። አየህ የማይቀየር ነገር የለም። የአንተ አካል እንኳ አንተ ባይታወቅህም በየጊዜው ይታደሳል። እናም ዛሬ ሌላ አዲስ ሰው ነህ። ግን … ግን በአስተሳሰብህስ? … በተግባርህስ? … ልማዶችህስ? … አዲስ ማንነትን ገንብተሃል? ወዳጄ ሆይ አዲስ ማንነት ያስፈልግሃል! ራስህን መለወጥ ያስፈልግሃል! ምክንያቱም አንተ ዛሬ አዲስ ሰው ነህ! ስኬታማ እና የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ!
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи