tgindex
ሰኞ ደስ ሲል 🤩😁🙏❤️

ሰኞ ደስ ሲል 🤩😁🙏❤️

Статистика

ሰኞ የሳምንቱ የመጀመሪያ የስራ ቀን ነው! ካለፈው ተምረን ሳምንቱን እንደ አዲስ የምንጀምርበት ቀን ነው! ሰኞ ጥቁር አይደለም ብሩህ ነው! ይሄ ቻነል ሳምንታችንን እና ቀናችን በአዲስ ኃይል እንድንጀምር ያበረታታል! ሁሉም ቀን ሰኞ ነው! አዲስ እድል ነው ሰኞ ደስ ይላል !

Последний пост
16 июл.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 916
+4 за 3 дн.
Сутки
+3
+0,16%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 876
21 постов
Вовлечённость
97,9%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ምናልባት ትልቁ የገንዘብ ከፍታህ የሚጀምረው ከሃብት ጋር ያለህን ግንኙነት በመረዳት ቢሆንስ?  Money Code የገንዘብ ታሪክህን እንድታድን እና ጠንካራ የሃብት ማንነት እንድትገነባ ይረዳሃል።

  • ለ4 ሳምንታት በሳምንት ሁለት ቀናት በተሰጠው ስልጠና: √ ስለ ስሜት ኮድ ምንነት ግንዛቤ እንዲኖራቸው √ የልጅነት ኮንዲሽኒንግ እንዲያስተውሉ √ ቀስቃሾችን እንዲለዩ √ ስሜቶችንን በአግባቡ እንዲያስተናግዱ √ የራሳቸውን ዋጋ እንዲረዱ √ አዲስ እና አስቻይ የራስ ታሪክ እንዲፈጥሩ √ አዲሱን ማንነት እንዲላበሱ √ ከአዲሱ የስሜት ኮድ ጋር መኖር የሚያስችሉ ሃሳቦችን፣ ታሪኮችን፣ ተሞክሮዎችን፣ ወደ እለት ኑሯቸው የሚያዋህዱት ቀጣይነት ያላቸው ልምምዶችን እንዲያደርጉ ተደርጓል። በሁሉም ተሳተፊዎች  እና በስልጠናው አዘጋጆች ላይ ያለኝ ኩራት ከፍ ያለ ነው። ህይወት ደስ የምትል ትምህርት ቤት ነች። ተሳታፊዎች በተሰጣቸው መሳሪያ ተጠቅመው ከህይወት መማራቸውን እና ማደጋቸውን እንዲቀጥሉ ምኞቴ ነው። አሁን ለ2ኛው ዙር Emotional Code ስልጠና እና የመጀመሪያ ዙር Money Code ስልጠና ዝግጁ ነን። Are you ready? I am so Excited

  • አንዳንድ ሰዎች የገንዘብ እድገታቸው አይደለም የታገደው ። የታገደው ስሜታቸው ነው! የተደበቁ የገንዘብ ገደቦችሽን እዪ 📌 የመታየት ፍርሃት 📌 የስኬት ፍርሃት 📌 የመቀበል ፍርሃት 📌 ሰዎችን ለማስደሰት መድከም 📌 ዝቅተኛ ክፍያ መጠየቅ 📌 ወጥነት ማጣት ብዙውን ጊዜ ገቢሽ በድብቁ አእምሮሽ ውስጥ ያለውን ለራስሽ ያለሽን ግምት ያንጸባርቃል ውስጣዊ የስሜት ንድፍሽን ቀይሪ በአዲስ ኮድ የኦንላይን ስልጠና  ሰኔ 15 ቀን 2018 (June 22, 2026) ክፍያ 3000 ብር A/C No 1000245535876 Solomon W/Gebriel ዲኮድ ማድረግ ለውጥ የሚጀምርበት ቦታ ነው። Addis Code | Decode → Align → Transform ውስን ቦታ ነው ያለን ቀድመው ቦታ ይያዙ @SoloWegeN @SaraSirack23

  • አንዳንድ የአዋቂዎች ትግሎች የቆሰሉ የህፃንነት ንድፎች የአዋቂ ልብስ ለብሰው ነው።” 📌ከመጠን በላይ ተተችተሃል? 📌የማትታይ ሆነህ ተሰምቶሃል? 📌ስሜቶችህን ማፈን ተምረሃል? 📌በፍርሃት ወይም በጫና  ውስጥ አድገሃል? ብዙ ሰዎች በአካል አዋቂዎች ናቸው… ነገር ግን አሁንም ከልጅነት ቁስላቸው ተነስተው ስሜታዊ ምላሽ ይሰጣሉ። ውስጣዊ የስሜት ንድፍህን ቀይር በአዲስ ኮድ የኦንላይን ስልጠና  ሰኔ 15 ቀን 2018 (June 22, 2026) ውስን ቦታ ነው ያለን ቀድመው ቦታ ይያዙ @SoloWegeN @SaraSirack23

  • 3 апр.1 7522012

    አዲስ እና የተሻለ ሃሳብ፣ ተግባር እና ልምድ ቢኖርህስ? "እኔ በቀጣይነት አዲስ እና የተሻለ ሃሳብ እያሰብኩ እንዲሁም ልምድ እየገነባሁ ነው። በእዚህም ምክንያት አዲስና የተሻለ ውጤት እያመጣሁ ነው !" የ180 ቀን 3ኛው ቀን #አዎንታዊማረጋገጫ ቀሪ 177 😁 ቀን ብቻ መርህ ቁጥር 1 በህይወትህ ለሚሆኑት ነገሮች 100% ኃላፊነት ውሰድ ሊገባን የሚገባ ቀመር ክ + ም = ው ክስተት + ምላሽ = ውጤት ክስተት (ለሁሉም አንድ ነው ) ምላሽ (ከሰው ሰው ይለያያል) ውጤትን የሚወስነው ብቸኛ ተቀያያሪ ምላሽ ነው። ምላሽህ ሊሆን የሚችለው አማራጭ 1፦ ው (ውጤት ) ላለመኖሩ ክ (ክስተት) ላይ ማላከክ መቀጠል ትችላለህ። ማለትም ስኬታማ ላለመሆንህ ገንዘብ አለመኖርን፣ አየሩን፣ ሲስተሙን ፣ ዘመድ አለመኖርን፣ ሴትነትን፣ ልጅነትን፥ ትልቅነትን. ....... ሌሎች ነገሮችን ሰበብ ማድረግ ይቻላል። የስኬታማ ሰዎችን ታሪክ ስናጠና ግን ከላይ የጠቀስናቸው ነገሮች ሲያቆሟቸው አይታይም። አማራጭ 2፦. የምትፈልገውን ው (ውጤት) እስክታመጣ ድረስ ለ ክ (ተከሰተው ክስተት) ም (ምላሽን) መቀየር ትችላለህ። አትርሳ በቁጥጥርህ ስር ያለው ምላሽህ ነው። ሃሳብህን መቀየር ትችላለህ፣ ተግባቦትህን መቀየር ትችላለህ፣ ስለአለም እና ስለራስህ ያለህን የአእምሮ ስእል መቀየር ትችላለህ፣ ባህሪህን እና ተግባርህን መቀየር ትችላለህ። እነዚህን ስትቀይር ውጤትህ ይቀየራል። የሚያሳዝነው ግን የአብዛኞቻችን የህሊና ውቅር ምላሻችን ላይ ሳይሆን ውጫዊ ክስተት ላይ እንዳናተኩር አድርጎናል። ከውስጥ ወደ ውጪ ሳይሆን ከውጪ ወደ ውስጥ ነው ምንኖረው። ✔️ ውጤት አይዋሽም። ዛሬ እያየኽ ያለኸው ውጤት የትናንት ሃሳብህና ተግባርህ ውጤት ነው ✔️ በህይወትህ ወይ ትፈጥራለህ ወይም ነገሮች እንዲሆኑብህ ትፈቅዳለህ ✔️ እስከዛሬ ያደረግከውን ተግባር ማድረግ ከቀጠልክ እስከዛሬ ያገኘኸውን ውጤት ስለምታገኝ አዲስ ተግባር አዲስ ምላሽ ልትሰጥ ይገባል ቃል ህይወት ነው። ሃሳብን ያቀናል፣ ስሜትን ይፈጥራል ፣ ከዛም ተግባርን ያስጀምራል ስለዚህም ሃሳቡን ከገዛን ከልብ እንዲህ እንበል "እኔ በቀጣይነት አዲስ እና የተሻለ ሃሳብ እያሰብኩ እንዲሁም ልምድ እየገነባሁ ነው። በእዚህም ምክንያት አዲስና የተሻለ ውጤት እያመጣሁ ነው !"

  • 31 мар.1 4601113

    ለክስተቱ ምላሽህን ብትቀይርስ? "እኔ አሁን ላይ በህይወቴ እያየሁት ያለሁት ውጤት ከዚህ ቀደም በህይወቴ ለሆኑት ነገሮች ምላሽ የሰጠሁበት መንገድ ውጤት ነው። ምላሼን በመቀየር ውጤቴን እቀይራለሁ !" የ180 ቀን 2ኛው ቀን😍 #አዎንታዊማረጋገጫ ቀሪ 178 😁 ቀን ብቻ መርህ ቁጥር 1 በህይወትህ ለሚሆኑት ነገሮች 100% ኃላፊነት ውሰድ ስለሆነ አንድ ምሽት ላይ walk ሊያደርግ የወጣ እና በመንገዱ ላይ የመንገድ መብራት ስር ተንብረክኮ የሆነ ነገርን እየፈለገ ያለ ሰው ያጋጠመው ሰው የሚደንቅ ታሪክ አለ። ይሄ በመንገድ እያለፈ ያለ ሰው ሰውዬውን ምን እየፈለገ እንደሆነ ይጠይቀዋል። ሰውዬውም ቁልፍ ጠፍቶበት እየፈለገ እንደሆነ ይነግረዋል። መንገደኛውም ለማገዝ ፍቃድ ጠይቆ ተንበርክኮ ቁልፍ አብሮ መፈለግ ይጀምራል። ለሰአታት ከቆየ ፍሬ አልባ ፍለጋ በኋላ መንገደኛው "ሁሉም ቦታ ቁልፉን ፈለግን፣ ነገር ግን ልናገኘው አልቻልንም። እርግጠናኘነህ ቁልፉ የጠፋብህ እዚህ ቦታ ነው?" በማለት ይጠይቃል። ቁልፍ የጠፋበት ሰው ምላሽ ይሄ ነበር "አይ ቁልፉ የጠፋብኝ እንኳን ቤቴ ውስጥ ነው፣ ነገር ግን በመንገድ መብራቱ ምክንያት የተሻለ ብርሃን ያለው እዚህ ስለሆነ ነው" 😁 ወደ ጭንቅላትህ የመጣው ሰውዬው እብድ ነው? የሚል ከሆነ አንተስ ለሁሉም ነገር መልስ ውጪ ውጪ መፈለግህ አብደሃል? ሊያስብልህ ይችላል የታሪቁ ትልቁ ትምህርት የምትፈልገውን ህይወት ላለመኖርህ እና የምትፈልገውን ውጤት ላለማምጣትህ መልሱን ከአንተ ውጪ ካሉ አካላት መፈለግህን አቁም ነው። ምክንያቱም አሁን የምትኖረው ህይወት ጥራት እና ውጤትህን የፈጠርከው አንተ እራስህ ስለሆንክ። አንተ - ሌላ ማንም አይደለም። 99.9 % ሳይሆን 100% ኃላፊነት ውሰድ ቃል ህይወት ነው። ሃሳብን ያቀናል፣ ስሜትን ይፈጥራል ፣ ከዛም ተግባርን ያስጀምራል ስለዚህም ሃሳቡን ከገዛን ከልብ እንዲህ እንበል "እኔ አሁን ላይ በህይወቴ እያየሁት ያለሁት ውጤት ከዚህ ቀደም በህይወቴ ለሆኑት ነገሮች ምላሽ የሰጠሁበት መንገድ ውጤት ነው። ምላሼን በመቀየር ውጤቴን እቀይራለሁ !"

  • 26 мар.1 6831419

    ስንት % ኃላፊነት አለብህ? "እኔ አሁን በህይወቴ ላለው ሁሉም ነገር 100% ኃላፊነት እወስዳለሁ !" #አዎንታዊማረጋገጫ መርህ ቁጥር 1 በህይወትህ ለሚሆኑት ነገሮች 100% ኃላፊነት ውሰድ በዚህ 180 ቀናት ውስጥ በጃክ ካንፊልድ ከላህበት ወደምትፈልግበት የምትሄድበት Success Principles መጽሐፍ ላይ ያሉ መርሆች ላይ መሰረት ያደረጉ አዎንታዊ ማረጋገጫዎችን እንካፈላለን አሁን ለምትኖረው ህይወት ደረጃ፣ ጥራት፣ ተጠያቂ የሆነ አንድ ሰው ብቻ አለ። እሱም እራስህ ነህ። እኛ ኢትዮጵያዊያን በተለይ በሌላ አካል ላይ የማሳበብ ውቅራችን ጠንካራ ይመስለኛል። ሌላ ሃገር ልጅ አደናቅፎት ሲወድቅ ከወላጆቹ የሚወራው ቃል 'ተነስ። አይተህ መሄድ ነበረብህ ' የሚል እና ልጆች ለውድቀታቸው ኃላፊነት እንዲወስዱ የሚገራ ነው። የእኛ አስተዳደግ ሲታይ ግን እንቅፋት መታኝ ብለን የምናለቃቅስ እና የወላጆቻች እጅ ላይ ምራቅ ተፍተን ድንጋይ የተመታልን የድሮ ህጻናት የዛሬ እጅ ቀሳሪ አዋቂዎች ያደረገን ነው። ለመሆኑ ሰፈር ውስጥ እየተንጎራደደ ጠብቆ የሰውን እግር የመታ ድንጋይ አይታችሁ ታውቃላችሁ ወይ? አርፎ በተቀመጠበት በእግራችን ካልቾ ያልነው እኛ እንጂ። ግን ዛሬም ሰዎች እንቅፋት መታኝ እንጂ እንቅፋቱን መታሁት ሲሉ አይሰማም። በእኛ አለም ውጫዊ አካል ለውድቀታችን ተጠያቂ ነው። "በግልህ ኃላፊነት ልትወስድ ይገባል። ሁኔታዎቹን፣ ወቅቱን፣ ወይም የንፋሱን አቅጣጫ መቀየር አትችልም። ነገር ግን እራስህን መቀየር ትችላለህ" ጂም ሮን ያ የሚሆነው ግን ኃላፊነት ስትወስድ ነው። ቃል ህይወት ነው። ሃሳብን ያቀናል፣ ስሜትን ይፈጥራል ፣ ከዛም ተግባርን ያስጀምራል ስለዚህም ሃሳቡን ከገዛን ከልብ እንዲህ እንበል "እኔ አሁን በህይወቴ ላለው ሁሉም ነገር 100% ኃላፊነት እወስዳለሁ !"

  • 9 мар.1 345

    https://vt.tiktok.com/ZSujEhWL6/

  • 8 мар.1 452

    https://vt.tiktok.com/ZS9dmDNS67sr6-Kf3UM/

  • በሀብታምኛ Asset ምንድነው?

  • ለረጅም ጊዜ"መግፋት/መልፋት" ተምረሃል። ግን የሰውነት ንድፍህ እንዴት በነገሮች ውስጥ መፍሰስ እንዳለብህ ቢያሳይህስ? ከተፈጥሯዊ የውሳኔ አሰጣጥ እና የኃይል ስርዓትህ ጋር ተጣጣም! 🎯 √ ኃይልህን ማወቅ! √ ውጤታማነትን መጨምር! √ ትንሽ ስራ √ የበለጠ ስኬት

  • без подписи

  • √ መምራት √ ማገልገል √ ማደግ እና √ ማሳካት ከፈለግክ መጀመሪያ እድገትህ ላይ ማነቆ የሆነውን ነገር መፍታት አለብህ። 💡 እውነተኛ ለውጥ የሚጀመረው ከውስጥ ነው Awarness - Aligment - Impact 5ኛ ዙር ስልጠና ከነሐሴ 12 - 16 ቀን፣ 2018! #ለማሸነፍዳን #ለስኬትየውስጥስራ #AlignedEssence

  • ውስጥህ ሰላም የሚያገኘው እና የምትድነው ማንነትህ በመቅየር ሳይሆን.... ከራስህ ጋር በመገናኘት ቢሆንስ? 🌱 ውስጥህ መዳን የሚጀምረው ቆም ስትል፣ ስትተነፍስ፣ እና ወደ ውስጥ ስትመለከት ነው። በነሐሴ ወር  ወደ ውስጥ የመግባት የመጀመሪያውን ጉዞህን ከእኛ ጋር ትጀምራለህ ! አሁኑኑ ተመዝገብ

  • без подписи

  • ጤና ይስጥልኝ ቤተሰቦች ይሄ ሳምንት ከእሮብ 27/09/17 - ቅዳሜ 30/09/17 ሔሊስ ኪችንን በይፋ መረቀን የምንከፍትበት ይሆናል። ጣፋጭ፣ የሚያጠግብ፣ በፍቅር የተሰራ ቆንጆ ምግብ አዘጋጅተን እንጠብቃችኋለን። ይሄ ታላቅ የአክብሮ ጥሪያችንን ነውና መገኘታችሁ ደስታችን ነው 😍❤️🙏 የመስተንግዶ ቦታችን አነስተኛ ስለሆነ መቼ እና ስንት ሰአት እንደምትመጡ አስቀድማችሁ አሳውቁን 0911 -606147 አድራሻ- 22 ማዞሪያ ከጎላጉል ወደ ጌትፋም በሚወስደው መንገድ ባአታ ህንጻ ጀርባ

  • ለሚቀጥለው ጉዞ፣ ገቢ እና ፓሲቭ ገቢ ይሄንን ጂካብ ራይድ ሄሊንግን ዳውንሎድ አድርጉ 0911 - 606147

  • Check out "GCab Driver" https://play.google.com/store/apps/details?id=com.gCab.dr

  • ለሚቀጥለው ጉዞ፣ ገቢ እና ፓሲቭ ገቢ ይሄንን ጂካብ ራይድ ሄሊንግን ዳውንሎድ አድርጉ 0911 - 606147

  • እንደ ፕሮፌሽናል የሽያጭ ሰራተኛ ከተፈጥሯዊ ዝንባሌህ ጋር የትኛው አሰራር ይበልጥ እንደሚስማማ ማወቅ ይበልጥ ውጤታማ ያደርግሃል! √ ቶሎ ተጀምሮ ቶሎ የሚያልቅ ፕሮጀክት ደስ የሚላቸው። የአጭር ጊዜ ኢነርጂ Burst ማድረግ ለሚችሉ ሰዎች Game Plan ተመራጭ ነው። Eric Worre ጥሩ ማሳያ ነው √ የውስጥ ቀጣይ ኢነርጂ የሌላቸው ግን አቅጣጫ ጠቋሚ የሆኑ ሰዎች Social Media ላይ Attraction ማርኬቲንግ ቢጠቀሙ ይበልጥ ውጤታማ ይሆናሉ። Frazer Brookes ጥሩ ማሳያ ነው። √ በቀጣይነት የመገንባት ኢነርጂ ያላቸው ሰዎች ደግሞ DMO (Daily Method of operation) ላይ ቢያተኩሩ እና እሱን በቀጣይነት ቢሰሩ ይበልጥ ውጤታማ ይሆናሉ። Ray Higdon የቀጣይነት ጥሩ ማሳያ ነው። √ አንድ አይነት ነገር የሚሰለቻቸው ሰዎች አሰራራቸውን ህይወት ቢዘሩበት ብዙ ይጓዛሉ። ለሁሉም ግን እኔ ማን ነኝ? እንዴት ብሰራ ይበልጥ ውጤታማ እሆናለሁ ? የሚለውን ማወቅ ይጠቅማል። Awarness - Alignment - Impact/Result