ቅን መድረክ/Genuine Stage
Статистикаቅን መድረክ በቅን ቡድን አማካኝነት ዘወትር ቅዳሜ ከጠዋት 2:30 እስከ 6:30 ድረስ በአለም ሲኒማ የሚዘጋጅ ታላቅ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ መድረክ ነው። ይህን ቻናል ለሚወዱት ሰው ያጋሩ!
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 16
- Всего постов
- 27
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 477
- 1/48двое суток
- 1 692
- 1/72трое суток
- 1 825
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ቅን መድረክ/Genuine Stage pinned a photo
🎉 የ2018 ዓ.ም ታላቁ የቅን መድረክ ልዩ የወጣቶች ፕሮግራም! ስልጠና • ተነሳሽነት • ተሞክሮ • መዝናኛ ህይወትዎን ለሚቀይር ልዩ ቀን ይዘጋጁ! አዲሱን 2019 ዓ.ም በአዲስ አስተሳሰብ፣ ግልጽ ራዕይ፣ ተግባራዊ እውቀት እና ጠንካራ ተነሳሽነት ለመጀመር የተዘጋጀ የዓመቱ ትልቁ ፕሮግራም! 📅 ቀን ነሐሴ 21፣ 2018 ዓ.ም (ግማሽ ቀን) 📍 ቦታ አቤል ሲኒማ 2019ን በአዲስ እይታ ይቀበሉ! 🚨 የዓመቱን ትልቁን ፕሮግራም እንዳያመልጥዎ! 🚨 የመግቢያ ትኬት በፍጥነት ቡክ እየተደረገ ነው 🎟️ የመግቢያ ዋጋ 200 ብር ብቻ! 👥 በቡድን ለሚመዘገቡ ልዩ ቅድሚያ ይሰጣል። 📲 ለበለጠ መረጃና ለትኬት ቦታ ማስያዝ በቴሌግራም ብቻ +251 901 727 306
ቅን መድረክ/Genuine Stage pinned a photo
🎉 የ2018 ዓ.ም ታላቁ የቅን መድረክ ልዩ የወጣቶች ፕሮግራም! 🚨 የመግቢያ ትኬት በፍጥነት ቡክ እየተደረገ ነው 🎟️ የመግቢያ ዋጋ 200 ብር ብቻ! 👥 በቡድን ለሚመዘገቡ ልዩ ቅድሚያ ይሰጣል። 📲 ለበለጠ መረጃና ለትኬት ቦታ ማስያዝ በቴሌግራም ብቻ +251 901 727 306
ቅን መድረክ/Genuine Stage pinned a photo
🔥 በቅን መድረክ ላይ የማይታለፍ የእውቀት፣ የልምድ እና የለውጥ አጋጣሚ! 🔥 🎤 ከፍተኛ ደረጃ አሰልጣኝና ኢኮኖሚስት ሱራፈል ጋሻው በዚህ ዓመት የቅን መድረክ ታላቁ የወጣቶች ዓመታዊ ፕሮግራም ላይ ከሚሳተፉት ከፍተኛ ደረጃ አሰልጣኞች መካከል አንዱ ሱራፈል ጋሻው ነው። ሱራፈል ጋሻውን በአጭር ቃል ለመግለጽ ከባድ ነው። ከአስር ዓመታት በላይ በNetwork Marketing፣ Personal Development እና Leadership ዘርፎች ውስጥ በትጋት የሰራ፣ በብዙዎች ሕይወት ላይ ተጨባጭ ተፅዕኖ የፈጠረ እና የራሱን አሻራ ያሳረፈ መሪ ነው። 🏆 በሚሰራበት ኢንዱስትሪ ውስጥ ትልልቅ ስኬቶችንና ሽልማቶችን ያገኘ ብቻ ሳይሆን፣ ከራሱ አልፎ ሌሎችንም ወደ ስኬት እንዲደርሱ ያገዘ አሰልጣኝ ነው። 💡 በፋይናንስ እና ቢዝነስ ዘርፍ ያለውን እውቀት በመጠቀም ድርጅቶችንና የቢዝነስ ባለቤቶችን በመምከር፣ በNetworking ዘርፍ ብዙዎችን በማሳደግ፣ እንዲሁም እውቀቱን በመጽሐፍት በማካፈል የራሱን እውቀት ለብዙዎች እያደረሰ ይገኛል። 📚 እስካሁን ያካበተውን እውቀትና ልምድ በመጽሐፍ መልክ ለትውልድ ማስተላለፉም የትልቅ ትጋቱ ሌላው ማሳያ ነው። 🌍 በሀገር ውስጥም ሆነ በዓለም አቀፍ መድረኮች ላይ ብዙዎችን ያሰለጠነ፣ እውቀትን ከልምድ ጋር አጣምሮ ለሰዎች የሚያቀርብ ባለራዕይ መሪ ነው። ከሁሉም በላይ ግን፣ ስኬትን ለራሱ ብቻ የማይፈልግ፣ ሌሎችም ሕልማቸውን እንዲያሳኩ ያገዘ! 👨👩👧👦 በቤተሰብ ሕይወቱም ባለትዳርና የሶስት ድንቅ ልጆች አባት ሆኖ፣ በሙያው፣ በቤተሰቡ እና በማህበረሰቡ የሚያስተላልፈው አርአያነት ለብዙዎች ትልቅ ትምህርት ነው። 🙏 ሱራፈል ጋሻው፣ እውቀትህን፣ ልምድህንና ጉዞህን ለትውልዱ በማካፈል ላለህ ተፅዕኖ እናመሰግናለን። 📲 ለበለጠ መረጃና ለትኬት ቦታ ማስያዝ በቴሌግራም ብቻ +251 901 727 306
ቅን መድረክ/Genuine Stage pinned a photo
🎉 የ2018 ዓ.ም ታላቁ የቅን መድረክ ልዩ የወጣቶች ፕሮግራም! 🚨 የመግቢያ ትኬት በፍጥነት ቡክ እየተደረገ ነው 🎟️ የመግቢያ ዋጋ 200 ብር ብቻ! 👥 በቡድን ለሚመዘገቡ ልዩ ቅድሚያ ይሰጣል። 📲 ለበለጠ መረጃና ለትኬት ቦታ ማስያዝ በቴሌግራም ብቻ +251 901 727 306
ሰላም የቅን መድረክ ቤተሰቦች በታላቅ ድምቀት ለሚደረገው የቅን መድረክ የዓመቱ የወጣቶች ታላቅ የስልጠና የተሞክሮና የመዝናኛ ፕሮግራም ላይ 500 ሰው ብቻ ስለሚሳተፍ የመግቢያ ትኬቶች በፍጥነት እያለቁ ነው ስለዚህ እዚህ ታላቅ ፕሮግራም ላይ ለማትረፍ ቁርጠኛ የሆናችሁ የመግቢያ ትኬት ሳያልቅ በፍጥነት book እንድታደርጉ በአክብሮት እየገለጽን ፕሮግራሙ ላይ መገኘቶን አሁኑኑ ያረጋግጡ! 📲 ለበለጠ መረጃና ለትኬት ቦታ ማስያዝ በቴሌግራም ብቻ +251 901 727 306
📅 August 27, 2026(ከ2:30-6:30)
ቅን መድረክ/Genuine Stage pinned a photo
🔥 የሚያነሳሳ ሰው ስታገኝ… ሕይወትህን የሚቀይር ሀሳብ ልታገኝ ትችላለህ! በቅን መድረክ ዓመታዊ ታላቁ የወጣቶች ፕሮግራም ላይ ከተጋበዙት ወጣት አሳኪዎች መካከል ዳግም አበራ አንዱ ነው። 🔥 ዳግምን በጥቂት ቃላት መግለጽ ከባድ ነው። በNetwork Marketing እና Personal Development ዘርፍ ውስጥ በጽናት የራሱን መንገድ የገነባ፣ ለብዙ ወጣቶች ሞዴል የሆነ፣ ለብዙ ሰዎች የለውጥ ምክንያት የሆነ ወጣት አሰልጣኝ፣ ተጽዕኖ ፈጣሪ እና የቢዝነስ መሪ ነው። 🏆 በሚሰራበት የንግድ ዘርፍ በርካታ ስኬቶችንና ሽልማቶችን አስመዝግቧል። 🧠 አእምሮውን በከፍተኛ ደረጃ ለመጠቀም የሚጥር፣ ሁሌም የመማርና የማደግ ረሃብ ያለው ሰው ነው። 🔥 ለሚፈልገው ስኬት ዋጋ ለመክፈል የተዘጋጀ ነው። 🤝 ከስኬቶቹ ጋር ተያይዞ ግን ትህትናውን አልጣለም። ሌሎችን ማገልገልን እንደ መሪነት መርሁ የያዘ ሰው ነው። እና ከሁሉም በላይ፣ MARVELOUS የተሰኘውን ትልቅ ቡድን በመምራት ብዙ ሰዎች የራሳቸውን የስኬት ጉዞ እንዲጀምሩ ሚና ተጫውቷል። ዳግም አበራ ለእኔ ስኬት ያገኘ ሰው ብቻ አይደለም፤ ስኬቱን ለሌሎች ለማካፈል የሚፈልግ መሪ ነው። እኔ በግሌ ዳግምን በጣም አደንቃለሁ። በትህትናው፣ በሥራ ትጋቱ፣ በስኬት ረሃቡ፣ ለሌሎች ባለው አገልጋይነት እና ለቤተሰቡ ኩራት ለመሆን በሚያደርገው ጥረት። 🔥 እና አሁን ይህንን ተሞክሮ ከእሱ በቀጥታ ለመስማት እድሉ የእናንተ ነው! ኦገስት 27 ዳግም አበራ በቅን መድረክ የዓመቱ ታላቁ የወጣቶች ፕሮግራም ላይ ይገኛል። 📅 August 27, 2026(ከ2:30-6:30) 📍 Abel Cinema 🎟️ Admission: ETB 200 Only 🚨 የመግቢያ ትኬት በፍጥነት ቡክ እየተደረገ ነው! 📲 ለበለጠ መረጃና ለትኬት ቦታ ማስያዝ በቴሌግራም ብቻ +251 901 727 306
ቅን መድረክ/Genuine Stage pinned a photo
🔥 የስኬት ታሪኮችን በቅርብ ለመከታተል ዝግጁ ነህ? በዚህ ዓመት በቅን መድረክ እያዘጋጀነው ካለው ታላቁ የወጣቶች ፕሮግራም ላይ ከሚሳተፉት ድንቅ ወጣት አሳኪዎች መካከል ጽናት አበበ አንዷ ናት። ❤️🔥 ጽናት በወጣትነቷ ገና ብዙ የሚቀራት ሆኖ ሳለ፣ ለሕልሟ ዋጋ ለመክፈል የተዘጋጀች፣ በትጋት የምትሠራ እና Winner's Mindset ያላት ድንቅ ወጣት ናት። 🏆 ትልልቅ ስኬቶችን አስመዝግባለች 🏆 በርካታ ሽልማቶችን አግኝታለች 🔥 በNetwork Marketing እና Personal Development ዘርፍ ራሷን እየገነባች ነው! 💎 ያላትን እውቀትና ልምድ ለሌሎች ለማካፈል ሁሌም ዝግጁ ናት! 🌟 ለብዙ ወጣቶችም አርአያ ሆናለች። እኔም በግሌ ጽናትን እጅግ አደንቃታለሁ። በወጣትነቷ ያሳየችው ቁርጠኝነት፣ ኃላፊነት መውሰድ እና የማሸነፍ አስተሳሰብ ብዙዎችን ሊያነሳሳ የሚችል ነው። እናም ይህንን ታሪክ በሚዲያ ላይ ብቻ ሳይሆን፣ በኦገስት 27 በቀጥታ እንገናኛለን! 📅 August 27, 2026 📍 Abel ሲኒማ 🎟️ ETB 200 Only 🔥 THE BIGGEST GENUINE STAGE YOUTH EVENT OF THE YEAR! Training • Inspiration • Experience • Entertainment 🚨 የመግቢያ ትኬት በፍጥነት ቡክ እየተደረገ ነው! 📲 ለበለጠ መረጃና ለትኬት ቦታ ማስያዝ በቴሌግራም ብቻ +251 901 727 306
ቅን መድረክ/Genuine Stage pinned a photo
🎉 የ2018 ዓ.ም ታላቁ የቅን መድረክ ልዩ የወጣቶች ፕሮግራም! 🚨 የመግቢያ ትኬት በፍጥነት ቡክ እየተደረገ ነው 🎟️ የመግቢያ ዋጋ 200 ብር ብቻ! 👥 በቡድን ለሚመዘገቡ ልዩ ቅድሚያ ይሰጣል። 📲 ለበለጠ መረጃና ለትኬት ቦታ ማስያዝ በቴሌግራም ብቻ +251 901 727 306
ቅን መድረክ/Genuine Stage pinned a photo
🎉 የ2018 ዓ.ም ታላቁ የቅን መድረክ ልዩ የወጣቶች ፕሮግራም! ስልጠና • ተነሳሽነት • ተሞክሮ • መዝናኛ ህይወትዎን ለሚቀይር ልዩ ቀን ይዘጋጁ! አዲሱን 2019 ዓ.ም በአዲስ አስተሳሰብ፣ ግልጽ ራዕይ፣ ተግባራዊ እውቀት እና ጠንካራ ተነሳሽነት ለመጀመር የተዘጋጀ የዓመቱ ትልቁ ፕሮግራም! 📅 ቀን ነሐሴ 21፣ 2018 ዓ.ም (ግማሽ ቀን) 📍 ቦታ አቤል ሲኒማ 2019ን በአዲስ እይታ ይቀበሉ! 🚨 የዓመቱን ትልቁን ፕሮግራም እንዳያመልጥዎ! 🚨 የመግቢያ ትኬት በፍጥነት ቡክ እየተደረገ ነው 🎟️ የመግቢያ ዋጋ 200 ብር ብቻ! 👥 በቡድን ለሚመዘገቡ ልዩ ቅድሚያ ይሰጣል። 📲 ለበለጠ መረጃና ለትኬት ቦታ ማስያዝ በቴሌግራም ብቻ +251 901 727 306
ዛሬ ምሽት ከ3:00-4:30 በ Tiktok live stream እንገናኝ! ባለራዕይ ቅን ጤናማና ባለጸጋ ትውልድ ማፍራት! በፍፁም እንዳያመልጦ! Tiktok Link tiktok.com/@genuinestage
ቅን መድረክ/Genuine Stage pinned a photo