tgindex
Positive Mind 🧠🌍🎯🧠 New Life

Positive Mind 🧠🌍🎯🧠 New Life

Статистика

#የዚህ ቻናል ዋነኛ አላማ 👉 የስነ-ልቦና ትምህርት 👉 የስነ-ልቦና ምክሮችን 👉 አነቃቂ ፅሁፍ እና አነቃቂ ንግግሮችን 👉መፅሐፍትን 👉ጥቅስ እና አባባሎችን 👉ፍልስፍና , ሳይንስ እና ጠቅላላ ዕዉቀትን በማቅረብ መልካም ስብዕናን ዕዉቀትን እና በጎ አሰተሣሠብን መገንባት ነዉ! ለአስተያየትዎ -

Последний пост
30 июн.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 501
+1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 394
20 постов
Вовлечённость
68,4%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 30 июн.1 346483

    #ድሃ_እንድትሆን_የሚፈልጉ_5_አካላት #5ተኛውን_ተጠንቀቀው! 1. ባንኮች ተበዳሪ ከሌለ ይከስራል 2. ብራንዶች ያንተ ቁጠባ ለገበያው ኪሳራ ነው 3. ትምህርት ታዛዥ ሰራተኛ እንጂ የገንዘብ ነፃነት ያለው መሪ አይፈጥርም 4. መንግስት በመካከለኛ ኑሮ አታሎህ ትልቅ የማሰብ ወኔህን ይሰልበዋል 5. ቤተሰቦችህ ህይወትህን በደሞዝ እንድትለውጥና በርካሽ እንድትሸጥ ያደርጉሃል የሚሊየነርነት_ፈጣን_መንገድ

  • 19 июн.1 845256

    #ባዶ_ነው_የሚሉህን_ነግሰህ_የምታሳፍርባቸው_5_ስልቶች፦ 1. ድምጽህን አጥፋ 👉 ትልቅ አሳ በትልቅ ጫጫታ አይያዝም፤ በዝምታ ስራ 2. የእውቀት ረሃብ ይኑርህ 👉 መነሻ የለኝም አትበል፤ መረጃ ካለህ ብር አለህ 3. በነፃ መስራትን አትፍራ 👉 መጀመሪያ ልምዱን ግዛ፤ በኋላ ብሩ ራሱ ይከተልሃል 4. ገጽህን አጠንክር 👉 መናቅና መገፋትን እንደ ነዳጅ ተጠቀምባቸው 5. ጨለማን እለፍ 👉 ተደብቀህ የምትጓዝባቸው ቀናት ለብርሃኑ ያበቁሃል በብልኃት_ሥራ መጽሐፍ

  • 17 июн.1 822299

    #ባዶ_ነው_የሚሉህን_ነግሰህ_የምታሳፍርባቸው_5_ስልቶች፦ 1. ድምጽህን አጥፋ 👉 ትልቅ አሳ በትልቅ ጫጫታ አይያዝም፤ በዝምታ ስራ 2. የእውቀት ረሃብ ይኑርህ 👉 መነሻ የለኝም አትበል፤ መረጃ ካለህ ብር አለህ 3. በነፃ መስራትን አትፍራ 👉 መጀመሪያ ልምዱን ግዛ፤ በኋላ ብሩ ራሱ ይከተልሃል 4. ገጽህን አጠንክር 👉 መናቅና መገፋትን እንደ ነዳጅ ተጠቀምባቸው 5. ጨለማን እለፍ 👉 ተደብቀህ የምትጓዝባቸው ቀናት ለብርሃኑ ያበቁሃል በብልኃት_ሥራ መጽሐፍ

  • 11 июн.2 158163

    видео или голосовое, без подписи

  • 11 июн.1 9682410

    #ማንም_የማይሰብረው_ወንድ_ሁን! #7_ወሳኝ_ዘዴዎች፦ 1. የስሜቶችህ ጌታ ሁን— እንዲመሩህ አትፍቀድላቸው። 2. ለምታምንበት ጠንክረህ ቁም— ብቻህን ብትሆን እንኳ። 3. የትኛውም ስድብ እና ትችት የማያናውጠው— ማንነት ገንባ። 4. ራስህን ኢነርጅህን ከሚበላው ማንኛውም ሰው አርቅ! 5. ትኩረትን አታሳድ— ይልቅ ችላ የማይሉት ያህል ሆነህ እደግ! 6. እጅግ ውዱ ዋጋህ ነውና— የውስጥ ሰላምህን ጠብቅ! 7. ሁሌም ራስህ ምንም ሀብት እንደሌለው እያሰብክ ስራ!!!

  • 29 мар.3 0814610

    #እውነቱ_ይሄ_ነው... ድህነትህ 👉 ሐብታም የምትሆንበት! አለማወቅህ 👉 ለማወቅ የምትጥርበት መገፋትህ 👉 ራስህን የምትችልበት ውፍረትህ/ቅጥነት 👉 ፈርጣም አካል የምትሰራበት ብቸኝነትህ 👉 ቤተሰብ የምትመሰርበት ምክንያቶች ናቸው እንጂ ተስፋ መቁረጫዎች አይደሉም። ስንፍናን_ማሸነፍ መጽሐፍ

  • 25 мар.3 0974119

    #ሕይወትህን_ፍጹም_የሚቀይሩ_7ወሳኝ_ነገሮች፦ 1. በየቀኑ ጸልይ 2. በየቀኑ ስፖርት ስራ 3. በየቀኑ መጽሐፍ አንብብ 4. በየቀኑ ተግተህ ስራ 5. ወሬና አሉባልታ አታብዛ 6. ከሰዎች መጠበቅ አቁም 7. ሁሌም ግልጽ እቅድ ይኑርህ መልካም ቀን😍

  • 24 мар.2 915318

    #ድሃ_Vs_ሐብታም #ድሃ፦ ፋሽን ያሳድዳል ለብራንድ ይጓጓል መግዛት ይወዳል በየጊዜው ይጨፍራል #ሐብታም፦ ቁስ አያሳድድም ሐብት ያጠራቅማል መማር ያለበትን ይማራል ግብ ቀርጾ ይተጋል ሐብታሙን ተከተል!! የሚሊየነርነት_ፈጣን_መንገድ መጽሐፍ

  • 12 мар.2 9703813

    #የቆጡን_እያየህ_የብብትህን_አትጣል! 7ቱ ሀብቶች፦ እውነተኛ ሐብት መኪናና ቤት ብቻ አይደለም! 👉 ጊዜ 👉 ጤና 👉 ሰላማዊ አእምሮ 👉 የሰከነ ማለዳ 👉 ያለ ጸጸት ማረፍ 👉 የቤት ምግብ 👉 ጥልቅ እንቅልፍ ነው!!! የሌለህን ለማግኘት ያለህን አትጣ

  • 2 мар.3 3142711

    እንኳን አደረሳችሁ 😍 የዚህ ዘመን ጀግና እራሱን ያሸነፈ ነው ! በኃይል የገዘፈን ከእኛ በላይ ልምድ እና መሳሪያ ያለውን ጣሊያንን አሸነፍን እያልን እየዘመርን እኛ ግን በሀሳባችን ፣ በስሜታችንን እና በተግባራችን ከተሸነፍን እና ህልማችንን ካላሳካን አድዋ ለእኛ አልሰራም ማለት ነው። የይቻላል እምነት ከእውቀትም ከምንም በላይ ነው። የእኛ ጠላት ከድሮ ውቅራችን እና ልማዶቻችን ናቸው። እውነታው ከእኛ ፍቃዳዊ ፍላጎት እና ተግባር የገዘፈ የ 20 እና ሰላሳ ምናምንም ዓመት ልምድ ካለው የገዛ ውስጣዊ ጠላታችን ጋር ነው። የምንታገለው ግን በእምነት በቆራጥነት እና ከተግባር ጋር ከሆነ ከሁሉም በላይ ነው። ዛሬ አድዋን የአባቶቻችን ልጆች ሆነን እናክብረው ! ለማሸነፍ የሚከብዱ የነበሩ ስሜቶቻችን ላይ እንዝመት ፣ የትላንት ታሪካችን ላይ እንዝመት ፣ አዲስ ምዕራፍ ለማስመስገብ እንዝመት ፣ እንዴት ለሚለው አምነው ፣ ደፍረው ፣ ቆርጠው ከሚል ውጪ ማብራሪያ የምይሰጥለት ድል ለማስመዝገብ እየተጋን አድዋን እናክብር። የዚህ ትውልድ አድዋ እራስን ማሸነፍ እና ህልምህን መኖር ነው። 🙏 ክብር ለነፃነታችን ለወደቁ አባቶች 🙏 ሰው ያለህልሙ ነፃነት የለውምና ህልሜን እኖራለው ❤️🙏   ሲሳይ ምህረት 23/06/2016

  • 1 мар.2 2632312

    #5_የሕይወት_ወርቃማ_ሕጎች፦ 1. የረዳህን— አትርሳ! 2. ያመነህን— አትክዳ! 3. የሚረዳህን— ችላ አትበል! 4. የሚወድህን— አትጥላ! 5. ደግ የሆነልህን— አትጠቀምበት! እነዚህ ወርቃማ ሕጎችህ ይሆኑ

  • 28 февр.2 5182110

    #ድሀ_የድሀ_ልጅ_ተብለህ_እንዳትቀር! ከድሃ መወለድህን እርሳው ድሃ ሆነህ እንዳትወልድ ትጋ! በደሳሳ ቤት መወለድህን ተወው በቪላ ወልደህ ለማሳደግ ልፋ! በባዶ እግር መማርህን ይቅር በለው ለልጆችህ ብራንድ ለማልበስ በርታ! መደብ ላይ ተኝተህ ማደግህ ለልጆችህ ምቹ አልጋ ለመግዛት ያነሳሳህ! የምትለካው፣ በተገኘህበት ሳይሆን በደረስክበት ነውና። ድሀ የድሀ ልጅ ተብለህ እንዳትቀር! ስራ_ፈጣሪ_ሁን መጽሐፍ

  • 27 февр.2 2091114

    #ሚሊየነር_እንደምትሆን_ማሳያዎች፦ 1. ምኞቶችህ ትልልቅ ናቸው 2. ለመወሰን አትቸገርም 3. በወሬና ሐሜት ጊዜ አታጠፋም 4.  ጽናት አለህ 5.  ሰዎች ምን እንደሚፈልጉ ታውቃለህ 6.  ሁሌ ገቢህን ለማሳደግ ትለፋለህ 7. የገንዘብ ምስጢር ይገባሃል ይቅናህ። የሚሊየነርነት_ፈጣን_መንገድ መጽሐፍ

  • 26 февр.2 222267

    #ጳውሎስ_መጀመሪያ፦ — ከሃዲ ነበር — አማኞችን ያሳድድ ነበር — ትዕቢተኛ ነበር — አጥፊ ነበር በኋላ፦ — መንፈሳዊ አርበኛ — ኃያል ሰባኪ — ተወዳጅ ጸሐፊ ሆነ። እግዚአብሔር ሊጠቀምብህ ሲፈልግ የትናንት ታሪክህ አይዘውም። እንደገና ይሰራሃል!! ተስፋ አትቁረጥ።

  • 25 февр.2 290178

    #5_አስደንጋጭ_እውነታዎች፦ 5ተኛውን ቢመርህም ዋጠው! (ፌስቡክና ቲክቶክ) 1. ድሃ ሰው ጓደኛ የለውም! ከሌለህ የለህም። 2. እውነተኛ ሰው እናት ብቻ ናት! ሌላው ቀን እያየ ይለወጣል። 3. ገንዘብ ክብርን ይገዛል! ሐብታም ወንጀለኛ ከንጹህ ድሃ ይከበራል። 4. ፍቅር ይጎዳል! ብዙ የሚጎዳህ ብዙ የምትወደው ነው። 5. መልክ ከሐሳብ ይበልጣል! አይቶ እንጂ ሰምቶ የሚረዳ ጥቂት ነው።

  • 21 февр.2 363115

    #ባወራ_አይደለም_በተገበረ_ነው! 💥አፈ ጮሌ ብትሆን 💥ምጡቅ አእምሮ ቢኖርህ 💥ቆንጆ ቆንጆ ቃላት ብታውቅ 💥አሳምረህ ማውራት ብትችል 💥በጅንጀና አንደኛ ብትሆን 💥እቅዶችህ ቢያስጎመጁ ተግባረ ላይ ከሌለህበት ዜሮ ነህ! ሕይወትህም ዜሮ ነው ከዜሮ_ወደ_አንድ መጽሐፍ በገበያ ላይ

  • 21 февр.2 57286

    #ሁልጊዜ_ቆንጆ_ሆነህ_ለመታየት፦ 1. በሰዎች ዙሪያ ስትሆን አትረበሽ 2. የሚስማሙህን ልብሶች ልበስ 3. ተንቀሳቀስ፣ ሸንቀጥ በል 4. ሁሌ ጥሩ ሽተት 5. ፈገግ በል፣ ጀንተል በል 6. ሰዎችን አስቅ 7. ራስህን ጠብቅ። ጸጉርህን፣ ጥፍርህን 8. ራስህን ሁን፣ አታስመስል 9. ፈጣሪ አእምሮ ይኑርህ አካልህ ብቻ ሳይሆን አእምሮህም ማማር አለበት!

  • 19 февр.2 318217

    #ስልክህ፦ ፊልም ለማየት ወይም ኔትወርክ ለማድረግ ሶሻል ሚዲያ ለማየት ወይም ሙያ ለመማር ፌክ ዝነኞችን ለመከተል ወይም ሕልምህን ለመትከል ሌሎች ሕልማቸውን ሲኖሩ ለማየት ወይም የራስህ ሕልም ላይ ለመስራት ይጠቅምሃል። ምርጫው የአንተ ነው! የሚጠቅምህን ምረጥለት። ለምን_መለወጥ_አልቻልኩ???

  • 17 февр.2 30435

    ቀን 1፡ አዲስ ጅምር! (መግቢያ) አስተሳሰብን ስለመቀየር ሰላም የታላቁ ኃይል ቻናል ቤተሰቦች! ዛሬ የ365 ቀናት የለውጥ ጉዟችንን የምንጀምርበት የመጀመሪያው ቀን ነው! ብዙ ጊዜ "አዲስ ዓመት ሲመጣ እቀየራለሁ" እንላለን። ነገር ግን እውነተኛ ለውጥ የሚመጣው የቀን መቁጠሪያው ሲቀየር ሳይሆን አስተሳሰባችን (Mindset) ሲቀየር ነው! ቁልፍ ሃሳብ፦ በቆየ አስተሳሰብ አዲስ ህይወት መገንባት አይቻልም። የዛሬው ስራ፦ ካለፈው ዓመት ስህተትህ የተማርከውን አንድ ትልቅ ትምህርት ብቻ አስብ። "አስተሳሰባችሁን ቀይሩ ዓለማችሁ ይለወጣል!"  ✅✅✅✅✅✅✅✅ Contact me (for Mindset Training & Business)

  • 13 февр.2 310192

    #የጠላቶችህ_7_ግቦች፦ 1. ከዓላማህ— ለማናጠብ መረበሽ 2. ከግብህ— ለማራቅ ግራ ማጋባት 3. ከምትወደው— ለመለየት በስህተት መምራት 4. አቅምህን እንዳትጠቀም— ማስፈራራት 5.  ከሕሊናህ— መለያየት 6. ፍርሐትና ጥርጣሬን— በውስጥ መዝራት ተጠንቀቅ

Positive Mind 🧠🌍🎯🧠 New Life — tgindex