tgindex
W

WILD THOUGHTS🏴‍☠

Статистика
@WildThoughtshubангНиКскиК

`` ጨለማን ከመራገም ሻማ ማብራት የተሻለ ነው!። `` ፦D.r Lopsang Rampa

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
ещё не заходили
Постов за неделю
1
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ангНиКскиК
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
474
−1 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
—
 
Месяц
—
 
Просмотров на пост
154
20 постов
Вовлечённость
32,5%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всогО 20
УпОПинаниК
0
канаНОв
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
20
1/48двое суток
22
1/72трое суток
24

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • йоС пОдписи

  • እግዜር  ካልበደለህ  ወንድ  ከሆንክ  ሴት  አቅፈህ  ለብቻህ  ስትሆን  ነው ደስታ።  ከእሱ  ቀጥሎ  ርቦህ ስትበላ  ነው  ደስታ።  ከእሱ  ቀጥሎ  ሽንትህ ወጥሮህ  ስትሸና  ነው  ደስታ።  ደስታ  መዓት  ነው መቁጠር  ከፈለክ።  ግን  ለምን  ትቆጥራለህ?  ዝም ብለህ  መኖር  ነው . . . ጋሽ ስብሃት

  • ያሰብከው ባይሞላም ያልከው ባይሳካም ያለምከው ቢጠፋ ወዳጅ ፊቱን ቢያዞር በውሎህ ባትረካ አትዘን እንግዲህ ከቶ አትቁረጥ ተስፋ ጊዜ ሰው ሲፈትን እምነትን ሲከዳ እውነትም በተራው እውነትነት ሲያጣ ህሊናህ ካልከዳህ ወዝህን ብታጣም ከማገገም በቀር ድካም አይበጅህም የዕለት ውል የቀን ቁርስ በዝምታ አይመጣም የዘመን ኩርንችት በለስ አያወጣም ድርሻህን ተወጣ ተስፋን ላበደረህ ንፉግ አይባልም ያለውን የቸረ ኧረ እንዲያው ዝምታስ ምን ሊሆን ልብ እየተረታ ሆድ እያመነታ አንደበትህ ታስሮ በጊዜ አትረታ ጉም ጉሙን ትተህ ተናገር ለአንድ አፍታ ልብም እንደ ባዳ ከክህደት ተማክሮ እውነት በሆድ ይዞ እውነት ተቸግሮ የነገን ሳይቋጨው በተስፋ ውሎ አድሮ ድካም ይጫነዋል እድሜ ብዙ ቆጥሮ አዬ ጉድ አዬ ጉድ ይላል የሃገሬ ሰው ትዝብቱ ታምቆ ሆዱን ሲያላውሰው ቀኑም ቢጨላልም ለሊቱም ቢነጋ ላያልፍ አያለፋም ከሀሰት አትጠጋ ያሰብከው ባይሞላም ያልከው ባይሳካ ያለምከው ቢጠፋ ወዳጅ ፊቱን ቢያዞር በውሎህ ባትረካ አትዘን እንግዲህ ከቶ አትቁረጥ ተስፋ ጌታም አይጣላህ ሳይደግስ ሳይዘክር እውነት ከቤት ይዘህ በብድር አትመስክር ሆድ ከሃገር አይበልጥም ግን ከሃገር ይሰፋል የወለዱት እንጂ ቃል እንዴት ይጠፋል ቅጥፈትን ጸጋ አድርጎ ለምኖ ያደረ አትሁን እንግዲህ ነገ ነው ያማረ ጎዳናህ ሐቅ ይሁን ውልህን አትርሳ ዳግም አይጎዳም ወድቆ የተነሳ

  • ÂŤ በጥበብ መብዛት ትካዜ ይበዛል፤ እውቀትንም የሚጨምር ኀዘንን ይጨምራል። Âť - መጽሐፍ መክብብ 1á 18

  • . . . . . . . ቃል ትልቅ ነው ያለማል ያጠፋል አምናለው ሁን ተማሪ ከቶ አትበል ደርሼ አውቃለው ላይሮር ፍፁም ላይኖር ሙሉ ላይኖር ኦና እይ ስተትክን ልብ ብለህ ከሚያቀና ካንተ በላይ የለም ሲሉኝ መች አምናለው ቢሉ አታውቅም አይረብሸኝ ውስጤን አውቃለው ማለት እህ የለው ክፋት ሁሉን ሰማለው ግን ተስማምቶኝ የዋጥኩትን እኔ አውቃለው አይረፍድም ሲሆን ሊያውቁ መጠየቅ አይገድም ያያል እውነቱን ሰው ሊሊህ ባይወድም አላውቅም ባለጠያቂም አይፈርድም ግን እምቢ ይልና አለማወቅ በድርቀት ላይቀና ምገነባውም ላይቆም ላይፀና ጆሮ ይነሳል ያልታረመ ያልሰማ ብልህ ሀ ሞኙ ዋ ብሎ በግዜ ይማራል አዝናለው ሙሉ ነኝ ላለ በምን ይድናል ብልህ ሀ ሞኙ ዋ ብሎ በግዜ ይማራል አዝናለው ሙሉ ነኝ ላለ በምን ይድናል ግዴታ አይደል ማወቅ ሁሉን ስጠይቅም በል ቀና ለማስተማር መማር ከልብ ለመቆምም ዳዴ አለና ግዴታ አይደል ማወቅ ሁሉን ስጠይቅም በል ቀና ሳትገደድ በመዘዝከው በአፍህ ሳይመጣ ፈተና አይረፍድም ሲሆን ሊያውቁ መጠየቅ አይገድም ያያል እውነቱን ሰው ሊሊህ ባይወድም አላውቅም ባለጠያቂም አይፈርድም ግን እምቢ ይልና አለማወቅ በድርቀት ላይቀና ምገነባውም ላይቆም ላይፀና ጆሮ ይነሳል ያልታረመ ያልሰማ . . . . . .

  • "እግዚአብሄር ሆይ ጠላቶቻችሁን ውደዱ ትላለህ አንተ ግን ጠላትህን እሳት ትከታለህ '' ~ አለቃ ገብረ ሀና

  • ተመስገን ነው እይ ሰው ባያሌው ታሞ ፤ ያማረሩት እንዴው ይጨምራል ዴሞ ።

  • ` ቡጢ ጨብጠህ ብትመጣብኝ ይላል ዊድሮው ዊልሰን እኔ ደግሞ ካንተ የበለጠ ተዘጋጅቼ እንደምጠብቅህ ቃል እገባለሁ ። ነገር ግን በጥሞና ቀረብ ብለህ እስኪ እንመካከር ፣ በሀሳብ ካልተግባባን ያልተግባባንበትን ነጥብ እንመርምርው ብትለኝ ወድያውኑ ብዙም እንደማንራራቅ ይገባኛል ። የምንግባባቸው ነጥቦች ከማንግባባቸው ነጥቦች እንደሚበልጡ እረዳለሁ ። በዚህ ላይ ትእግስትና ችሎታ ሲታከል ሁለታችን ልንስማማ እንችላለን ። `                   📚 ጠብታ ማር                   ✍ ዴል ካርኔጊ

  • " ማንም ሰዉ ወደእኔ በመምጣት እኔ የማምነዉን ልታምን ይገባል አለበለዚያ አምላክ በዘላለም ሞት ይቀጣሃል " ቢለኝ በቀላሉ ከንግግሩ የምረዳዉ " እኔ የማምነዉን ልታምን ይገባል አለበለዚያ እገድልሃለሁ " ማለቱን ነዉ ። ለመሆኑ በነፃነት ይኖር ዘንድ የተፈጠረ አንድ ሰዉ ከማን በተሰጠዉ ወይም በየትኛዉ መብቱ ይሆን ሌላዉን እንደእሱ እንዲያምን ሊያስገድደዉ የሚችል ? ማህበራዊ ሰላም ( ጤንነት ) ይሰማን ዘንድ መቻቻልና ትዕግስት የጎደለዉ ሃይማኖትዊ ስልጣን ከስሩ ሊነቀል ይገበዋል ።"   ቮልቴር

  • °_ሰይጣን የታደለው_° ሰይጣን የታደለው ! ሱሪዉ አያልቅበት ፤ እህል አይቸግረው .......አይበርደው አይሞቀው   #ሰይጣን_የታደለው ........ቀድሞ ቁርጡን ያወቀው ........እፀድቅ እኮነን ሲል የማይጨነቀው #ሰይጣን_የታደለው .........ልጁ አያለቅስበት ፤ ሚስቱ ልፍታህ አትለው .........ሹሾ የማይደቁሰው .........ጎጆ ማይቀልሰው .........አፈቀርኩ ብሎ .........አንገት የማይደፋው .........ቂም የማያዳፋው .........የማያርስ የማይጎርስ የማይጎለጉለው    #ሰይጣን_የታደለው .........የስልጣኔ አባት ..........መፈንቅለ መንግስት .........ቀድሞ ያካሄደው Âś ከሰው ልጅም ፤ በላይ ፈጣሪን የሚያውቀው Âś የፈጣሪን ጥበብ ፤ አክስሎ የሞቀው Âś ባለውለታችን ሊቀ መልአክ ሰይጣን ፤ ከበለስ ጀምሮ Âś የተፈጥሮን ምስጢር ፤ የአምላክን ቋጠሮ Âś ለሰው አቀብሎ ፤ ለሰው ∞አንቆርቁሮ ∞ፈትኖ ፈታትኖ Âś ሰውን ሰው ያረገው Âś ግልጹ ደግ መልአክ #ሰይጣን_የታደለው! ¶ጥርቅምቅሞሽ እምነት ተደፋ ተወጋ ! ወደ ጥልቁ ውረድ ! .........ሲለው የማይፈራው .........እኔ ላይ ተባሮ እሷ ላይ ሚሰፍረው .........ሙስሊም.. ክርስቲያኑ -ጴንጤ ኦርቶዶክሱ .........ካቶሊክ ..ዊትነሱ..ምእመን.. መናፍቁ .........ባላዘር ጠንቋዩ...ድፍን ቅሉ ሊቁ Âś አስወጣሁት ሲለው ምንም የማይመስለው Âś ሳጥናኤል ታጋሹ ሰይጣን የታደለው Âś ሳጥናኤል ፣ ሉሲፈር ፍቅር የራበውን ÂĄ Âś ከልቤ ጠሊቅ ሾር ምን አለ ብወደው Âś ጠላቴ ከሆነ ......ሰይጣን ወዳጄ ነው። Âś እስኪ በዚህች እንኳን ታላቁን ልብለጠው Âś ልጁ ሲያስተምረን ጠላቶቻችሁን ውደዱ ብሎ ነው ። Âś ምነው ይህች ቃል ለሱም የማትሰራው መቂያቂያም በቂም ልክ ቂሙን ቢደብቀው            .            .            .            . ∞ ምነው የእሱን ሾል የማይታረቀው Âż ∞ ለሰው ልጅ ተሰቅሎ እጥፍ ለበደለው ∞ ምነዋ ወዳጁን ይቅር ይብቃ ቢለው !ÂĄ ∞ ምነው ወዳጁን ይቅር ይብቃ ቢለው !ÂĄ                    °ይስመዓከ ወርቁ°

  • ከሞት ሁሉ ቅስም ሰባሪው ፥ የልጅ ሞት  ይመስለኛል። ከወሎ የፈለቀች ከወዳጄ የሰማሁዋት ፥ አንድ ጨዋታ ትዝ ትለኛለች። አያ ሙሄ  የተባለ ገበሬ ልጁ ሞቶበት ፥ ጎጆው በርንዳ ላይ ኩርትም ብሎ ይቆዝማል ፤ ባለንጀራው አዋ ይመር  አጠገቡ ተቀምጧል ፤ አዋ ይመር ወዳጁን በቃል ማጽናናት በቂ  ሆኖ አላገኘውም ፤ የወዳጁን ልጅ የቀሰፈውን  ፈጣሪ ለመበቀል ስለፈለገ ፥ ጠመንጃውን አነጣጥሮ ወደ ሰማይ ተኮሰ፤ ተኩሱ በረድ ሲል ፥ አዘንተኛው አያ ሙሄ ወዳጁን እያየ እንዲህ አለ፤ “ካገኘከው ገላገልኸን፤ ከሳትኸው ግን አስፈጀኸን” ©በእውቀቱ ስዩም

  • አባይን ብከተል ሰጠኝ ለፈርዖን ፤ መጨረሻው ሀዘን ያንቺ አፍቃሪ መሆን ።

  • ሁሉንም በጊዜው ውብ አድርጎ እንደሰራው ፤ አባይ ሲደፈርስ ነው ጣና የሚጠራው ።

  • йоС пОдписи

  • ዴሞክራሲ፡ የህዝብ ድምፅ ወይስ የፈረሰኞች ገበያ? ብዙዎች ምርጫን የዴሞክራሲ መለኪያ አድርገው ይወስዱታል። ነገር ግን ምርጫ በራሱ የህዝብን ፍላጎት የሚያንፀባርቅ ሳይሆን፣ የፖለቲካ ንግድ እና ማታለያ መድረክ ነው የሚል ትችት በታሪክ ተሰንዝሮበታል። የፕላቶ (Plato) ፡ "የማያውቅ መሪ" ታላቁ ፈላስፋ ፕላቶ በ"ሪፐብሊክ" መጽሐፉ ላይ ምርጫን ከ"መርከብ" ጋር ያወዳድረዋል። አንድ መርከብ በአውሎ ንፋስ ውስጥ ስትገባ፣ ካፒቴኑን የሚመርጠው የተሳፋሪው ድምፅ ሳይሆን የባህር ጉዞ ጥበብ ያለው ሰው ነው። "መንግስትን ማስተዳደር የኪነ-ጥበብ (Art) ሾል ነው፤ ይህን ደግሞ በድምፅ ብልጫ የሚወሰን ሳይሆን በእውቀት የሚወሰን መሆን አለበት"ይላል። ፕላቶ ዴሞክራሲን "አዋቂዎች ሳይሆኑ ተደማጭ የሆኑ ሰዎች የሚመረጡበት ስርዓት" ሲል ይተቸዋል። የኒቼ (Friedrich Nietzsche) "የመኖሪያ መንጋ" ፍሬድሪክ ኒቼ ዴሞክራሲን የ"መንጋ ስነ-ምግባር" (Herd Morality) መገለጫ አድርጎ ያየዋል። በምርጫ ሂደት ውስጥ ግለሰባዊነት ይሞታል፤ በምትኩ የቡድን ስሜት እና የብዙሃን አስተሳሰብ የበላይነት ይይዛል። እንደ ኒቼ አመለካከት፣ ምርጫ የላቀ አሳቢነት ያላቸውን ሰዎች ሳይሆን፣ ለብዙሃኑ ድምፅ ለመገዛት የተዘጋጁ መካከለኛዎችን የሚያፈልቅ ስርዓት ነው። የመራጭ ብቃት (Incompetent Electorate) ብዙሃን መራጮች ሾለ ኢኮኖሚ፣ ሾለ ዲፕሎማሲ ወይም ሾለ ውስብስብ የፖሊሲ አወቃቀሮች ጥልቅ ግንዛቤ የላቸውም። ይህ ክፍተት የፖለቲካ ፓርቲዎች ህዝቡን በእውቀት ሳይሆን በ"ስሜት" (Emotions) እና በ"ፕሮፓጋንዳ" እንዲመሩ ክፍት በር ይከፍታል። ምርጫ የፖሊሲ ፍልሚያ ሳይሆን፣ የማታለያ እና የተሻለ የማስታወቂያ ዘመቻ የሚያደርግበት የገበያ መድረክ ይሆናል። የጊዜያዊነት ወጥመድ የምርጫ ዑደት (Election Cycle) ፖለቲከኞች የረጅም ጊዜ ህመምን የሚፈውስ መልል እውነት ከመናገር ይልቅ፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ ድምፅ የሚያስገኙ ጣፋጭ ውሸቶችን እንዲናገሩ ያስገድዳቸዋል። ይህም ሀገርን ወደ ዘላቂ ውድመት ይገፋታል። I HATE DEMOCRACY /DEMOCRATIC ELECTION !!!

  • "የአንድ ሊቅ ድምፅና የአንድ መሃይም ድምፅ እኩል ዋጋ የሚሰጠው በዲሞክራሲ ውስጥ ብቻ ነው። አላዋቂዎች በበዙበት ማህበረሰብ ውስጥ 'የአብዛኛው ድምፅ' ማለት 'የስህተቶች ክምችት' ማለት ነው።"

  • ትቀርያለሽ_ብየ... [በእውቀቱ ስዩም] ግድየለሽምና ፥ ከልብ ላፈቀረሽ ሶስቴ ተቀጣጥረን፥ አራት ጊዜ ቀረሽ። ዛሬም እንደ ወትሮው፥ ትቀርያለሽ ብየ እድል የላከውን፥ እጣ የሚመስል፤ እጦት ተቀብየ፥ አበባ ሳልቀጥፍ አልጋ ሳላነጥፍ ሙታንታየን ሳልጥፍ በትራስጌየ ላይ ፎቶሽን ሳለጥፍ፥ ትቀርያለሽ ብየ፥ በመስታውቴ ፊት ከልብ አስቀይሜ አንድ እፍኝ ነጭ ሽንኩርት እንደ ተልባ ቅሜ አየሩን መርዤ፥ ህዋሴን አክሜ፤ ትቀርያለሽ ብየ፥ ጥፍሬን ሳልከረክም በመቀስ ሳልንደው፥ የጉያየን ሸክም ትቀርያለሽ ብየ ጀንበርን ቀድሜ፤ ቤቴ ተከትቼ ግቤን ያለ ረዳት፥ በጊዜ መትቼ የከሸፈ ትውልድ አንሶላ ላይ ትቼ ልተኛ ስዘጋጅ፥ እፎይ ብየ አርፌ ከወደ በራፌ “ውዴ! ደርሻለሁ፥ የሚል ድምጽሽ መጣ” ከመግባትሽ በፊት፥ እኔ በየት ልውጣ?

  • Don't compare yourself with others everyone is better than u

  • የቤተመቅደሱ መጋረጃ ሲቀደድ፣ በውስጡ ምንም እንደሌለ ያዩት ካህናት በድንጋጤ አልሞቱም፤ ይልቁንም በባዶነቱ ውስጥ አዲስ አምላክ አዲስ ትርጉም ፈጠሩ እንጅ። .....  ህይወታችን ትርጉም አልባ እንደሆነ ሲሰማን የመኖር ምክንያት ልንፈጥር የተገባ ነውና።

  • “You will never find Justice in a world where criminals make the laws” #BobMarley