Wolaita Sodo Campuses General Evangelical Students Fellowship Official
Статистикаይህ Wolaita Sodo Campuses አጠቃላይ ተማሪዎች ሕብርት ለማግኘት የትከፍት ነው የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማሕበር #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት ነው https://www.facebook.com/104553912193905/posts/104571238 Contact @SodoEvaSUE
- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 16
- Всего постов
- 27
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Образование (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 46
- 1/48двое суток
- 52
- 1/72трое суток
- 56
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
#National_Leadership_Summit_2026 #HOPE_of_the_kingdom#seeing#Living#witnessing#Day_2#LeftOver

https://t.me/EvaSUE58?livestream
የዕለቱ ሐሳብ 12 ዓመታት ደም የፈሰሳት ሴት የሙከራዎችዋ መጨረሻ ጌታ ሆነላት። ደሟ ብቻ ሳይሆን፣ ሕይወቷ፣ ማንነቷ፣ ገንዘቧ፣ ስሜቷ ሁሉ አብሮ ፈስሷል። ያላትን ጨርሳላች፤ እንደ ሥርዓቱም ከሰዎች ጋራ መቀራረብ አትችልም ነበር። ጌታ መቅረቡን ስላወቀች ግን፣ በግፊያው መካከል እንደምንም ብላ የልብሱን ጫፍ ነካች፤ "ወዲያውኑ ኢየሱስ፣ ኀይል ከርሱ እንደ ወጣ ዐውቆ፤ ወደ ሕዝቡ ዘወር በማለት፣ 'ልብሴን የነካው ማን ነው?' አለ" (ማር 5፥30)። ብዙ መነካካትና መገፋፋት በነበረበት፣ የርሷ መንካት ተለየ። ኀይልን ከጌታ አስገኘ። ከዘመን ችግሯ በላይ የሚነካውን ጌታ ስላገዘፈች፣ በትንሹ (ግን ጥልቅ) ንክኪ ፈውሷን ተቀበለች። ጌታ አሁንም በእምነትና በመንፈስ ይነካል!
без подписи
без подписи