tgindex
YANGO PRO ETHIOPIA

YANGO PRO ETHIOPIA

Статистика

መተግበሪያውን ያውርዱ 👉 https://bit.ly/48cJSBj ለአጋር (Partner) ምዝገባ 👉 https://bit.ly/40kqkJH https://t.me/yangoelegance https://t.me/yangobymereq https://t.me/yangobyg2gshuufare https://t.me/yangobycontrast https://t.me/yangoawash https://t.me/yangolenem

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
5
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
11 642
−31 за 3 дн.
Сутки
−13
−0,11%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 787
20 постов
Вовлечённость
23,9%
к подписчикам
Постов в день
0,7
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 649
1/48двое суток
1 889
1/72трое суток
2 038

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14 авг.1 0601

    በሐዋሳ ከተማ ሌሊት ከቀን በትጋት ለሚሰሩ አጋር አሽከርካሪዎቻችን በሙሉ ትልቅ አክብሮት እና ምስጋና አለን! 👏❤️ በከተማዋ ጎዳናዎች አገልግሎት እየሰጣችሁ ላላችሁ አሽከርካሪዎች በሙሉ ስራችሁ ዘመናዊ፣ ቀላል እና ይበልጥ አዋጭ እንዲሆን ያንጎ ፕሮ በርትቶ ይሰራል! 💡 እስካሁን ያንጎ ፕሮን አልተቀላቀሉም? አሁንም አልረፈደም! ዛሬውኑ መተግበሪያውን አውርደው በመመዝገብ በቀን እስከ 1,900 ብር ተጨማሪ ቦነስ ማግኘት ይጀምሩ! 📌 እንዴት በቀላሉ መመዝገብ ይቻላል? ምዝገባውን ደረጃ በደረጃ የሚያሳየውን የቪዲዮ መመሪያ ተከታትለው አሁኑኑ ይመዝገቡ! 👇 (Link ለማየት ይህንን ቪዲዮ ይጫኑ) በብልሃት ይንዱ፣ የተሻለ ያግኙ! 📲 ያንጎ ፕሮ የእናንተ! 🚘

  • 13 авг.1 7876

    ዝናባማ ቀን ለእርስዎ ተጨማሪ ዕድል ነው! 🌧️🚗💰 ዝናብ በሚጥልበት ጊዜ የደንበኞች የጉዞ ጥሪ ፍላጎት በከፍተኛ ሁኔታ ስለሚጨምር በ Yango Pro መተግበሪያ ላይ Surge Zone በብዛት ይበራል! ⏰ ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው ወሳኝ ሰዓቶች: 1️⃣ የጠዋት የሥራ መውጫ ሰዓት: ሰዎች ወደ ሥራ/ትምህርት ቤት ለመሄድ በሚጣደፉበት ወቅት። 2️⃣ ከሰዓት በኋላ እና ከሥራ መልስ ሰዎች ወደ ቤታቸው በሚመለሱበት ሰዓት። 💡 እነዚህ Peak Hours (ጥሪዎች የሚበዙባቸው ሰዓታት) ላይ ዝናብ ሲጀምር በካርታው ላይ ወይንጠጅ ቀለም የበራባቸውን Surge ቦታዎች በመምረጥ ገቢዎን በእጥፍ ያሳድጉ! 🔥 በብልሃት ይንዱ፣ የተሻለ ያግኙ! 📲 ያንጎ ፕሮ የእናንተ! 🚘

  • 12 авг.1 89181

    ስለ የጥሪ ስብስብ (Order Pool) ፊቸር ማወቅ ያለባችሁ ወሳኝ ነጥቦች: 🚘👇 1⃣መስመር ላይ ሳይገቡ (Offline ሆነው) ያሉትን የጥሪ አማራጮች በሙሉ ማየት ይችላሉ! 2⃣ማንኛውንም ጥሪ ከመቀበልዎ በፊት መነሻ ቦታውን፣ መድረሻውን እና የሚከፈልዎትን ዋጋ በግልፅ ያያሉ። 3⃣ከቀረቡት ዝርዝሮች ውስጥ ለእርስዎ ምቹ እና አዋጭ የሆነውን ጥሪ ብቻ ነክተው Accept ማድረግ ይችላሉ። 💡በተጨማሪ: ከ Order Pool ጥሪዎችን ተቀብለው በሰሩ ቁጥር በመተግበሪያው ላይ ያለው Priority Levelዎ ይጨምራል! ይህም ማለት ቀጣይ የጉዞ ጥሪዎችን ከቅርብ የማግኘት እድልዎን ያሰፋል! 📈 ዛሬውኑ ወደ መተግበሪያዎ በመግባት የ Pool ምልክቷን ይጫኑና ስራዎን ይበልጥ ዘመናዊ እና ቀላል ያድርጉት! 📲 ለበለጠ መረጃ ይሄንን ቪድዮ ይመልከቱ! 👇 (Pool order Video link) በብልሃት ይንዱ፣ የተሻለ ያግኙ! ያንጎ ፕሮ የእናንተ! ❤️🚘

  • 12 авг.1 8603

    без подписи

  • 11 авг.2 34322

    ኧረ ባካችሁ... የስራ ወቅት “My Area” ሳይጠቀሙ መስራትማ መሸወድ ነው!🤦‍♂️ መሄድ ወደሚፈልጉት አካባቢ ወይም ለርስዎ ምቹ በሆነው መስመር ብቻ ጥሪዎችን መርጠው መስራት የሚያስችል ድንቅ ፊቸር እያለ ለምን ይቸገራሉ?📍 አጠቃቀሙ አልገባችሁም? ይሄን አጭር ቪዲዮ አይታችሁ ፊቸሩን መጠቀም ጀምሩ! 👇 (የ My Area አጠቃቀም ቪዲዮ ለማየት ይሄን ይጫኑ) 🤔 እናንተስ የ “My Area” ቋሚ ተጠቃሚ ናችሁ? በብልሃት ይንዱ፣ የተሻለ ያግኙ! 📲 ያንጎ ፕሮ የእናንተ! 🚘

  • 10 авг.2 70513

    እንዴት አደራችሁ ቤተሰቦች! ☀️ በዚህ ሳምንት 115 የጉዞ Trip ለመሙላት ወስኛለሁ! አበረታቱኝ!😜 እናንተስ በዚህ ሳምንት ስንት ጉዞዎችን ለመሙላት አቅዳችኋል? ግባችሁን ከታች በኮመንት አጋሩኝ! 👇💬 በብልሃት ይንዱ፣ የተሻለ ያግኙ! 📲 ያንጎ ፕሮ የእናንተ! ❤️🚘

  • 9 авг.2 460201

    ሌላኛው የስኬት እና የትርፍ ሳምንት በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል! 🏁👏 በዚህ ሳምንት በ Yango Pro ላሳዩት ጠንካራ ትጋት እና ጥረት አሽከርካሪዎቻችንን እናመሰግናለን! ለቀጣዩ ሳምንት ሽቀላ ተዘጋጁ! የሳምንቱ ውጤትዎ እና ያሳኩት ትርፍ አጥጋቢ ነበር? የሳምንቱን ተሞክሮዎን ኮሜንት ላይ ያካፍሉን! 👇🔥 አብራችሁን ስለምትሠሩ እኛን ስለመረጣችሁ ከልብ እናመሰግናለን!🙏 ያንጎ ፕሮ የእናንተ! ❤

  • 9 авг.2 513

    без подписи

  • 8 авг.3 1018

    без подписи

  • 8 авг.2 414

    без подписи

  • 7 авг.2 9704

    በጥሪ ስብስብ የምትፈልጉትን ጥሪ መርጣችሁ ስሩ!🔥 ኦፍላይን ቢሆኑ እንኳን ወደ Pool ጎራ በሉ! በዚህ የዝናብ ወቅት የSurge ጥሪዎችን ተጠቅማችሁ ገቢያችሁን ከፍ አድርጉ! 🌧️⚡ በዙሪያዎ ያሉ በርካታ በሰርጅ የታጀቡ ከፍተኛ ዋጋ ያላቸውን የጉዞ ጥሪዎች ይመልከቱ፣ ለእርስዎ የሚመቸውን ይምረጡ እና በከፍተኛ ትርፍ ይንዱ! 💸🚘 አሁኑኑ መተግበሪያውን ይክፈቱና Order Poolን ይመልከቱ! 👇 ስለ ጥሪ ስብስብ ገላጭ ቪዲዮ ለመመልከት ይሄን ቪዲዮ ይመልከቱ 👇 (order pool video Link) ያንጎ ፕሮ የእናንተ! ❤️

  • 6 авг.2 97048

    Konkolaachistoonni Adaamaa fi Bishooftuu qophii dha?📍 Yaangoo Proon (Yango Pro) Adaamaa fi Bishooftuu irratti dhiyootti hojii eegala! Hojii guddaa kanaaf qophaa'aa! Badhaasa (boonasii) galii keessan dabalu, fedhii maamiltootaa kan tasgabbaa'e fi hojii ammayyaa qabannee isiniif dhufaa jirra. Appilikeeshiniicha busaa 👉https://bit.ly/48cJSBj Chaanaalii Telegraamatti dabalamuuf: Adaamaa 👉 @yangoproadama Bishooftuu 👉 @yangoprobishoftu Adaamaa fi Bishooftuu... jijjiirama guddaaf qophaawaa!🔥 የአዳማ እና የቢሾፍቱ አሽከርካሪዎች ዝግጁ ናችሁ?📍 ያንጎ ፕሮ አዳማ እና ቢሾፍቱ ላይ በቅርብ ቀን ሥራ ይጀምራል! ለታላቁ ጅምር ተዘጋጁ! ገቢዎን የሚጨምሩ ቦነሶች የተረጋጋ የደንበኛ ፍላጎት እና ዘመናዊ አሰራር ይዘንላችሁ እየመጣን ነው። መተግበሪያውን ያውርዱ 👉https://bit.ly/48cJSBj የቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል: አዳማ 👉 @yangoproadama ቢሾፍቱ 👉 @yangoprobishoftu አዳማ እና ቢሾፍቱ... ለታላቅ ለውጥ ተዘጋጁ!🔥

  • 6 авг.2 83112

    ሰላም የሐዋሳ አሽከርካሪዎች! 👋 በከተማችን ሐዋሳ ከፍተኛ የጥሪ ፍላጎት እንዳለ ይታወቃል! ይሄንን ዕድል ወደ ገቢ ለመቀየር ዛሬውኑ የ Yango Pro መተግበሪያን በማውረድ በቀን እስከ 1,900 ብር ተጨማሪ ቦነስ ያግኙ! 🤑🚘 ወደ ቢሮ መሄድ ሳይጠበቅብዎት በስልክዎ ብቻ ይመዝገቡ፦ 1️⃣ Yango Pro መተግበሪያን ያውርዱ 2️⃣ መረጃዎን በትክክል ያስገቡ 3️⃣ ምዝገባዎን ጨርሰው ወዲያውኑ መስመር ላይ በመግባት ማትረፍ ይጀምሩ! ዛሬውኑ መተግበሪያውን ያውርዱና የዕለታዊ ቦነስ ተጠቃሚ ይሁኑ! 👇 ያንጎ ፕሮ የእናንተ! ❤

  • 5 авг.3 260103

    በMy Area የሚፈልጉትን አካባቢ ብቻ መርጠው በመንዳት ነዳጅዎን እና ጊዜዎን መቆጠብ ይችላሉ! ከእናንተ የሚጠበቀው፦ 1️⃣ የSearch ምልክቱን ይጫኑ 2️⃣ ወደ My Area ክፍል ይግቡ 3️⃣ ቢያንስ 2 የሚፈልጉትን አካባቢዎች ይምረጡ.... በቃ ጨረሱ! በመረጧቸው አካባቢዎች ብቻ የጉዞ ጥሪዎች መምጣት ይጀምራሉ። አሁኑኑ ይሞክሩት! በምቾት ይንዱ! ገቢዎን ያሳድጉ! 💰🚘 Yango Pro የእናንተ! ❤️

  • 4 авг.3 48444

    እናንተስ ጋር የSurge ጥሪው እንዴት ነው? 😂🌧️💸 ቀኑን በከፍተኛ ኃይልና ገቢ ለመጀመር የሚያግዛችሁ የSurge ጥሪዎች ያንጎ ፕሮ አፕ ላይ እየጠበቋችሁ ነው። ዛሬ በSurge ስንት ጉዞ ሰራችሁ? ኮሜንት ላይ ፃፉልን! 👇🔥 ያንጎ ፕሮ የእናንተ! ❤️

  • 4 авг.3 32014

    የት ቦታ ቢሰሩ ይበልጥ አዋጭ እንደሚሆንልዎት ያውቃሉ? 🚗💰 በ Yango Pro መተግበሪያ ላይ 'My Area' እና 'Surge Zone' ፊቸሮችን በአንድ ላይ በመጠቀም የስራ ጊዜዎን የበለጠ ውጤታማ ያድርጉ! 📍 My Area: ለእርስዎ ምቹ በሆነው አካባቢ ብቻ ተወስነው እንዲሰሩ ይረዳዎታል። 🔥 Surge Zone: በካርታው ላይ ጥሪዎች የበዙባቸውን እና ተጨማሪ እስከ 2.5x ቦነስ የሚያስገኙ ጥሪዎችን የሚያገኙበትን ቦታዎች በግልፅ ያሳያችኋል። እንዴት መጠቀም ይችላሉ? 1️⃣ መተግበርያው ላይ Surge Zone የሚታይባቸውን (ወይንጠጅ ቀለም የበራባቸውን ቦታዎች) ከፍተኛ ክፍያ የሚያስገኙ ቦታዎችን በካርታው ላይ ይመልከቱ። 2️⃣ የ Search ምልክቷን በመጫን 'My Area' ውስጥ ገብተው ያንን ቦታ ይምረጡ! በብልሃት ያሽከርክሩ፣ የተሻለ ገቢ ያግኙ! 📲 ያንጎ ፕሮ የእናንተ! ❤️🚘

  • 3 авг.3 3603

    ሰኞ የሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን...እስካሁን ግባችሁን ያልመረጣችሁ ትኖራላችሁ ብለን አናስብም ግን ድንገት ካላችሁ...... አላማው ግልጽ ነው! 😂🚘💸 ለያንጎ ፕሮ አጋር አሽከርካሪዎች አዲስ ሳምንት ማለት አዲስ ግብ ለማሳካት፣ አዳዲስ ስኬቶችን ለመጨበጥ እና ገቢን ለማሳደግ የተሰጠ ሌላ ወርቃማ እድል ነው። ሳምንቱን ስንጀምር ስራችንን ሙሉ በሙሉ በእጃችን የሚያደርጉ ምርጥ ፊቸሮች ከጎናችን አሉ። በ Yango Pro ያላቋረጠ ጥሪ፣ ከፍተኛ Surge ጥሪ እና የቦነስ ክፍያዎች እያሉ የሳምንቱን ግብ አለማሳካት አይቻልም! ዛሬ ስራ ከመጀመርዎ በፊት ግብዎን መምረጥ እንዳይረሱ! ለሁላችሁም መልካም አዲስ የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ!🏆 ዛሬስ የእርስዎ የሳምንቱ የጉዞ እቅድ ስንት ነው? ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን! 👇 ያንጎ ፕሮ የእናንተ! ❤

  • 2 авг.3 65024

    አዲስ ሳምንት፣ አዲስ የትርፍ እድል! ☀️🚘💰 ስኬት በምኞት ብቻ አይመጣም በእርምጃ እንጂ! በ Yango Pro የራስዎን ጊዜ እየተቆጣጠሩ በየቀኑ ከፍተኛ ገቢ እና ቦነስ ማግኘት ይችላሉ። ለመጀመር የሚያስፈልግዎ አንድ እርምጃ ብቻ ነው! 📲 አሁኑኑ የ Yango Pro መተግበሪያን ያውርዱ እና ማትረፍ ይጀምሩ! 👇 ያንጎ ፕሮ የእናንተ! ❤️

  • 1 авг.3 5821

    без подписи

  • 31 июл.4 17031

    የሐዋሳ ሞተር እና ባጃጅ አሽከርካሪዎች፣ የሳምንት ገቢያችሁን ለማሳደግ ዝግጁ ናችሁ? 🏍️🛺💰 በየቀኑ የምታደርጓቸውን ጉዞዎች ከ Yango Pro ልዩ የዕለት ቦነስ ጋር በማጣመር በሳምንት ቢያንስ እስከ 24,500 ብር ማትረፍ ትችላላችሁ! 📈 የቀን ገቢ ስሌት: ✅ 12 ጉዞ × 150 ብር = እስከ 1,800 ብር (ከጉዞ) ✅ እስከ + 1,700 ብር (የዕለት ቦነስ) 👉 የአንድ ቀን ገቢ፦ እስከ 3,500 ብር! 👉 የሳምንት ገቢ (× 7 ቀን)፦ እስከ 24,500 ብር! 💸 ቀንዎን በትልቅ ትርፍ ለመጀመር አሁኑኑ ይመዝገቡ እና ማትረፍ ይጀምሩ! ያንጎ ፕሮ የእናንተ! ❤