tgindex
FERESሰኞች INFO 📢

FERESሰኞች INFO 📢

Статистика

ይህ ቻናል ከፈረስ ትራንስፖርት ድርጅት ለፈረስኞች አስፈላጊና ወቅታዊ እንዲሁም ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን የምናስተላልፍበት ቻናል ነው፡፡

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
17
Всего постов
29
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
25 415
+28 Са 4 дн.
Сутки
+11
+0,04%
Неделя
—
 
Месяц
—
 
Просмотров на пост
2 073
28 постов
Вовлечённость
8,2%
к подписчикам
Постов в день
2,4
всогО 29
УпОПинаниК
1
канаНОв
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 731
1/48двое суток
1 983
1/72трое суток
2 139

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • йоС пОдписи

  • йоС пОдписи

  • йоС пОдписи

  • 🚨 Are You an English-Speaking Driver? 💬 Feres is offering you the opportunity to work as an English-speaking driver and serve our growing number of English-speaking foreign customers. 👉 💬 If you have good English communication skills, this is your chance to grow and increase your income! 💼 Follow the steps below to register and apply for the interview: 1️⃣ Open your Feres Driver App 2️⃣ Tap the Menu (☰) 3️⃣ Select “Contact Us” 4️⃣ Under Title, choose “Other” 5️⃣ In the message box, write: 📝 “I want to apply for the English-speaking driver interview.” 6️⃣ Add your Qualification 7️⃣ 📞 Our team will contact you soon for an interview 👉https://vm.tiktok.com/ZMSkEhvaH/ ✅ Take this opportunity to advance your career and earn more with Feres! Apply today.👍💯

  • йоС пОдписи

  • 🎊 ፈረስ በየሳምንቱ የ5000 ብር የነዳጅ ሽልማትን ለበርካታ አሽከርካሪዎች እየሸለመ ይገኛል! 🎉✨ 🚘 እርስዎም በቀጣይ ከተሸላሚዎቹም አንዱ ለመሆን ሳምንቱን በፈረስ ጠንክረው በመስራት እንዲሁም የቲክቶክ ፔጃችንን ፎሎ በማድረግ ተሸላሚ ይሁኑ !🎁🔥 🫴 ይፍጠኑ ከፈረስ ጋር ጠንክሮ በመስራት የሳምንቱ ተሸላሚ ይሁኑ 👉https://vt.tiktok.com/ZSCnX1msb/ 🟢አነስተኛ ኮሚሽን...የተሻለ አገልግሎት...የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍 @Deskdigitalmarketing1 #ፈረስ_ይለያል💯 #ፈረስ_ያደርሳል🐎

  • ገቢዎትን ማሳደግ ይፈልጋሉ ? 📲ከፍተኛ የስራ ፍሰትና ፍትሃዊ የስራ ስርጭት ባለው ፈረስ ፈረስ ክላሲክ የተሻለ ገቢ ያግኙ 💸 🚘 ፈረስ ክላሲክ በመስራት ገቢዎትን ያሳድጉ ፣ የተሻለ ቴክኖሎጂ  ፣ እጅግ አነስተኛ ኮሚሽን እንዲሁም የላቀ የደንበኛ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሆናሉ። ✨ ፈረስ ይለያል ስንል በምክንያት ነው!!!👌 #ፈረስ_ይለያል💯    #ፈረስ_ያደርሳል 🐎

  • #ውድ_ፈረሰኞች 💚 ✨8% ኮሚሽን… የበለጠ ገቢ፣ የተሻለ እድል! 🚖✨ 💫ሁሌም ስለምታሳዩት የላቀ የደንበኛ አገልግሎት ከልብ እናመሰግናለን🙏 ቤተሰቦቻችንን በአክብሮት እና በታማኝነት ማገልገል ተቀዳሚ ተግባራችን ነው!! #መርጠውን_ከእኛ_ጋር_ስለሚሰሩ_ከልብ_እናመሰግናለን🙏 #ፈረስ_ይለያል💯💯 #ፈረስ_ያደርሳል🐎🐎

  • ገቢዎትን ማሳደግ ይፈልጋሉ ? ፈረስ ቤዚክ 30% ዳይናሚክ 📲 ከፍተኛ የስራ ፍሰትና ፍትሃዊ የስራ ስርጭት ባለው ፈረስ ትራንስፖርት የተሻለ ገቢ ያግኙ 💸 🚘 ፈረስ ቤዚክ በመስራት ገቢዎትን ያሳድጉ ፣ የተሻለ ቴክኖሎጂ  ፣ እጅግ አነስተኛ ኮሚሽን እንዲሁም የላቀ የደንበኛ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሆናሉ። ✨ ፈረስ ይለያል ስንል በምክንያት ነው!!!👌 #ፈረስ_ይለያል💯    #ፈረስ_ያደርሳል 🐎

  • FERESሰኞች INFO 📢 pinned a photo

  • #ውድ_ፈረሰኞች🐎🐎🐎 📲 ፈረስ በአዲሱ የአሽከርካሪ መተግበሪያ 1.2.0 ስሪት እጅግ ዘመናዊ እና ለአጠቃቀም ምቹ የመተግበሪያ ገፅታዎችን አካቶ ቀርቧል👌 👉 አሁኑኑ ማስፈንጠሪያውን ተጭነው የፈረስ መተግበሪያዎን ወደ አዲሱ 1.2.0 ስሪት በማሳደግ አዳዲስ እና ዘመናዊ ገፅታዎችን ይተዋወቁ!! https://play.google.com/store/apps/details?id=com.feres.driver 🟢አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍 #ፈረስ_ይለያል💯 #ፈረስ_ያደርሳል 🐎

  • ውድ ፈረሰኞች ሾለ ፈረስ ኮርፖሬት ስራዎች ምን ያህል ያውቃሉ? በአጭሩ እናስተዋውቅዎ!! 🟢 የፈረስ ኮርፖሬት ማለት ፈረስ ለድርጅትዎች የሚያቀርበው አገልግሎት ሲሆን ሁሌም የሚያስተናግዷቸው ደንበኞች የድርጅት ሰራተኞች ናቸው። በዚህም የኮርፖሬት ጥሪዎችን ተቀብለው ሲያስተናግዱ ለደህንነትዎ ፈፅመው አይሰጉም!!  🟢 በተጨማሪም የኮርፖሬት ስራዎችን ሲሰሊ ከመደበኛ ጥሪዎች በተሻለ የኪሎ ሜትር ታሪፍ 💵💰 ገቢዎን የሚያሳድጉበት ሲሆን ጉዞዎን እንዳጠናቀቁም ክፍያዎት በሴኮንዶች ውስጥ ወደ ኢ-ብር አካውንትዎ ይገባልዎታል።  ታዲያ በኢ-ብር የተከፈሎትን ገንዘብ ምን አደርገዋለው ብለው እንዳይጨነቁ!!  ኢ-ብርን ለተለያዩ አገልግሎቶች በመጠቀም ህይወትዎን ቀለል የሚያደርጉበትን ዘመናዊ አማራጭዎች አቅርበንልዎታል። 👉 በኢ-ብር የተከፈሎትን ክፍያ በመጠቀም በቀላሉ... ✅ የፈረስን ክሬዲት ለመሙላት ጊዜ እና ጉልበትዎን ሳያባክኑ ገንዘብዎን ወደ ፈረስ ዋሌትዎ መቀየር   ✅ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ጨምሮ ወደ ተለያዩ የሃገራችን ባንኮች ገንዘብዎን ማስተላለፍ እንዲሁም ለወዳጆችዎ መላክ ✅ በተለያዩ ካፌ እና ሬስቱራንቶች እንዲሁም ሱፐር ማርኬቶች የአገልግሎት ክፍያዎን በኢ-ብር መፈፀም ✅ በተጨማሪም በማንኛውም ወቅት በአቅራቢያዎ ወዳለ የኢ-ብር ቅርንጫፎች በመሄድ ክፍያዎን በቀላሉ ወደ ጥሬ ገንዘብ መቀየር ይችላሉ።👌 ሁሌም ከፈረስ ጋር በመስራት ህይወትዎን በዘመናዊ አገልግሎቶች ያቅልሉ። #የፈረስ_ኮርፖሬት_ይለያል!!!

  • #ውድ_ፈረሰኞች... 🐎🐎🐎 ዘመናዊ ተሽከርካሪ አልዎት? 💬 እንግዲያውስ ፈረስ የተሻለ አማራጭን ይዞልዎት መጥቷል🎁 🚘 እርስዎ ዘመናዊ ተሽከርካሪዎን #በፈረስ_Executive ሲያስመዘግቡ እኛ ደግሞ እጅግ በዘመነ ቴክኖሎጂ የእርስዎን ደረጃ የሚመጥን ፕሪሚየም የVIP አገልግሎትን አዘጋጅተንልዎታል👌 👉 አሁኑኑ #በፈረስ_Executive ተመዝግበው ለVIP ደንበኞቻችን ልዩ አገልግሎትን በመስጠት #ከፍተኛ_ገቢ ያግኙ💰💰💰 🟢አነስተኛ ኮሚሽን... የላቀ አገልግሎት... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍 #ፈረስ_ይለያል💯 #ፈረስ_ያደርሳል🐎

  • 🐎✨ከፈረስ ጋር ይስሩ ገቢዎን ያሳድጉ ! 🇪🇹🚖 📲 ዘመኑን የሚመጥን የቴክኖሎጂ አማራጭዎችን በመጠቀም ፍፁም ጥራት ያለው አገልግሎትን ለውድ ቤተሰቦቹ በማቅረብ ላይ የሚገኘው ፈረስ ትራንስፖርት የእርስዎን ዘለቄታዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ሁሌም ተግቶ በመስራት ላይ ይገኛል። 💚 #ፈረስን_ሲመርጡ... 🐎 ✅ እጅግ አነስተኛ በሆነ ኮሚሽን የላቀ አገልግሎትን የሚያገኙበት 💰 ✅ ለአጠቃቀም ቀላል፣ ምቹ እና ዘመናዊ የመተግበሪያ ገፅታን የያዘ 📱 ✅ 100% በሲስተም ላይ በተመሰረተ ፍትሃዊ የስራ ክፍፍል ተጠቃሚነትዎን የሚያረጋግጡበት ⚖️ ✅ ነዳጅዎን እንዲሁም ጉልበት እና ጊዜዎን ሳያባክኑ ደንበኞችዎን በአቅራቢያዎ የሚያገኙበት ⛽️⏰ ✅ በከፍተኛ የስራ ፍሰት ገቢዎን የሚያሳድጉበት 📈💵 ✅ እስከ "60%" የሚደርስ የሂሳብ ጭማሪ የሚያገኙበትን እጅግ ዘመናዊ የመተግበሪያ ገፅታ 🔥💸 ✅ በየዕለቱ በስኬት ለሚያጠናቅቋቸው ጉዞዎች በቀን "350" የፈረስ ማይልስ፣ እንዲሁም ሁሌም በየሳምንቱ ከፍተኛ ጉዞዎችን በማጠናቀቅ ተጨማሪ "5000" ብር የገንዘብ ሽልማት የሚንበሸበሹበት 🎁🏆 ✅ በፈረስ መተግበሪያ ላይ በተካተቱ ዘመናዊ የደህንነት ገፅታዎች ደህንነትዎ ተጠብቆ የሚሰሩበት 🛡🚘 #ፈረስ_በአጋጣሚ_ሳይሆን_በምክንያት_የሚመርጡት_ታማኝ_አገልጋዮት_ነው 🐎💚 🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍✨ #ፈረስ_ይለያል💯 #ፈረስ_ያደርሳል 🐎🚖