Little 7933
Статистикаለአሽከካሪዎቻችን ደህነነት እና ምቾት ቅድሚያ እንሰጣለን። የሊትል አሽከርካሪ ሲሆኑ በኮርፖሬት ጥሪ ደህንነትዎ ተጠብቆ መስራት ይችላሉ። ኮሚሽናችን አነስተኛ በመሆኑ እየሰሩ ያተርፋሉ። በተጨማሪም በሚሰሯቸው ጉዞዎች ድምር ሳምንታዊ ሽልማቶችን ያሸንፉ። ለበለጠ መረጃ ወደ 7933 ይደውሉ። ከሊትል ጋር ወደ ህልምዎ ይጓዙ።
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 109
- 1/48двое суток
- 124
- 1/72трое суток
- 134
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
✅በሊትል 'Street Pickup' ጉዞዎች ላይ 0% ኮሚሽን! መንገድ ላይ በቀጥታ የሚያገኟቸውን ተሳፋሪዎች በሊትል አፕሊኬሽን 'Street Pickup' ጉዞውን ያስጀምሩ ፣ ያገኙትን ሙሉ ገቢ ያለ ምንም ተቀናሽ ለራስዎ ያድርጉ።
Channel photo updated
መንገድዎ ላይ ትኩረት ያድርጉ፤ ታሪክዎን ያስቀጥሉ። ✨ መልካም የሥራ ሳምንት ይሁንላችሁ!
በሊትል🚖፣ ድካምዎ ይቅለል፤ ገቢዎ ይጨምር! 💸🚀 ከሊትል ጋር ሲሰሩ፡ 💰 ገቢዎ በየቀኑ ይጨመራል 📉 ዝቅተኛ ኮሚሽን 😊 ስራዎ በደስታ የተሞላ ይሆናል ትርፍዎን በእጥፍ ለማሳደግ ከሊትል ጋር ይስሩ።
без подписи
🎉 ይህን ልዩ እድል አሁንም መጠቀም ይችላሉ! ✅ 0% ኮሚሽን! በ'Street Pickup' ሙሉ ገቢው የእርስዎ ነው! አሁኑኑ በሊትል Street Pickup ጉዞዎችን ያስጀምሩ! ያገኙትን ሙሉ ገቢ ያለ ምንም የኮሚሽን ክፍያ ይውሰዱ።
🚕 መኪናዎን ወደ ተጨማሪ ገቢ ይቀይሩ! በሊትል ከተሳፋሪዎች ጋር በቀላሉ ይገናኙ፣ የጉዞ ጥያቄዎችን ይቀበሉ እና በየቀኑ ገቢዎን ያሳድጉ። እርስዎ የሚመችዎትን ሰዓት መርጠው ይስሩ! 🚖 ብዙ የጉዞ እድሎች 💰 ተጨማሪ ገቢ 📱 ቀላል እና ዘመናዊ መተግበሪያ ጉዞዎን ከሊትል ጋር ያስጀምሩ
ነዳጅ ለመቆጠብ እና ወጪን ለመቀነስ የሚረዱ 5 ምክሮች፡- 1. የጎማ ንፋስ ግፊትን በትክክል መከታተል 2. ፍጥነትን በድንገት አለመጨመር እና ፍሬንን በኃይል አለመያዝ 3. መኪናውን ለጥቂት ደቂቃዎችም ቢሆን በሚያቆሙበት ወቅት ሞተሩን ማጥፋት 4. የአየር ማቀዝቀዣ (A/C) እና የመስኮት አጠቃቀምን ማመጣጠን 5. ተገቢውን ማርሽ በሰዓቱ መጠቀም እነዚህን ቀላል የአነዳድ ልምዶችን በማስተካከል የዕለት ተዕለት የነዳጅ ወጪዎን በከፍተኛ ሁኔታ መቀነስ ይችላሉ።
ሊትል በየቦታው አለ... እርስዎስ ከእኛ ጋር ነዎት? ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? ዛሬውኑ 7933 ላይ በመደወል የሊትል ቤተሰብን ይቀላቀሉና ገቢዎን ያሳድጉ!
የዛሬው ልዩ ምርጫችን፣ የላቀ አገልግሎት ሁልጊዜም!
ጨለማውን ገፎ መንገድን የሚያበራ፣ በቀን በሌሊቱ ሁሌም የሚሰራ፤ የነገዎ ብሩህ ተስፋ እዚህ አለ። ብቻ ቀና ብለው ይመልከቱ፤ ሊትል ሁልጊዜም እንደበራ ነው!
አስቸጋሪ ተሳፋሪዎችን በሙያዊ መንገድ ለማስተናገድ የሚረዱ መሰረታዊ መንገዶች 1. ተሳፋሪው ቅሬታውን ሲናገር በንግግሩ መሃል ጣልቃ ሳይገቡ ማዳመጥ 2. ስሜትን መቆጣጠር 3. የተሳፋሪውን ስሜት መጋራት 4. የተሳፋሪው ባህሪ ከአቅም በላይ ከሆነ፣ የስድብ ወይም የአካል ደህንነት ስጋት ከፈጠረ መኪናውን ደህንነቱ የተጠበቀ ቦታ ላይ በማቆም በስነ-ስርዓት ጉዞውን ማቋረጥ እና ለሚመለከተው አካል (ወይም ለድርጅቱ የድጋፍ ሰጪ ክፍል) ማሳወቅ እርስዎም ያጋጠመዎትን ተሞክሮ ያካፍሉን። የእርስዎ ልምድና ምክር ለሌሎች የሊትል አጋር አሽከርካሪዎች ጠቃሚ መረጃ ሊሆን ይችላል። አስተያየትዎን ከታች ያጋሩን!
መጠበቅ ይብቃ፤ ጉዞ ይጀምሩ፣ ገቢዎን ያሳድጉ። ቀንዎን ወደ ትርፍ የሚቀይሩበት ጊዜ አሁን ነው። አሁኑኑ ይቀላቀሉን! 🚗💨 ለልፋትዎ የሚገባውን ተመጣጣኝ ዋጋ በሊትል ያግኙ። ✅ ለ street pickup ጉዞዎች ምንም ኮሚሽን የለም የለፉበት ሁሉ የእርስዎ ነው!
ለዉድ አጋሮቻችን፤ ሊትልን ስለመረጣችሁ እናመሰግናለን
✅በሊትል 'Street Pickup' ጉዞዎች ላይ 0% ኮሚሽን! መንገድ ላይ በቀጥታ የሚያገኟቸውን ተሳፋሪዎች በሊትል አፕሊኬሽን 'Street Pickup' ጉዞውን ያስጀምሩ ፣ ያገኙትን ሙሉ ገቢ ያለ ምንም ተቀናሽ ለራስዎ ያድርጉ።
ለአጋሮቻችን ደህንነት ቅድሚያ እንሰጣለን! ጥንቁቅ አሽከርካሪ በሰላም ያደርሳል፣ ተሳፋሪም በደስታ ይመለሳል። ደህንነቱ ለተጠበቀ ጉዞ፣ ሁሌም ረጋ ብለው ያሽከርክሩ! 🛡 #LittleSafety #DriveWithCare
ሁሉም እኛ ጋር አለ! ሊትልን ይምረጡ፤ ምቾት እና ደህንነት ያስቀድሙ! ዛሬውኑ 7933 ላይ በመደወል ይመዝገቡ፤ ጉዞዎን በሊትል ያስጀምሩ
ጠብሰን እንስበር፤ አብረን እንብረር! ከሊትል ጋር ጉዞዎን ወደ ተሻለ ነገ ያስቀጥሉ። መልካም አዲስ ወር! 💛
ቀንዎን ወደ ትርፍ የሚቀይሩበት ጊዜ አሁን ነው። አሁኑኑ ይቀላቀሉን! 🚗💨 ለልፋትዎ የሚገባውን ተመጣጣኝ ዋጋ በሊትል ያግኙ። ✅ ለ street pickup ጉዞዎች ምንም ኮሚሽን የለም የለፉበት ሁሉ የእርስዎ ነው! የልፋትዎ ገቢ፣ የእርስዎ ብቻ ነው! የሊትል አጋር ይሁኑ።
ስራዎ የገቢ ምንጭ ብቻ አይደለም፣ የክብርዎም መገለጫ ጭምር ነው! ሊትል ለታታሪ አጋሮቹ ቋሚ ገቢ እና የተረጋጋ የስራ አካባቢ የሚፈጥር ትክክለኛው አማራጭ ዛሬዉኑ የሊትል አጋር ይሁኑ፤ ጉዞዎን በሊትል ኮርፖሬት ይጀምሩ፤ ስኬትዎን ያፋጥኑ!