ፈለገ ቅዱሳን ሚዲያ | FELEGE KIDUSAN MEDIA
Статистика● የወልቂጤ መንበረ ጵጵስና ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም እና ቅዱስ ሚካኤል ፈለገ ቅዱሳን ሰንበት ት/ቤት የቴሌግራም ቻናል ነው። ● በሁሉም የ social media አማራጮች ያገኙናል https://linktr.ee/Mariam_enate
- Последний пост
- 10 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 8
- Всего постов
- 28
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 313
- 1/48двое суток
- 358
- 1/72трое суток
- 386
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🔔 መንፈሳዊ ጉባኤ 📍 በወልቂጤ ደብረ ታቦር እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን 🗓 ከነሐሴ 08 እስከ 10 አርብ ፣ ቅዳሜ ፣ እሑድ #share ፈለገ ቅዱሳን ሰንበት ትምህርት ቤት ◉ በሰንበት እያስተማርን ወደ ሰንበት እናደርሳለን ◉ በሁሉም የማህበራዊ ድህረገጾች ያገኙናል ➦ https://linktr.ee/Mariam_enate
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
እንኳን ደስ አላችሁ! 🎓 በመንፈሳዊ ሕይወት በሰንበት ትምህርት ቤት ጥላ ሥር አድጋችሁ፣ በእውቀት ታንጻችሁ፣ ዛሬ ደግሞ በአለማዊው ትምህርታችሁ ፍሬ አፍርታችሁ ለተመረቃችሁ የፈለገ ቅዱሳን ሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ ። እግዚአብሔር አምላክ የጀመራችሁትን መልካም ነገር ይፈጽምላችሁ፤ በቀጣዩ የሥራና የሕይወት ጉዟችሁ ሁሉ የእጁ ጥበቃ ና በረከት አይለያችሁ። #share ፈለገ ቅዱሳን ሰንበት ትምህርት ቤት ◉ በሰንበት እያስተማርን ወደ ሰንበት እናደርሳለን ◉ በሁሉም የማህበራዊ ድህረገጾች ያገኙናል ➦ https://linktr.ee/Mariam_enate
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የጉራጌ ሀገረ ስብከት የሰንበት ትምህርት ቤቶች ተተኪ መምህራንና ሰልጣኞች በፈለገ ቅዱሳን ሰንበት ትምህርት ቤት ጉብኝት እና ልምድ ልውውጥ አደረጉ። የጉራጌ ሀገረ ስብከት የሰንበት ትምህርት ቤቶች ተተኪ መምህራን ሰልጣኞች ወደ ፈለገ ቅዱሳን ሰንበት ትምህርት ቤት በመምጣት ጠቃሚ የጉብኝት እና የልምድ ልውውጥ መርሃ-ግብር አከናወኑ። እንግዶች ወደ ሰንበት ትምህርት ቤቱ ሲደርሱ መንፈሳዊ አቀባበል የተደረገላቸው ሲሆን፣ መርሃ-ግብሩ በጸሎትና በመንፈሳዊ ስነ-ሰርዓት ተጀምሯል። በዕለቱ መርሐ-ግብር ላይ መዝሙር እንዲሁም የፈለገ ቅዱሳን ሰንበት ትምህርት ቤት አጠቃላይ የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ለእንግዶች ቀርቧል። እንግዶቹ በሰንበት ትምህርት ቤቱ ስር የሚገኙ የተለያዩ የልማት ስራዎችን እና በየክፍሉ ተደራጅተው የሚከናወኑ ጠቃሚ ነገሮችን በመዘዋወር ጎብኝተዋል በሂደቱም ሰፊ ግንዛቤ አግኝተዋል። በጉብኝቱ ማጠናቀቂያ ላይ እንግዶቹ የተመለከቱትን ሰፊ ስራዎች እና መልካም አሰራሮች በማየታቸው የተሰማቸውን ጥልቅ ደስታና እርካታ ገልጸዋል። በመጨረሻም መርሐ-ግብሩ በሰላምና በደስታ በጸሎት ተጠናቋል። #share ፈለገ ቅዱሳን ሰንበት ትምህርት ቤት ◉ በሰንበት እያስተማርን ወደ ሰንበት እናደርሳለን ◉ በሁሉም የማህበራዊ ድህረገጾች ያገኙናል ➦ https://linktr.ee/Mariam_enate
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи