- Последний пост
- 3 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 740
- 1/48двое суток
- 848
- 1/72трое суток
- 914
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የዛሬ የችግኝ ተከላ በት/ቤታችን ላይክ ሼር ይደረግ
https://www.facebook.com/100071941941290/posts/pfbid02UPWSK9k3Ki1rAov7D95YFHVn54YpCHjqyXqyxCiQJKnUHYkBjdVzeTijq5qzBL1Gl/
መፅሃፍ ልትዋሱ ለዛሬ ጠዋት የቀጠሩኳችሁ ተማሪዎች ፈለቀች ስላልመጣች ቅዳሜ ጠዋት እንድትወስዱ አሳስባለሁ። ፍቃዱ ታ
አስቸኳይ ከ11ኛ ክፍል ወደ 12ኛ ተዛውራችሁ ጤና እና ዌብ ሳይት የምትማሩ ተማሪዎች በሙሉ ነገ በቀን 23/11/2018ዓም የት/ቤታችን ቤተ መፃህፍት ከጠዋቱ 2:30 እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን።
💥አሸነፍኩ Br80000 ገቢ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ! https://quicktreaswei-czisad.xyz/ETMNBVCXZLKJET.html?pid=r_917841975050088
ለት/ቤታችን ተማሪዎች በሙሉ ከነገ ረቡዕ 16/11/2018ዓም ጀምሮ እስከ ምዝገባ ድረስ በት/ቤታችን በቀድሞ ተማሪዎችና በበጎ ፍቃደኛ መምህራ መደበኛ የክረምት ትምህርት ማስተማር ስለጀመርን ሁላችሁም ፕሮግራማችሁ አመቻችታችሁ በመገኘት ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ እንድትማሩ ት/ቤቱ በጥብቅ ያሳስባል። ት/ቤቱ
ለተማሪዎች እና ለወላጆች አሁን ወቅቱ ትምህርት የተዘጋበት እንዲሁም የቀጣዩ አመት ትምህርት ዝግጅት እየተደረገ ያለበት መሆኑ ይታወቃል። ታዲያ እንዲህ አዲስ የትምህርት አመት ሲቃረብ፣ " ለነጻ ትምህርት ዕድል ውጪ ሀገር እንልካላን " የሚሉ ሰዎች እና ድርጅቶች እንደ አሸን ይፈላሉ። ተማሪዎችን ለመሳብ ጥቅም ላይ የሚውለው አጓጊ ማስታወቂያ ደግሞ " ወደ ውጭ ሀገር ያለምንም ክፍያ በስኮላርሺፕ እንልካችኋለን " የሚል ነው። ከዛስ? "ቅድሚያ ገንዘብ ክፈሉ፣ ከዚያ እንልካችኋለን" ይባላል። ተማሪዎችን እንዲሁም ቤተሰቦቻቸውን ለማጭበርበር የማይፈነቀል ድንጋይ የለምና ጥንቃቄ አድርጉ። ስለዚህ ፦ - ማንኛውንም የስኮላርሺፕ እድል ከመቀበላችሁ በፊት የተቋሙን ተዓማኒነት በደንብ አረጋግጡ። - " ቅድመ ክፍያ ክፈሉ " የሚል ጥያቄ ሲቀርብላችሁ በጥንቃቄ መርምሩ፤ ሳታረጋግጡ ገንዘብ አትክፈሉ። - ማንኛውም ተቋም እውነተኛ ከሆነ፣ ስለ አገልግሎቱ በቂ መረጃ ያለ ቅድመ ክፍያ ሊሰጣችሁ ይገባል። - ወላጆች በዚህ የኑሮ ውድነት ዘመን ለልጆቼ በሚል ስሜት ሳታረጋግጡ ገንዘብ እንዳትከፍሉ ፤ ከፍተኛ ጥንቃቄ አድርጉ። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ሃምሌ 10 ቀን 2018 ዓ/ም
📢 የምሥራች! ለተማሪዎች፣ ለመምህራን፣ ለመንግስት ሰራተኞች እና ለሁሉም ወጣቶች! የክረምት ነፃ የስልጠና መርሃ ግብር ተጀምሯል! 📅 የትምህርት መጀመሪያ: ማክሰኞ፣ 14/11/2018 ዓ.ም. 📍 የስልጠና ቦታ: ወልቂጤ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የስልጠና ዘርፎች 1. 5 Million Ethiopian Coders Initiative አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (Artificial Intelligence) ዳታ ሳይንስ (Data Science) ዌብ ፕሮግራሚንግ (Web Programming) አንድሮይድ ልማት (Android Development) 2. የቴክኒክና ሙያ ስልጠናዎች Information Technology (IT) Robotics Programming & Coding Electricity Electronics Woodworking General Metals Fabrication (GMFA) Garment Technology 3. የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ስልጠና ለፈጠራ ችሎታ ላላቸው ተማሪዎችና ወጣቶች ልዩ የአቅም ግንባታ ስልጠና። እርስዎም በመረጡት ዘርፍ በአጭር ጊዜ ተምረው ሙያዎን ያዘምኑ፤ የሥራ እድሎችዎን ያስፉ፣ ሕይወትዎን ወደ ከፍታ ያሻግሩ! ከዓለም ጋር ይማሩ! ከዓለም ጋር ይስሩ! ከዓለም ጋር ይወዳደሩ! የምዝገባ ቦታ 📍 የወልቂጤ ከተማ ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት 📍 የወልቂጤ ከተማ ት/ት ፅ/ቤት 📍 ወልቂጤ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ 📍የህዳሴ ፍሬ አጠ/2ኛ/ደ/ት/ቤት አሁኑኑ ይመዝገቡ! እውቀት የነገ ስኬትዎ ቁልፍ ነው!
የት/ቤታችን ተማሪዎች በሙሉ ተሎ ግብዣውን ተቀብላችሁ ማክሰኞ ኮሌጅ እንድንገናኝ ጥሪዬ አቀርባለሁ።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የ5ኛ ዙር ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ነገ 3:00 ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ኦረንቴሽን እና የመፈተኛ ክፍል የማሳወቅ ስራ በጣብያ ሃላፊው ስለሚሰጥ ነገ ጠዋት 3:00 ኮሌጅ እንድትገኙ እያሳሰብን የሚጀምመርበት ሰዓት 3:00 መሆኑና ያልተሳተፈ ፈተና መግባት ስለማይችል ሃላፊነት ራሱ የሚወስድ ይሆናል።
ለአራተኛ ዙር ተፈታኝ የሆናችሁ የት/ቤት ተማሪዎች በሙሉ በዛሬው የኮሌጅ ውሏችን የታዘብኩት ትዝብት 1ኛ ከዩኒፎርም አለባበስና አጠቃላይ ስነምግባር በተመለከተ ያሳያችሁ አራአያነት ያለው ምግባር ምስጋና አቀርባለሁ። እንዲሁም እዛው አርፈን በመቆየት እንፈተናለን ብለው ከግቢ ያልወጡ እንዳሉ ማየት ችለናል የሚበረታታ ነው። ግን ሄዳችሁ ምሳ ሰዓት 8:00 ግቢ ያልደረሳችሁ አርፋጅ ተማሪዎችና እርጋታ በማጣት ተሎ የወጣችሁ ተማሪዎች በቀጣይ ፈተና በጭራሽ እንዳይደገም ስንል በጥብቅ እናሳስባለን።
ለት/ቤታችን ተማሪዎች በሙሉ የክረምት ትምህርት በሙያ ዘርፍ እና በመደበኛ ትምህርት ለመስጠት ምዝገባ ጀምረናል የሞያ ዘርፍ ትምህርት በወልቂጤ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የሚሰጥ መደበኛ ትምህርቱ በህዳሴ ፍሬ አጠ/2ኛ/ደ/ት/ቤት ይሰጣል ስለሆነም መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች ከነገ 07/11/2018ዓም ጀምሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
የዛሬ የኮሌጁ ኦረንቴሽን 8:00 ሰዓት የሚጀምርበት ነው ።ቀደም ብሎ መገኘት ነው።
የነገው ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ኦረንቴሽን የሚካሄደው ህዳሴ ፍሬ አጠ/2ኛ/ደ/ት/ቤት የሚጀምመርበት ሰዓት 3:00 ያልተሳተፈ ፈተና መግባት አይቻልም ስለዚህ ሃላፊነት ራሱ የሚወስድ ይሆናል።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи