- Последний пост
- 6 апр. 2025 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
በአይረን ወይም በብረት የበለጸጉ ምግቦች 🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶 በአይረን ወይም በብረት የበለፀጉ ምግቦች ጤናማ ደምን ለመጠበቅ እና የደም ማነስን ለመከላከል አስፈላጊ ናቸው። አይረን ወይም ብረት ሄሞግሎቢንን በማምረት ቁልፍ ሚና ይጫወታል፤ ይህም ኦክስጅንን በመላው የሰውነት ክፍሎች ለማጓጓዝ ይረዳል። ✅ የአይረን ዓይነቶች 🚣🏿🚣🏿🚣🏿🚣🏿🚣🏿🚣🏿🚣🏿 👉👉 ሁለት ዓይነት የአይረን ወይም የብረት ዓይነቶች አሉ፤ 1️⃣ ሄሜ አይረን (Heme-iron):- እንደ ቀይ ሥጋ፣ የዶሮ ሥጋ፣ ዓሳ፣ እና በመሳሰሉ የእንስሳት ተዋጽኦዎች ውስጥ ይገኛል። 2️⃣ ሄሜ ያልሆነ አይረን (Non-heme iron):- እንደ ምስር፣ ስፒናች እና ጥራጥሬዎች ባሉ ከዕፅዋት የሚገኙ ምግቦች ውስጥ ይገኛል። በቫይታሚን ሲ የበለጸጉ ምግቦችን ከሄሜ አይረን ካልሆኑ ምንጮች ጋር አብሮ መመገብ የፈሳሽ መመጠጥን እንዲጨምር ያደርጋል። በምግብ ገበታዎ ውስጥ የተለያዩ በአይረን የበለጸጉ ምግቦችን ማካተት የኃይል ደረጃዎችን፣ የግንዛቤ ተግባራትን እና አጠቃላይ ደህንነትን ይደግፋል። ✅ በአይረን ወይም በብረት የበለፀጉ ምግቦች 🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️ 👉👉 በአይረን ወይም ብረት የበለፀጉ ምግቦች የሚከተሉት ናቸው:- 🟪 ከእንስሳት የሚገኙ ምግቦች (ሄም አይረን) 🫕🫕🫕🫕🫕🫕🫕🫕🫕🫕🫕🫕🫕🫕 1️⃣ ቀይ ሥጋ:- የበሬ ሥጋ፣ የበግ (ጠቦት) ሥጋ እና የአጋዘን ሥጋ። 2️⃣ ዶሮና ክንፍ ያላቸው አዕዋፍ:- ዶሮ፣ ተርኪ እና ዳክዬ። 3️⃣ የባህር ምግቦች:- ኦይስተር፣ ክላም፣ መስልስ እና ሰርዲን። 4️⃣ የአካል ወይም ኦርጋን ሥጋ:- ጉበት እና ኩላሊት። 🟪 ከእፅዋት ምንጮች የሚገኙ (ሄም አይረን ያልሆኑ) 🫕🫕🫕🫕🫕🫕🫕🫕🫕🫕🫕🫕🫕🫕🫕🫕🫕 1️⃣ ጥራጥሬዎች:- ምስር፣ ሽምብራ፣ ባቄላ እና አተር። 2️⃣ ቶፉ እና ተምፔ፡- በአኩሪ አተር ላይ የተመሰረቱ ምርቶች። 3️⃣ ለውዝ እና ሲድስ:- የዱባ ፍሬ፣ ሰሊጥ እና ካሽውስ። 4️⃣ አረንጓዴ ቅጠላማ አትክልቶች:- ስፒናች፣ የሃበሻ ጎመን እና ቆስጣ። 5️⃣ እህሎች:- ኩዊኖ፣ ቡኒ ሩዝ እና ፎርቲፋይድ ጥራጥሬዎች። 6️⃣ የደረቁ ፍራፍሬዎች:- ኤፕሪኮትስ፣ ዘቢብ እና ፕሩንስ። ✅ የአይረን መመጠጥን ለማሻሻል የሚረዱ ጠቃሚ ምክሮች 🫕🫕🫕🫕🫕🫕🫕🫕🫕🫕🫕🫕🫕🫕🫕🫕🫕 🍊 ከቫይታሚን ሲ ጋር አብሮ መመገብ በአይረን (በብረት) የበለጸጉ ምግቦችን በቫይታሚን ሲ ከበለጸጉ (ለምሳሌ:- ብርቱካን፣ እንጆሪ፣ ቃሪያ) ጋር አንድ ላይ ቀላቅሎ መመገብ፤ የአይረን መመጠጥን (Absorption) ይጨምራል። 🍊 ካልሲየም እና የተወሰኑ መጠጦችን ያስወግዱ ካልሲየም፣ ቡና እና ሻይን በአይረን ወይም በብረት ከበለጸጉ ምግቦች ጋር አንድ ላይ መጠቀም ወይም መመገብ የአይረን መመጠጥን (Absorption) ሊገቱ ወይም ሊከለክሉ ይችላሉ። 🚋🚋🚋🚋🚋🚋🚋🚋🚋🚋🚋🚋🚋🚋🚋 ጤና ይስጥልን 👋 ምንጮች | Sources:- World Health Organization (WHO), Centers for Disease Control and Prevention (CDC), and National Institutes of Health (NIH). ለበለጠ የጤና መረጃ የማህበረሰብ ትስስር ገጾቻችንን ይጎብኙ! ወደ ገጾቻችን ለመግባት የሚከተለውን ሊንክ ጠቅ ያድርጉ! 👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼 https://t.me/chefermiastadese https://tiktok.com/@chef.ermias.tadese #chefermiastadese #HealthTips #HealthAdvice #HomeRemedies #Common_Cold #CommonCold #Sour_Throat #Common_Cold_Home_Remedies #Cough #Runny_Nose #Common_Cold_Medication #ጉንፋን #ሳል #የጉንፋን_የቤት_ውስጥ_መድሃኒቶች #የጉንፋን_መፍትሄዎች #የጉንፋን_መድሃኒት #ለጉንፋን_ውጤታማ_የቤት_ውስጥ_መድኃኒቶች #chefermiastadese #chefermiastadese #HealthTips #HealthAdvice #HomeRemedies #Iron #Iron_Rich_Foods #Iron_Deficiency #Hemoglobin #Heme #Anemia #አይረን #ብረት #ሄሞግሎቢን #ሄም #የደም_ማነስ #በአይረን_የበለጸጉ_ምግቦች #በብረት_የበለጸጉ_ምግቦች #chefermiastadese
видео или голосовое, без подписи
ለጉንፋን ውጤታማ የቤት ውስጥ መድኃኒቶች 🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶 ጉንፋንን ሙሉ ለሙሉ የሚያድን ወይም የሚፈውሰ መድኃኒት ስለሌለ፤ በቤት ውስጥ የሚገኙ መድኃኒቶች የበሽታውን ምልክቶች ለማስታገስ እና የማገገም ሂደትን ለማፋጠን ይረዳሉ። 👉👉 የምቾት ማጣትን ለማስወገድ አንዳንድ ተፈጥሯዊ፣ በቀላሉ በቤት ውስጥ የሚገኙ መፍትሔዎች ወይም መድሃኒቶች የሚከተሉት ናቸው:- 1️⃣ እርጥበትዎን ይጠብቁ (ድርቀትን ይከላከሉ) 🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽 🍋 ሞቅ ያሉ ፈሳሾች! ከዕፅዋት ወይም ኸርባል የሚዘጋጅ ሻይ፣ ከሥጋና አትክልት የሚዘጋጅ ሾርባ፣ ሎሚ ያለው የሞቀ ውኃ) የጉሮሮ ህመምን ለማስታገስ እና ንፍጥን ለማስወገድ ይረዳል። 🍋 ማር ያለው የሎሚ ሻይ! 1 የሻይ ማንኪያ ማር + 1 የሻይ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ በሞቀ ውሃ ውስጥ መቀላቀል (ከ 1 ዓመት በታች ለሆኑ ህጻናት አይመከርም። 🍋 የዝንጅብል ሻይ! ንጹሕ የዝንጅብል ቁራጭ ውኃ ውስጥ በመጨመር ማፍላት ወይም መቀቀል፤ የአፍንጫ መደፈንን እና የማቅለሽለሽ ስሜትን ለማስወገድ ይረዳል። 2️⃣ የጉሮሮ ቁስለትን ለማስታገስ 🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽 🧄 ጨው ባለው ውሃ መጉመጥመጥ:- (1/2 የሻይ ማንኪያ ጨው በሞቀ ውሃ ውስጥ መጨመር) እብጠትን ይቀንሳል እንዲሁም ባክቴሪያዎችን ይገድላል። 🧄 የእርድ ወተት፡- ትንሽ እርድ እና ቁንዶ በርበሬ በጣትዎ ቆንጥረው ወተት ውስጥ በመጨመር ያፍሉት (ፀረ-ኢንፍላማቶሪ ባህሪ አለው)። 3️⃣ የአፍንጫ መታፈንን ለማስወገድ 🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽 🎾 በእንፋሎት መታጠን፡- ውሃ ያፍሉ፣ የባህር ዛፍ ዘይት ወይም ሜንቶል ይጨምሩበት፣ ከዚያም እንፋሎቱን ይታጠኑት (ጭንቅላትዎን በፎጣ ይሸፍኑ)። 🎾 የአፍንጫ ማጠቢያ ሳላይን:- ማንቆርቆሪያ (neti pot) ይጠቀሙ ወይም ንፋጭ ለማውጣት ስፕሬይ (spray) ይጠቀሙ። 🎾 መተንፈስን (ሥርዓተ ትንፈሳን) ቀላል ለማድረግ በሚተኙበት ጊዜ ጭንቅላትዎን ከፍ ወይም ቀና ያድርጉ። 4️⃣ ሳልን ለማስታገስ 🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽 🌰 ማር:- ከመተኛትዎ በፊት አንድ ማንኪያ ማር መውሰድ ሳልን ያስወግዳል (ከ1 አመት በላይ ለሆኑ ህጻናት ከኦቲሲ የሳል ሽሮፕ የተሻለ ነው)። 🌰 የእርድ እና የማር ድብልቅ:- 1 የሻይ ማንኪያ እርድ + 1 የሻይ ማንኪያ ማር (ፀረ-ባክቴሪያ፣ ፀረ-ቫይረስ ባህሪይ አለው)። 5️⃣ በሽታ የመከላከል አቅምዎን ያጎልብቱ 🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽 🍑 ነጭ ሽንኩርት፡- የተፈጨ ነጭ ሽንኩርትን ሾርባ ውስጥ ይጨምሩ ወይም ከማር ጋር ቀላቅለው ይጠቀሙ (የፀረ-ቫይረስ ባህሪይ አለው)። 🍑 በቫይታሚን ሲ የበለጸጉ ምግቦች፡- ብርቱካን፣ ኪዊስ (kiwis)፣ ቁንዶ በርበሬ እና አምላ (amla) (ኢንዲያን ጉዝቤሪ)። 🍑 የዶሮ ሾርባ:- ኢንፍላሜሽንን ይቀንሳል እንዲሁም የንፍጥ መቆም ሂደትን ያፋጥናል። 6️⃣ እረፍት እና ሙቀት 🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽🫴🏽 ሰውነትዎ ቫይረሱን ለመዋጋት እንዲረዳው በቂ እንቅልፍ ያግኙ። ሙቀትዎን ይጠብቁ (የሚያሞቅ ልብስ ይልበሱ) እንዲሁም ቅዝቃዜ የሚያስገቡ ጥቃቅን ቀዳዳዎችን ያስወግዱ። ✳️ ምን ማስወገድ አለብዎት 🚣🏿🚣🏿🚣🏿🚣🏿🚣🏿🚣🏿🚣🏿🚣🏿🚣🏿 🧅 የወተት ተዋጽኦዎች (በአንዳንድ ሰዎች ላይ ንፍጥን ሊያወፍሩ ይችላሉ)። 🧅 ካፌይን እና የአልኮል መጠጦች (የሰውነት ፈሳሽን ያደርቃሉ)። 🧅 ሲጋራ ማጨስ (ጉሮሮ እና ሳንባን ያስቆጣል)። ✳️ ሐኪምዎን ማየት ያለብዎት መቼ ነው 🚣🏿🚣🏿🚣🏿🚣🏿🚣🏿🚣🏿🚣🏿🚣🏿🚣🏿🚣🏿🚣🏿🚣🏿🚣🏿 ምልክቶቹ ከተባባሱ ወይም ከ 10 ቀናት በላይ የሚቆዩ ከሆነ፤ ሐኪምዎን ለማማከር ጥረት ያድርጉ። በተለይም የሚከተሉት ምልክቶች የሚስተዋሉ ከሆነ:- 🍓 ከፍተኛ ትኩሳት (ከ101°F ወይም ከ38.3°ሴ በላይ ከሆነ) 🍓 የመተንፈስ ችግር ካለ 🍓 ከባድ ራስ ምታት ወይም የሳይነሰ ህመም ካለ። 👉👉👉 አብዛኛውን ጊዜ ጉንፋን በራሱ የሚድን ወይም የሚጠፋ ቢሆንም፤ እነዚህ የቤት ውስጥ መድኃኒቶች ከሕመሙ መልሶ ማገገምን የበለጠ ምቹ ያደርጉታል። 🚋🚋🚋🚋🚋🚋🚋🚋🚋🚋🚋🚋🚋🚋🚋 🚋🚋🚋 ጤና ይስጥልን 👋 ምንጮች | Sources! ➖➖➖➖➖➖ ➖ Medical & Health Websites 1. Mayo Clinic – Common Cold: Symptoms & Causes 2. Cleveland Clinic – Home Remedies for Cold Relief 3. WebMD – Natural Cold Remedies 4. Harvard Health Publishing – What to Do for a Cold 5. National Center for Complementary and Integrative Health (NCCIH) – Herbs & Home Remedies Research & Studies 6. PubMed (NIH) – Honey for Cough in Children 7. CDC (Centers for Disease Control and Prevention) – Common Cold Prevention Natural & Holistic Remedies 8. Healthline – Best Home Remedies for Cold 9. Medical News Today – Ginger, Garlic, and Turmeric Benefits ለበለጠ የጤና መረጃ የማህበረሰብ ትስስር ገጾቻችንን ይጎብኙ! ወደ ገጾቻችን ለመግባት የሚከተለውን ሊንክ https://t.me/chefermiastadese https://tiktok.com/@chef.ermias.tadese #chefermiastadese #HealthTips #HealthAdvice #HomeRemedies #Common_Cold #CommonCold #Sour_Throat #Common_Cold_Home_Remedies #Cough #Runny_Nose #Common_Cold_Medication #ጉንፋን #ሳል #የጉንፋን_የቤት_ውስጥ_መድሃኒቶች #የጉንፋን_መፍትሄዎች #የጉንፋን_መድሃኒት #ለጉንፋን_ውጤታማ_የቤት_ውስጥ_መድኃኒቶች #chefermiastadese
видео или голосовое, без подписи
የአቦካዶ የጤና ጥቅሞችን ያውቃሉ? 🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 አቦካዶ ብዙ የጤና ጠቀሜታዎችን የሚሰጥ በንጥረ-ምግብ-ጥቅጥቅ ያለ ሱፐር ምግብ ነው። አቦካዶን በምግብ ገበታዎ ውስጥ ማካተት የሚሰጣቸው 10 የጤና ጠቀሜታዎች የሚከተሉት ናቸው፡- 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 1️⃣ በጤናማ ፋት የበለፀገ ነው | Rich in Healthy Fats 🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾 አቦካዶ በሞኖሳቹሬትድ ፋት በተለይም፤ መጥፎ ኮሌስትሮልን (LDL)ን በመቀነስ እና ጥሩ ኮሌስትሮልን (HDL)ን ከፍ በማድረግ ጥቅም የሚሰጠው ኦሌይክ አሲድ (Oleic Acid) ይዘቱ የበለፀገ ነው። ይህም የልብ ጤንነትን ያበረታታል። 2️⃣ የልብ ጤንነትን ይደግፋል | Supports Heart Health 🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾 በአቦካዶ ውስጥ የሚገኘው ፖታስየም የደም ግፊትን በመቆጣጠር፤ የልብና የደም ሥር (Cardiovascular) ጤንነትን በመጠበቅ ለልብ በሽታ ያለንን ተጋላጭነት ይቀንሳል። 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 3️⃣ እጅግ በጣም ጥሩ የንጥረ-ምግቦች ምንጭ ነው | Excellent Source of Nutrients 🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾 አቦካዶ አጠቃላይ ጤንነትን እና ደህንነትን የሚደግፉ ቫይታሚን ኬ፣ ሲ፣ ኢ፣ ቢ6፣ ፎሌት እንዲሁም ማግኒዚየምን ጨምሮ አስፈላጊ በሆኑ ቫይታሚኖች እና ማዕድናት የተሞላ ነው። 4️⃣ የምግብ መፍጫ ሥርዓትን ጤና ያበረታታል | Promotes Healthy Digestion 🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾 ከፍተኛ የፋይበር ይዘት ያለው አቦካዶ የምግብ መፈጨትን ይረዳል፣ የሆድ ድርቀትን ይከላከላል፣ እንዲሁም የአንጀት ማይክሮባዮምን ወይም ባክቴሪያዎችን ጤንነት ይደግፋል። 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 5️⃣ ለቆዳ እና ለፀጉር ጥሩ ነው | Good for Skin and Hair 🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾 በአቦካዶ ውስጥ የሚገኙት ቫይታሚን ኢ እና አንቲ-ኦክሲደንቶች ኢንፍላሜሽንን በመቀነስ የቆዳን ጤንነት ያስጠብቃል እንዲሁም ቆዳችን እንዲያገገም ያደርጋል። ጤናማው ስብ ወይም ፋት ደግሞ ፀጉራችንን ይመግባል። 6️⃣ የዓይን ጤንነትን ይደግፋል | Supports Eye Health 🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾 አቦካዶ በሉቲን እና ዛአክሳንቲን የበለፀጉ ፀረ-አንቲኦክሲደንቶች ያሉት ሲሆን፤ ማኩላር ዲጄኔሬሽን እና የዓይን ሞራ ግርዶሽን ይከላከላሉ። 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 7️⃣ ፀረ-ኢንፍላማቶሪ ባህሪያት | Anti-Inflammatory Properties 🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾 በአቦካዶ ውስጥ ያሉት የአንቲኦክሲደንቶች እና የጤናማ ቅባቶች ጥምረት በሰውነት ውስጥ ያለውን ኢንፍላሜሽን ለመቀነስ ይረዳል። ይህም እንደ አርትራይተስ ያሉ በሽታዎችን ለመከላከል ይጠቅማል። 8️⃣ የሰውነት ክብደትን ለመቆጣጠር ይረዳል | Helps in Weight Management 🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾 በአቦካዶ ውስጥ ያሉት ጤናማ ቅባቶች እና ፋይበር ረዘም ላለ ጊዜ የመርካት ወይም የመጥገብ ስሜት እንዲሰማን ይረዳል። ይህም ከመጠን በላይ የመብላት አጋጣሚን ይቀንሳል፣ እንዲሁም ክብደትን ለመቆጣጠር ይረዳል። 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 9️⃣ ንጥረ-ምግቦች እንዲመጠጡ ያደርጋል | Boosts Nutrient Absorption 🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾 በአቦካዶ ውስጥ የሚገኙት ቅባቶች በስብ የሚሟሙ ቫታሚኖችን ማለትም (ቫይታሚን ኤ፣ዲ፣ኢ እና ኬ) እና ሌሎች ፀረ-አንቲኦክሲደንቶች ከተመገብነው ምግብ ውስጥ እንዲወስዱ ወይም እንዲመጠጡ ያደርጋል። 🔟 የደም ስኳር መጠንን ይቆጣጠራል | Regulates Blood Sugar Levels 🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾 አቦካዶ ዝቅተኛ ግላይሴሚክ ኢንዴክስ ስላለው ጤናማ ስብ እና ፋይበር በውስጡ ይዟል። ይህም የደም ስኳር መጠን እንዲረጋጋ በማድረግ የስኳር በሽታን ለመቆጣጠር ጥሩ ምርጫ ያደርገዋል። 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 አቦካዶን በምግብ ገበታዎ ማለትም:- በሠላጣ፣ በስሙዚ ወይም በሌሎች ምግቦች ውስጥ ማካተት፤ አጠቃላይ ጤንነትን በእጅጉ ያሻሽላል። 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 ➖〰️➖〰️➖〰️ መልካም ጤንነት!! ➖〰️➖〰️➖〰️ 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 🟪 ጠቃሚ መረጃ ነውና ለወዳጆችዎ ያካፍሉ 🟪 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 ➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️ ምንጮች | Sources ➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️ • Healthline: 7 Health Benefits of Avocados • Medical News Today: 12 Health Benefits of Avocado • Cleveland Clinic: 6 Benefits of Avocados • WebMD: Health Benefits of Avocados • EatingWell: What Happens When You Eat Avocados Every Day • Verywell Health: Are Avocados Actually Good For You? • Harvard T.H. Chan School of Public Health: Avocados • Everyday Health: Avocado Health Benefits • Nutrition Advance: 12 Benefits of Avocado • Wikipedia: Avocado ➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️ ጽሑፉን ከወደዱት (Like) በማድረግ ለሌሎችም (Share) ያድርጉት፡፡ ቸር እንሰንብት #HealthTips #HealthAdvice #HomeRemedies #Avocado #Avocado_Health_Benefits #Fruits #Vegetables #አቦካዶ #የአቦካዶ_የጤና_ጥቅሞች #አትክልት #ፍራፍሬ ወቅታዊ እና የተሟሉ የጤና መረጃዎችን ለማግኘት፤ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከታተሉ። https://t.me/chefermiastadese https://tiktok.com/@chef.ermias.tadese
видео или голосовое, без подписи
#ደም_ማነስ_ምንድነው? በሰውነታችን ውስጥ የሚገኙ የቀይ የደም ሴሎች ቁጥር መቀነስ ማለት ነው። ደም ማነስ በራሱ አንድ የበሽታ አይነት ሳይሆን ልክ እንደ ትኩሳት በሰውነታችን ዉስጥ በልዩ ልዩ ምክንያት የሚከሰቱ ችግሮች ማሳያ ነው ወይም ጠቋሚ ምልክት ነው። ቀይ የደም ሴል ጥቅሙ ምንድነው? በሰውነታችን ውስጥ የሚገኘውን ኦክስጂን ከሳንባ ወደ ተለያዩ የሰውነት ክፍሎች የሚያደርስ እንዲሁም ካርቦንዳይ ኦክሳይድን ደግሞ ከተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ወደ ሳንባ የሚመልስ ነው። ስለዚህ ሰውነታችን በደም ማነስ ከተጠቃ በቂ ኦክስጂን ማግኘትም ሆነ ተገቢውን ተግባር ማከናወ አይችልም ማለት ነው። የደም ማነስ መንስኤዎች ምንድናቸው? #1_አመጋገብ_ችግር o በአይረን እጥረት የሚከሰት ደም ማነስ o በፎሌት እጥረት የሚከሰት ደም ማነስ o በቫይታሚን B12 እጥረት የሚከሰት ደም ማነስ o ከሌሎች መዓድናት እጥረት ጋር ተያይዞ ሚከሰት #2_አካላዊ_ችግር o ድንገተኛ አደጋ ጋር የሚፈጠር የደም መፍሰስ( ለምሳሌ፦የመኪና አደጋ) o የአሳት ቃጠሎ o የልብ በር መጥበብ o በቀዶ ህክምና ጊዜ የሚገጥም ከፍተኛ ደም መፍሰስ #3_በዘረመል_ላይ_በሚከሰቱ_ችግሮች #4_የኢንፌክሽን_ችግር o በቫይረስ የሚመጡ፦ ሄፓታይትስ፣ ሳይቶሜጋሎ ቫይረስ፣ ኤች አይ ቪ o በባክቴሪያ የሚመጡ o በፕሮቶዞአ የሚመጡ፦ወባ o ጥገኛ ተህዋሲያን ፦hookworm #5_መድሃኒቶች o የኬሞቴራፒ ኬሚካሎች o የኤች አይ ቪ መድሃኒት o Benzen #6_በሽታዎች o የጨጓራ ቁስለትና መድማት o ሰውነት ውስጥ ሚቆዩ ኢንፌክሽ (ኤች አይ ቪ፣ ሳንባ ነቀርሳ) o የኩላሊት ህመም o የጉበት ህመም o የልብ ህመም o ካንሰር (የደም ካንሰር፣የትልቁ አንጀት ካንሰር የመሳሰሉት….) መንስኤዎቹን ጠቅለል አርገን በዋናነት በ3 መክፈል እንችላለን፦ _ የደም መፍሰስ የሚያስከትሉ _ቀይ የደም ሴል መመረትን የሚቀንሱ _ ከፍተኛ የሆነ ቀይ የደም ሴል ውድመት የሚያስከትሉ የደም ማነስ ምልክቶች _ ድካም _ራስምታት _መነጫነጭ _ትንፋሽ መቆራረጥ _ማዞር _ጆሮ መጮህ _ብዥ ብሎ ማየት _አንድ ነገር ላይ ትኩረት ማጣት _የልብ ምት መጨመር _ድንገት ራስን መሳት _የምግብ አለመፈጨት _ማቅለሽለሽ እንዴት ይታወቃል? የደም ምርመራ በማድረግ በዋናነት የሄሞግሎቢን መጠን መለካትና መጠኑን ማወቅ ያስፈልጋል። እንደ አለም ጤና ድርጅት መሰረት የሄሞግሎቢን መጠን ለሴቶች ከ 12g/dl በታች እንዲሁም ለወንዶች ከ 13g/dl በታች ከሆነ ሰውነታችን በደም ማነስ መጠቃቱን ያሳያል። የደም ማነስ መንስኤውን ለማወቅ ልዩ ልዩ የተለያየ ምርመራ ይደረጋል፤ ለምሳሌ፦ ቀይ የደም ሴል ቁጥር ና ቅርጹን መመልከት የሰውነት አይረን መጠን መለካት የፎሌት አሲድ ቫይታሚን 12 መጠን መለካት ኮሎኖስኮፒ ኢንዶስኮፒ የሰገራ ምርመራ የኩላሊት፣ የጉበትና የልብ ምርመራ ወዘተ....... ለደም ማነስ ተጋላጭ የሚያረጉ ነገሮች እርግዝና ከፍተኛ የወር አበባ መጠን እድሜ (ህጻናት፣. ጉርምስና፣አረጋውያን) የተመጣጠነ ምግብ አለመመገብ የተለያዩ በሽታዎች ታማሚ መሆን (የጨጓራ ቁስለት፣ ስኳር፣ ኤች አይ ቪ፣ ሳንባ ነቀርሳ፣የኩላሊት ህመም፣ የጉበት ህመም፣ የልብ ህመም፣ ካንሰር የመሳሰሉት....) ህክምናውስ? የደም ማነስ ዋና መንስኤ የሆነውን ነገር ማወቅ ና መፍትሄ መስጠት ይገባል። የሄሞግሎቢን መጠን ከ7g/dl በታች ከሆነ ደም መስጠት ያስፈልጋል። Nutritional supplementation - አይረን፣ ፎሊክ አሲድና ቪታሚን B12 ተያያዥ ችግሮች የልብ ድካም የደም ግፊት መቀነስ የልብ ና የሳንባ ተግባር በአግባቡ አለመከናወን ከሰውነት ኦክስጂን መጠን መቀነስ ና ተያያዥ ጉዳቶች ከእርግዝና ጋር ተያይዞ የጽንስ መጎዳት... ሞትም ሊከሰት ይችላል። ወቅታዊ እና የተሟሉ የጤና መረጃዎችን ለማግኘት፤ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከታተሉ።https://t.me/chefermiastadese https://tiktok.com/@chef.ermias.tadese
видео или голосовое, без подписи
👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 ➖〰️➖〰️➖〰️ መልካም ጤንነት!! ➖〰️➖〰️➖〰️ 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 🟪 ጠቃሚ መረጃ ነውና ለወዳጆችዎ ያካፍሉ 🟪 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 ➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️ ምንጮች | Sources ➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️ Cleverland Clinic, Verywell Fit, WebMD, Medical News Today, Healthline, Everyday Health, Food For Net and FoodForBetterHealth. ➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️ ጽሑፉን ከወደዱት (Like) በማድረግ ለሌሎችም (Share) ያድርጉት፡፡ #HealthTips #HealthAdvice #HomeRemedies #Health #Blood_Type #Blood_Type_Diet #Blood_Type_A #Blood_Type_A_Diet #የደም_ዓይነት #የደም_ዓይነት_አመጋገብ #የደም_ዓይነት_ኤ ➖〰️➖〰️➖〰️ መልካም ጤንነት!! ➖〰️➖〰️➖〰️ ወቅታዊ እና የተሟሉ የጤና መረጃዎችን ለማግኘት፤ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከታተሉ።https://t.me/chefermiastadese https://tiktok.com/@chef.ermias.tades〰️➖〰️➖〰️
የደም ዓይነት ኤ አመጋገብ | Blood Type A Diet ➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖ 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 ✳️ (ይህ የአመጋገብ ምክር የደም ዓይነት ኤ+ እና ኤ- (A+ & A-) ያላቸውን ሰዎች ያጠቃልላል) ✳️ 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 በዶ/ር ፒተር ዲአዳሞ የተዘጋጀው የደም ዓይነት የአመጋገብ መጽሐፍ እንደሚጠቁመው:- የደም ዓይነት ኤ ያላቸው ሰዎች በዋነኛነት ከዕፅዋት የሚገኙ ምግቦችን ተመጋቢዎች ሲሆኑ፤ ሥጋ እና የወተት ተዋጽኦዎች ላይ የተገደበ አመጋገብ ይኖራቸዋል። "አግራሪያን" ("Agrarian") በመባል የሚታወቁት የደም ዓይነት ኤ ያላቸው ግለሰቦች ከትኩስ ወይም ፍሬሽ አትክልቶች፣ ከጥራጥሬዎች እና ቀላል ያሉ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎችን ከማድረግ ተጠቃሚዎች ናቸው ተብሎ ይታመናል። ይህ የአመጋገብ ምክር ሰፊ ሳይንሳዊ ድጋፍ ባይኖረውም፤ ብዙዎች የምግብ መፈጨትን፣ የሃይልና ጉልበት መጠንን እና አጠቃላይ ደህንነትን ለመደገፍ ይከተሉታል። 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 ✅ የደም ዓይነት ኤ አመጋገብ | Blood Type A Diet 🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️ በዶ/ር ፒተር ዲአዳሞ የተዘጋጀው የደም አይነት አመጋገብ የተለያዩ የደም ዓይነቶች ለጤንነት ተስማሚ የሆነ የአመጋገብ ፍላጎቶች አሏቸው በሚለው ሃሳብ ላይ የተመሰረተ ነው። በዚህ መመሪያ ውስጥ ብዙውን ጊዜ "አግራሪያን" ወይም "ከልቲቬተር" የተባሉት የደም ዓይነቶች ይጠቀሳሉ። የደም ዓይነት ኤ ላላቸው ግለሰቦች የምንጠቁመውን የአመጋገብ መሰረታዊ መመሪያ ከዚህ በታች ይመልከቱ። 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 1️⃣ ትኩረት መስጠት ያለባቸው ተቀዳሚ ምግቦች | Primary Foods to Focus On 🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 🍊 አትክልት እና ፍራፍሬዎች | Vegetables and Fruits! 🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾 ትኩስ፣ ኦርጋኒክ (ተፈጥሮአዊ) አትክልቶችን እና ፍራፍሬዎችን በብዛት እንዲመገቡ ይበረታታል። በተለይ ቅጠል ያላቸው፣ ነጭ ሽንኩርት፣ ቀይ ሽንኩርት፣ ብሮኮሊ፣ ካሮት እና ቤሪ ይመከራሉ። 🍊 ጥራጥሬዎች | Grains! 🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾 እንደ ቡናማ ሩዝ፣ አጃ እና ኩዊኖ ያሉ እህሎችና ጥራጥሬዎች የሚመከሩ ሲሆን፤ ፎርቲፋይድ ጥራጥሬዎችን እና ስንዴን መገደብ አለባቸው። 🍊 ለጊዩምስ | Legumes! 🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾 ባቄላ፣ ምስር እና የአኩሪ አተር ምርቶች (ቶፉ) ጥሩ የፕሮቲን ምንጮች ናቸው። 🍊 ለውዝ እና ሲድስ | Nuts and Seeds! 🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾 ለውዝ፣ የዱባ ፍሬ እና ዋልነትስ ጠቃሚ ናቸው። 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 2️⃣ የፕሮቲን ምንጮች | Protein Sources 🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 🍅 ከዕፅዋት የሚገኙ ፕሮቲኖች | Plant-Based Proteins! 🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾 ለሥጋ ያላቸው የመቻቻል ችሎታ (Tolerance) ዝቅተኛ በመሆኑ ምክንያት፤ እንደ ሌጊውምስ፣ አኩሪ አተር፣ እና ለውዝ ባሉ ከዕፅዋት በሚገኙ ፕሮቲኖች ላይ እንዲያተኩሩ ይመከራል። 🍅 ዓሣ | Fish! 🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾 እንደ ሳልመን እና ኮድ ያሉ አንዳንድ የዓሣ ዓይነቶችን በመጠኑ መመገብ ይችላሉ። 🍅 የተገደበ የሥጋ አመጋገብ | Limited Meat! 🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾 አነስተኛ መጠን ያለው የዶሮ ዝርያዎች ይፈቀዳል፤ ነገር ግን የደም አይነት ኤ ላላቸው ሰዎች ለመፈጨት ከባድ ነው ተብሎ ስለሚታሰብ፤ ቀይ ሥጋን መተው ወይም ማቆም የተሻለ ነው። 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 3️⃣ መገደብ ወይም ማቆም ያለባቸው ምግቦች | Foods to Limit or Avoid 🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 🍋 የወተት ተዋጽኦዎች | Dairy Products! 🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾 የደም ዓይነት ኤ ያላቸው ግለሰቦች የወተት ተዋጽኦዎችን ለመፍጨት አስቸጋሪ ስለሚሆንባቸው በፍጽም አይመከሩም። 🍋 ስንዴ | Wheat! 🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾 በፋብሪካ የተቀነባበሩ የስንዴ ምርቶችን ይገድቡ። 🍋 ቀይ ሥጋ | Red Meat! 🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾 የበሬ ሥጋ፣ የበግ ጠቦት ሥጋ እና የአሳማ ሥጋ፤ አብዛኛውን ጊዜ የምግብ መፈጨት ችግር ሊያስከትሉ ስለሚችሉ ለደም ዓይነት ኤ አይመከሩም። 🍋 ናይትሼድ አትክልቶች | Nightshade Vegetables! 🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾 አንዳንድ ጊዜ ኢንፍላሜሽንን ያበረታታሉ ተብለው የሚነገርላቸው፤ እንደ ቲማቲም፣ ቃሪያ እና ድንች ያሉ አትክልቶች። 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 4️⃣ የአኗኗር ዘይቤ ምክሮች | Lifestyle Recommendations 🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 🍓 የአካል ብቃት እንቅስቃሴ | Exercise! 🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾 እንደ:- ዮጋ፣ ታይቺ ወይም በእግር መራመድ (Yoga, Tai Chi, or Walking) ያሉ የዝግታ ወይም የተረጋጉ እንቅስቃሴዎችን እንዲያደርጉ ይመከራል። 🍓 ጭንቀትና ውጥረትን መቆጣጠር | Stress Management! 🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾🫴🏾 በዶ/ር ዲአዳሞ ንድፈ ሃሳብ መሠረት፤ ጭንቀት እና ውጥረት የደም ዓይነት ኤ ያላቸው ግለሰቦች ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ ስለሚያሳድር እንደ ማሰላሰል ወይም ሜዲቴሽን (Meditation) ያሉ የመዝናኛ ዘዴዎች ይበረታታሉ። 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 ✳️ አስፈላጊ የሆኑ ነጥቦች | Important Considerations 🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️ 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 የደም ዓይነት አመጋገብን የሚደግፉ ሳይንሳዊ ማስረጃዎች ውስን ናቸው። ከፍተኛ የአመጋገብ ለውጥ ከማድረግዎ በፊት፤ በተለይም ነባር የጤና እክሎች ያለባቸው ሰዎች የጤና ባለሙያዎችን እንዲያማክሩ ይመከራል።
видео или голосовое, без подписи
በመስከረም ወር የሚከበሩ በዓላትን ለመታደም የሚመጡ ጎብኚዎችን በጥሩ መስተንግዶ ለመቀበል ዝግጅት ተጠናቋል:-የአዲስ አበባ ሆቴል እና ቱሪዝም ባለሙያዎች ማህበር AMN- መስከረም 14/2017 ዓ.ም በመስከረም ወር የሚከበሩ በዓላትን ለመታደም የሚመጡ ጎብኚዎችን ተቀብሎ ለማስተናገድ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን የአዲስ አበባ ሆቴል እና ቱሪዝም ባለሙያዎች ማህበር ገለጸ፡፡ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የሚዳሰሱና የማይዳሰሱ ቅርሶች እና የቱሪስት መስህቦችን በስፋት ያሉበት እንዲሁም የተለያዩ ብሄር ብሄረሰቦች በመስከረም ወር የራሳቸውን የዘመን መለወጫ ጨምሮ የተለያዩ በዓላት በስፋት የሚከበሩበት መሆኑ ይታወቃል፡፡ በአገሪቱ ወቅታቸውን ጠብቀው የሚከበሩትን ክብረ በዓላት ለመታደም ከተለያዩ የዓለም ማዕዘናት በርካታ ጎብኚዎች ወደ ኢትዮጵያ ይመጣሉ፡፡ እነዚህ ጎብኚዎች የቱሪዝምን እድገት ለማጠናከር ፣ የአገሪቱን ታሪክ፣ ቅርስ እና የህዝብን ባህል ወግና ልማድ ለዓለም ለማስተዋወቅ የጎላ አበርክቶ አላቸው። በዚህም የመስከረም ወርን ተንተርሰው ለጉብኝት የሚመጡ ታዳሚዎች በዓላቱን በጥሩ መስተንግዶ እንዲያከብሩ በቂ ዝግጅት ማድረጉን የአዲስ አበባ ሆቴል እና ቱሪዝም ባለሙያዎች ማህበር ገልጿል፡፡ የማህበሩ ፕሬዝዳንት አሸናፊ ሙሉጌታ እንዳሉት፤ በመስከረም ወር የሚከበሩ በዓላትን ለመታደም ወደ መዲናዋ የሚመጡ እንግዶችን በአግባቡ ለማስተናገድ አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቋል፡፡ በተለይም በመዲናዋ የተሰሩ አዳዲስ የቱሪዝም መዳረሻ ቦታዎችን እንዲጎበኙና በሆቴሎች ጥሩ መስተንግዶ እንዲያገኙ የቅድመ ዝግጅት ስራ መከናወኑን አብራርተዋል፡፡ ማህበሩ እንግዶቹ የቆይታ ጊዜያቸውን እንዲያራዝሙ ከተለያዩ ማህበራት ጋር በመቀናጀት ልዩ ልዩ ፓኬጆችን ማዘጋጀቱን ተናግረዋል፡፡ አሁን ላይ እንደ ማህበር የቱሪስቶችን ቆይታ ለማራዘም የሚረዱ የዋጋ ማስተካከያዎች በማድረግ አዳዲስ የተሰሩ የቱሪስት መዳረሻዎችን እንዲጎበኙ የሚያስችሉ ተግባራት እያከናወኑ እንደሚገኙ መጠቆማቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡ #Addisababa #Ethiopia ትክክለኛውን የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ዲጂታል ሚዲያ የትስስር አውታሮችን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑን! https://linktr.ee/AddisMediaNetwork
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
በጉጉት የሚጠበቀው ሆቴል ሾው አፍሪካ ተመልሷል በቅርብ ቀን የሀገራችንን የሆስፒታሊቲ ቢዝነስና ባለሙያዎች በሀገራችን ብቻ ሳይሆን በአህጉር አቀፍ ደረጃ በማስተዋወቅ ዓለማቀፍ ትስስር ለመፍጠር የሚተጋው ፣ የሁልጊዜው የሆስፒታሊቲ ተፅእኖ ፈጣሪ ሆቴል ሾው አፍሪካ ተመልሷል። የሆስፒታሊቲ መሪዎች መድረክ እና የጥልቅ አሳቢዎች መገኛ አውደ-ርዐይ ፣ በጉጉት እንጠብቀዋለን ሆቴል ሾው አፍሪካ
🌾እንቁጣጣሽ🌾 🌼መ🌼 🌾ል🌾 🍃ካ🍃 🍂ም🍂 🌾🌾🌾አዲስ🌾🌾🌾 💥አ💥 💫መ💫 ✨ት✨ 20💚💛1 7❤ዓ/ም 💚የሰላም 💚 💛የፍቅር 💛 💛 የይቅርታ💚 💜የደስታ💜 💜 የአንድነትና 💜 💜የአብሮነት ዘመን 💜 ✨ ይሁንልዎ ከመላ ቤተሰብዎ ጋር ✨
ቦርጭን ለማጥፋት የሚረዱ 10 ምክሮች ➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖ 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 1️⃣ የስኳርነት ይዘት ያላቸውን ወይም ጣፋጭ ምግቦችን ይቀንሱ፡፡ 2️⃣ ጤናማ የሆነ ስብ ወይም ፋት ያላቸውን ምግቦች ይውሰዱ፡፡ 3️⃣ ነጭ ካርቦሃይድሬት በፍጽም አይጠቀሙ፡፡ 4️⃣ በቀን ከሁለት እስከ ሶስት ሊትር ውሃ ይጠጡ፡፡ 5️⃣ ጭንቀትና ውጥረትን ይቆጣጠሩ ወይም የኮርቲሶልን መጠንዎን ይቀንሱ፡፡ 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 6️⃣ አረንጓዴ ቅጠል ያላቸውን አትክልቶችን ይመገቡ፡፡ 7️⃣ ቀላልና ጤናማ የሆነ ፕሮቲን ይመገቡ (ለምሳሌ:- ነጭ ሥጋ ያልሆነ)፡፡ 8️⃣ ሰውነትዎን ያንቀሳቅሱ ወይም የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ይሥሩ፡፡ 9️⃣ ለብ ባለ ውሃ ውስጥ ሎሚ ጨምቀው በመጨመር ይጠቀሙ፡፡ 🔟 ያለዎትን የሰውነት ቅርጽ በመውደድ፤ የሚመኙትን አይነት የሰውነት መጠን ወይም ቅርጽ እንዲኖርዎት ታትረው ይስሩ፡፡ 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 ➖〰️➖〰️➖〰️ መልካም ጤንነት!! ➖〰️➖〰️➖〰️ 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 🟪 ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎም ያድርሱ 🟪 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 ➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️ ምንጮች | Sources ➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️ Cleveland & Mayo Clinic ➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️ ጽሑፉን ከወደዱት (Like) በማድረግ ለሌሎችም (Share) ያድርጉት፡፡ ቸር እንሰንብት #chefermiastadese #HealthTips #HealthAdvice #HomeRemedies #Belly_Fat #BellyFat #ቦርጭ ➖ወቅታዊ እና የተሟሉ የጤና መረጃዎችን ለማግኘት፤ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከታተሉ። https://t.me/CHEFERMIAS https://t.me/chefermiastadese https://tiktok.com/@chef.ermias.tades〰️➖〰️➖〰️ መልካም ጤንነት!! ➖〰️➖〰️➖〰️
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የደም ግፊት በሽታን በቤት ወስጥ በቀላሉ እንዴት መከላከል ይቻላል? ➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖ 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 ከፍተኛ የደም ግፊት ወይም ሃይፐርቴንሽን (Hypertension) ለልብ ህመም እና ለኩላሊት በሽታ ወይም ሥራ ማቆም የሚዳርግ ከባድ የጤና እክል ነው። የደም ግፊትዎን ተለክተው ከ 140/90 (ከ140 በ90) በላይ ከሆነ ጤናማ ከሚባለው የደም ግፊት የጨመረ ወይም ከፍ ያለ ነው። ለተወሰነ ጊዜያት ቀጣይነት ያለው የደም ግፊት ንባብ የሚታይብዎ ከሆነ፤ ሕክምና እንደሚያስፈልግዎ ጥርጥር የለውም። 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 ✅ መነሻ መንስኤዎች 🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️ 👉👉👉 ለደም ግፊት በሽታ መነሻ መንስኤ አስተዋጽዎ ከሚያበረክቱ ሁኔታዎች መካከል:- 🍅 ከመጠን ያለፈ የሰውነት ክብደት ወይም ውፍረት 🍅 የዘረመል ወይም ጅን አስተዋጽዎ 🍅 የአልኮል መጠጥ መጠጣት 🍅 ከፍተኛ ጨው መውሰድ 🍅 ኤሮቢክ እንቅስቃሴ አለማድረግ 🍅 ጭንቀት 🍅 አንዳንድ የወሊድ መቆጣጠሪያ እንክብሎች 🍅 የኩላሊት እና አድሬናሊን (Adrenaline) የደም ግፊት በሽታ መናሻ መንስኤዎች ናቸው። 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 የተለያዩ መድሃኒቶች ለደም ግፊት በሽታ የሚታዘዙ ቢሆንም፤ በተፈጥሮአዊ መንገድ በቤትዎ የተለያዩ አማራጮችን በመጠቀም መቆጣጠር ይቻላል። ለዛሬ ስለ ሎሚ እንመልከት:- 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 🍋 ሎሚ | Lemon 🍋 🫕🫕🫕🫕🫕🫕🫕 ሎሚ የደም ቧንቧዎች ለስላሳና ተለጣጭ እንዲሆኑ በማድረግ ጥንካሬን ወይም ድርቀትን በማስወገድ ከፍተኛ የደም ግፊት እንዲቀንስ ይረዳል። በተጨማሪም፤ የሎሚ ጭማቂን በመደበኛ ሁኔታ በየዕለቱ በመጠቀም በውስጡ ባለው ቫይታሚን ሲ ይዘት አማካይነት በልብ ድካም በሽታ የመያዝ ዕድልዎን መቀነስ ይችላሉ። ቫይታሚን ሲ (Vitamin C) ጎጂ የሆኑ ፍሪ ራዲካሎችን (Free Radicals) የሚያመክን አንቲ-ኦክሲዳንት (Antioxidant) ባህሪ አለው። ዘወትር ጠዋት ከእንቅልፍዎ ሲነሱ አንድ ብርጭቆ ለብ ያለ ውሃ ውስጥ የአንድ ሎሚ ግማሽ በመቁረጥ ጨመቀው በመጨመር ይጠጡ። 🍐 ማሳሰቢያ:- ለተሻለ ውጤት ስኳር ወይም ጨው በፍጽም አይጨምሩበት። 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 ➖〰️➖〰️➖〰️ መልካም ጤንነት!! ➖〰️➖〰️➖〰️ 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 🟪 ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎም ያድርሱ 🟪 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 ➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️ ምንጭ:- WebMD & Medical News Today ➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️ ጽሑፉን ከወደዱት (Like) በማድረግ ለሌሎችም (Share) ያድርጉት፡፡ ቸር እንሰንብት #HealthTips #HealthAdvice #HomeRemedies #Hypertension #Blood_Pressure #Hypertension_Home_Remedies #የደም_ግፊት #ግፊት #የደም_ግፊት_በሽታ_የቤት_ውስጥ_ህክምና ➖〰️➖〰️➖〰️ መልካም ጤንነት!! ➖〰️➖〰️➖〰️ ወቅታዊ እና የተሟሉ የጤና መረጃዎችን ለማግኘት፤ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከታተሉ። https://t.me/CHEFERMIAS https://t.me/chefermiastadese https://tiktok.com/@chef.ermias.tades