የደ/ም/ሰ/ም/ቅ/ማርያምና ቅ/ክርስቶስ ሠምራ ካቴድራል እውቀት ብርሃን ሰ/ት/ቤት
Статистикаየደ/ም/ሰ/ም/ቅ/ማርያምና ቅ/ክርስቶስ ሠምራ ካቴድራል እውቀት ብርሃን ሰ/ት/ቤት የካቲት 20 1970 ዓ·ም ተመሰረተ። መንፈሳዊ ጽሑፎችን፣ የሰ/ት/ቤታችንን የአገልግሎት እንቅስቃሴ፣ የቤተ-ክርስቲያን መረጃዎችን የምንለቅበት የቴሌግራም ገፃችን ነው። ይቀላቀሉን👉 https://t.me/EwketBirhan ለማንኛውም ሀሳብ እና አስተያየት 👉 @EwketBirhan24 ይላኩልን +251964013892
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 18
- Всего постов
- 37
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Книги (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 312
- 1/48двое суток
- 357
- 1/72трое суток
- 385
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://www.youtube.com/live/9YFb_m8cDdk?si=c9phsHB77jukTN9u
#መልአከ_ፀሐይ_በቀለ_ተሰማ የቦሌ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆነው ተመደቡ። ▮ነሐሴ ፰/፳፻፲፰ ዓ/ም▮ አ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ የቦሌ ገርጅ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል ዋና አስተዳዳሪ የነበሩት መልአከ ፀሐይ በቀለ ተሰማ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የቦሌ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆነው ተመድበዋል። መልአከ ፀሐይ በቀለ ተሰማ በገዳማትና አድባራት በተለያዩ ሐላፊነቶች ያገለገሉ ሲሆን በበርካታ አድባራት በአስተዳዳሪነት እንዳገለገሉም ግለ ታሪካቸው ያስረዳል። መልአከ ፀሐይ በቀለ ተሰማ የቦሌ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ መልካም የአገልግሎት ጊዜ እንዲሆንልዎ የሀገረ ስብከቱ ሚዲያ መልካም ምኞቱን ይገልጻል። የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት/Addis Ababa Diocese Media Service
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
አዲስ ለተመደቡት የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ መልአከ ብርሃን ሰሎሞን በቀለ አቀባበል ተደረገላቸው። በመርሐ ግብሩ ንቡረ ዕድ ኤልያስ አብርሃ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የመንፈሳዊ ዘርፍ ምክልት ሥራ አስኪያጅ፣ መልአከ ሰላም ዶ/ር አባ ቃለጽድቅ ሙሉጌታ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የሰበካ ጉባኤ ማደራጃ መምሪያ ዋና ሐላፊ፣ የሀገረ ስብከቱ የዋና ዋና ክፍል ሐላፊዎች የክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት ሥራ አስኪያጆች፣ የሀገረ ስብከቱና የክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት ሠራተኞች ተገኝተዋል። የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት/Addis Ababa Diocese Media Service
https://www.youtube.com/live/p0C9hSh0jWw?si=Pf_8FuOeLqJHY_4W
የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት መልአከ ብርሃን ሰሎሞን በቀለን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆነው እንዲያገለግሉ መደበ። መልአከ ብርሃን ሰሎሞን በቀለ የቦሌ ኆኅተ ብርሃን ቅድስት ማርያም ካቴድራል ዋና አስተዳዳሪ ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩ ሲሆን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከትን ዋና ሥራ አስኪያጅነት እንዲያገለግሉ ተመድበዋል ። መልአከ ብርሃን ሰሎሞን በቀለ ነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ.ም በሀገረ ስብከቱ አደራሽ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ አቀባበል እንደሚደረግላቸው ይጠበቃል ። የኢኦተቤ መገናኛ ብዙኀን አገልግሎት ሥርጭት ድርጅት
የመጻሕፍት ልጋሳ
https://www.youtube.com/live/HqdOQHmkPTo?si=qbiZl5cuV-w4SsWU
https://www.youtube.com/live/E7ImKo46H5c?si=LO9B73UMvQBLhWcS
ሀዘና ስምዒ ወብካያ ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ። | @EwketBirhan https://youtube.com/watch?v=ncdqdz6apQY&si=ck2KI0NTW9lciWaW
የነሐሴ 5 ቀን 2018.ዓም ጾመ ፍልሰታ ቅዳሴ ቀጥታ ስርጭት https://youtube.com/live/l6Q3gASSZBY?si=dKtNDlhHnq57eG7O
መጽሐፈ ሰዓታት #Metsihafe_seatate በመምህር አብርሃም የቅዳሴ መምህር https://youtube.com/watch?v=Tacq6vWRy8E&si=VDmybq3Zjr8anxHs