tgindex
የእ/ብ/ሰ/ት/ቤት የሕጻናትና ማዕከላውያን ክፍል ተማሪዎች እና ወላጆች

የእ/ብ/ሰ/ት/ቤት የሕጻናትና ማዕከላውያን ክፍል ተማሪዎች እና ወላጆች

Статистика

የሕፃናትና ማዕከላውያን ክፍል ተማሪዎች እና የወላጆች የቴሌግራም ቻናል ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየትና ጥያቄ 👉 @HemaSeven7 ይላኩልን። የሰ/ት/ቤታችን የቴሌግራም ቻናል t.me/EwketBirhan

Последний пост
9 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
897
+1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
555
21 постов
Вовлечённость
61,9%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
233
1/48двое суток
267
1/72трое суток
287

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 9 авг.190из EwketBirhan

    መጽሐፈ ሰዓታት #Metsihafe_seatate በመምህር አብርሃም የቅዳሴ መምህር https://youtube.com/watch?v=Tacq6vWRy8E&si=VDmybq3Zjr8anxHs

  • 8 авг.255из EwketBirhan

    без подписи

  • 7 авг.1804из EwketBirhan

    ሰላም ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ሰንብታችሗል! #የፍልሰታን ጾም በማህበር የጸሎት  እንኳን ለታላቁ የፍልሰታ ጾም በሰላም እና በሕይወት አደረሳቹ እያልን ዘወትር በጾም ጊዜ የሚዘጋጅ በይዘቱ ልዩ የሆነ መርኃግብር የተዘጋጀ መሆኑን ማሳወቅ እንፈልጋለን። መርኃግብሮቹም ✝  ጸሎት ( የዘወትር ጸሎት እንዲሁም የእለቱ ውዳሴ ማርያም እና መዝሙረ ዳዊት) ✝ መሐረነ አብ ✝ እንደቸርነትህ (እመቤቴ ማርያም) ✝ አባቶችም ይገኛሉ ✝ ጊዜውን ያማከለ መዝሙሮች መርኃግብሩ የሚጀምረው ✝ዓርብ ነሐሴ ፩(1) ማሳሰቢያ የሰንበት ትምህርት ቤታችን የጋራ ጸሎት 11:45 እደሚጀመር አውቀን ቀድመን ከወዲሁ ፕሮግራማችንን በማስተካከል እንድንገኝ በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን፡፡ ሰላመ እግዚአብሔር አይለየን። በእውቀት ብርሃን ሰ/ት/ቤት

  • 4 авг.360из EwketBirhan

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ሰላም እንዴት ናችሁ፤ የደብረ ምጥማቅ ሰአሊተ ምሕረት ቅድስት ማርያምና ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ካቴድራል ማህበረ ካሕናት፣ ምዕመናን፣ ወጣቶች እንዲሁም የእውቀት ብርሃን ሰንበት ት/ቤት አገልጋዮች በሙሉ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ጾም (ጾመ ፍልሰታ) በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ እያልን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ በጾመ ፍልሰታ ጊዜ በርካታ ምዕመናን በደብራችን እንደሚሰባሰቡ ይታወቃል በመሆኑም ለአገልግሎት ምቹ ይሆን ዘንድ ነገ ረቡዕ በ29/11/2018 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ጀምሮ የግቢ ፅዳት ስለሚደረግ ማህበረ ካህናት፣ የአካባቢው ምዕመናንና ወጣቶች እንዲሁም ሰንበት ተማሪዎች እንድትገኙ ስንል በእግዚአብሔር ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። የካቴድራሉ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ

  • ✞✞✞ #የማጽናኛ_መርኃግብር ✞✞✞ የሰንበት ት/ቤታችን አባል የሆኑት የአጸደ ሕጻናት ለ ክፍል የበረከት ተስፋዬና የ2ተኛ ሀ ክፍል የዳዊት ተስፋዬ እናት ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል። በመሆኑም እረፍታቸውን ምክንያት በማድረግ ነገ ማክሰኞ (በ28/11/2018ዓ.ም) 12 : 00 ሰዓት የማጽናኛ መርኃግብር በቤታቸው  የሚደረግ ይሆናል። ቦታ፦ ሰአሊተ ምሕረት ቤተክርስቲያን ጀርባ 🕓 12:00       ሰዓት ይከበር የእውቀት ብርሃን ሰንበት ት/ቤት

  • 3 авг.2723из EwketBirhan

    ሰላም ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ሰንብታችሗል! #የፍልሰታን ጾም በማህበር የጸሎት  እንኳን ለታላቁ የፍልሰታ ጾም በሰላም እና በሕይወት አደረሳቹ እያልን ዘወትር በጾም ጊዜ የሚዘጋጅ በይዘቱ ልዩ የሆነ መርኃግብር የተዘጋጀ መሆኑን ማሳወቅ እንፈልጋለን። መርኃግብሮቹም ✝  ጸሎት ( የዘወትር ጸሎት እንዲሁም የእለቱ ውዳሴ ማርያም እና መዝሙረ ዳዊት) ✝ መሐረነ አብ ✝ እንደቸርነትህ (እመቤቴ ማርያም) ✝ አባቶችም ይገኛሉ ✝ ጊዜውን ያማከለ መዝሙሮች መርኃግብሩ የሚጀምረው ✝ዓርብ ነሐሴ ፩(1) ማሳሰቢያ የሰንበት ትምህርት ቤታችን የጋራ ጸሎት 11:45 እደሚጀመር አውቀን ቀድመን ከወዲሁ ፕሮግራማችንን በማስተካከል እንድንገኝ በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን፡፡ ሰላመ እግዚአብሔር አይለየን። በእውቀት ብርሃን ሰ/ት/ቤት

  • 4 июл.664из EwketBirhan

    без подписи

  • 3 июл.7084из EwketBirhan

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።         በደብረ ምጥማቅ ሰአሊተ ምሕረት ቅድስት ማርያምና ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ካቴድራል ካህናት አባቶች የንስሃ ልጆቻቸው በስብከተ ወንጌል እንዲታነጹ፣ እንዲማሩና ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን እንዲመጡ ለማድረግ በዓመቱ ለሦስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ የትምሕርትና የዝማሬ ልዩ መርሃግብር። ጉባኤው የሚደረገው እሑድ በ28/10/2018ዓ.ም ጠዋት ከቅዳሴ በኀላ ከ3:30 - 4:30 በቤተ መቅደስ ውስጥ ነው። በመሆኑም ስንመጣ ወደ ቤተመቅደስ ለመግባት የሚያስፈልጉ ቅድመ ዝግጅቶችን እናድርግ፤ በተለያዩ ምክንያቶች በቤተ መቅደስ ውስጥ ገብተው ጉባኤውን መካፈል የማይችሉ ሰዎች በውጪ ሆነው እንዲከታተሉ ይደረጋል። እሑድ መጥተው የሚማሩት የአርባውም ንስሃ አባት ልጆችን በንስሃ አባታቸው ስም እንደሚከተለው እንዘረዝራለን፦ 1, ሊቀ ጠበብት ትዕግስቱ ስሜነህ 2, ቄስ ይርጋ ንጋቱ 3, ቄስ አለማየሁ ተሻገር 4, ቄስ ታሪኩ ተስፋዬ 5, መ/ር ገ/ሚካኤል አየነው 6, አባ በቀለ ኃ/ጊዮርጊስ 7, ቄስ ሄኖክ ጋሻው 8, አባ ዘርዓ ብሩክ ገ/ሥላሴ 9, ቄስ ተስፋ መኮንን 10, መ/ር ባህረ ጥበብ ሲሳይ 11, መ/ሰላም ቄ/ገበዝ ሻውል ኖላዊ 12, ቄስ ተሾመ አሥራቴ 13, ቄስ ብርሃኑ ተሾመ 14, ቄስ ተፈሪ ግዛው 15, ቄስ ጌታቸው አውግቸው 16, ቄስ አክሊሉ ከበደ 17, ቄስ ማናዬ ያለው 18, ቄስ ዮሴፍ መከታ 19, መ/ር ኤፍሬም መቆም 20, ሊ/ኅሩያን ጥላሁን ታደሰ 21, መ/ሰናይት ቄስ ትዕዛዙ ደሳለኝ 22, ቄስ በላይ ደሳለኝ 23, ቄስ ተስፋ አብተው 24, አባ ኪሮስ ግደይ 25, መ/ር አዲስ ደሴ 26, ቄስ ፍቅረማርያም እጓለ 27, ቄስ አበረ ጌጡ 28, ቄስ ተመስገን ይሳቅ 29, ቄስ ሞላ አንዳርጌ 30, ሊ/ጠበብት ፍቅረዮሐንስ አስፋው 31, ሊቀ ልሣናት ቄስ ግሩም ታምር 32, ቄ/ገበዝ አክሊለብርሃን አክለው 33, ቄስ ሐረገወይን ዝናቤ 34, ቄስ መዝገቡ ዘነበ 35, አባ ተ/ሣሙኤል ደስታ 36, ቄስ አበራ ደምሴ 37, ቄስ ቴዎድሮስ ዘነበ 38, ቄስ ታከለ እውነቴ 39, ሊ/ጠ መርሃጽዮን ሃይልዬ 40, ሊቀ አበው ንብረቱ ዋሴ           ከላይ ስማቸው የተዘረዘረ የንስሃ አባት ልጆች የሆናችሁ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር ሰዓት አክብራችሁ እንድትገኙ በእግዚአብሔር ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። የካቴድራሉ ጽ/ቤት ከደብሩ ስብከተ ወንጌል ክፍል ጋር በመተባበር የተዘጋጀ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 3 июл.6732из EwketBirhan

    без подписи

  • без подписи

  • በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።          ✍✍✍ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የጸሎት መርኃ ግብር ✍✍✍      ዓርብ ሰኔ 19፣ ቅዳሜ ሰኔ 20 እና እሑድ ሰኔ 21 2018 ዓ.ም 11:30 ሰዓት ላይ የ 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን በማስመልከት ለተፈታኝ ተማሪዎች የተዘጋጀ የጸሎት እና ስለፈተናው ግንዛቤ የመስጠት መርኃግብር ስላለ ተፈታኝ ተማሪዎች በዕለቱ እንድትገኙ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን። ለጸሎት ስትመጡ ከተቻለ አንድ ጧፍ ይዛችሁ ለመምጣት ሞክሩ። በጸሎቱ ላይ ማንኛውንም ተፈታኝ ጓደኞቻችሁን መጋበዝ ትችላላችሁ።      🏥   በሰ/ት/ቤቱ  የመጀመሪያው አዳራሽ              🕛  11:30         🙏🙏🙏 መልካም ፈተና 🙏🙏🙏                የእውቀት ብርሃን ሰንበት ት/ቤት

  • 13 июн.772из EwketBirhan

    https://forms.gle/HWu3KBNaG2Vzp2bP7

  • без подписи