tgindex
Automotive Time 🚗 አውቶሞቲቭ ታይም ፋና ኤፍኤም 98.1 እና ፋና ቴሌቪዢን

Automotive Time 🚗 አውቶሞቲቭ ታይም ፋና ኤፍኤም 98.1 እና ፋና ቴሌቪዢን

Статистика

አውቶሞቲቭ ታይም የሬዲዮ ፕሮግራም በፋና ኤፍኤም 98.1 እሁድ ከ7:00-8:00 ሰኞ ከ9:00-11:00 የሚተላለፍ የሬዲዮ እና እሁድ ከጠዋቱ 2:30-3:00 የሚተላለፍ የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው ።

Последний пост
11 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 021
−1 за 4 дн.
Сутки
−1
−0,03%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
760
21 постов
Вовлечённость
25,2%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
208
1/48двое суток
238
1/72трое суток
257

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • https://vt.tiktok.com/ZS43yTqkm/

  • ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ጥያቄዎቻችሁን እንቀበላለን።በሬዲዮ ምላሻችሁን እንሰጣለን ።

  • We are live......now !!!

  • https://vt.tiktok.com/ZS4G7YnAL/

  • Fana Fm 98.1 Aug 9 2026

  • https://vt.tiktok.com/ZS4sWD2pR/

  • https://vt.tiktok.com/ZS4pYyXCD/

  • የአሽከርካሪዎች ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ማገድ ለጊዜው እንዲቋረጥ ተወሰነ #Ethiopia | የትራፊክ አደጋ ካደረሱ አሽከርካሪዎች ውጭ የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ የማገድ ውሳኔ የደንብ ቁጥር 557/2016 ዝርዝር የአፈጻጸም መመሪያ እስከሚጸድቅ ድረስ ለጊዜው እንዲቆም መደረጉን የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን አስታወቀ። ባለስልጣኑ የዲጂታል የትራፊክ ቁጥጥርና ቅጣት ማስፈጸሚያ ስርዓትን በመዘርጋት በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 557/2016 መሠረት የቅጣት አወሳሰንን እየተገበረ ይገኛል። ደንቡ በተደጋጋሚ ጥፋት ፈጽመው የነጥብ ጣሪያ ላይ የደረሱ አሽከርካሪዎች ፈቃዳቸው ታግዶ የተሃድሶ ስልጠና እንዲወስዱ፣ ወይም አስቀድመው ስልጠና ወስደው ነጥብ የሚያስቀንሱ ደንብ ተላላፊዎች የእውቅናና ክህሎት ስልጠና ማረጋገጫ ሲያቀርቡ እግዱ እንደሚነሳ ያዝዛል። ነገር ግን ደንቡ በሌሎች ክልሎች ሳይተገበር በአዲስ አበባ ብቻ በመተግበሩ በአሽከርካሪዎች ዘንድ የፍትሃዊነት ጥያቄ ሲያስነሳ ቆይቷል። ባለስልጣኑ ይህንን አሰራር ለመንገድ ደህንነት ፈንድ አገልግሎት ማሳወቁን ተከትሎ ተቋሙ ባስLocation ደብዳቤ ምላሽ ሰጥቷል። በምላሹም የተሃድሶ ስልጠና አሰጣጥን ግልጽ የሚያደርግ ዝርዝር መመሪያ ተዘጋጅቶ ለፍትህ ሚኒስቴር መላኩንና በሀገር አቀፍ ደረጃ ወጥ አሰራር ለመዘርጋት ሲባል የፈቃድ እግዱ ለጊዜው እንዲዘገይ መወሰኑን ገልጿል። በዚሁ መሠረት የገንዘብ ቅጣቶቹ እንደተጠበቁ ሆነው፣ መመሪያው ጸድቆ እስከሚወጣ ድረስ ከትራፊክ አደጋ ጋር የተያያዙ ጥፋቶች ውጭ በነጥብም ሆነ ክፍያ በመዘገየታቸው ምክንያት ቀደሙ የታገዱና በቀጣይ የሚታገዱ አሽከርካሪዎች እግድ ለጊዜው ይነሳል። ሆኖም አሽከርካሪዎች ያሉባቸውን የገንዘብ ቅጣት የመክፈል ግዴታ እንዳለባቸው ባለስልጣኑ አሳስቧል።

  • https://www.tiktok.com/@nati.man8139/video/7659864008492666120?_r=1&u_code=ef30kdjg3b364a&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=egbmm2kccf5mm7&share_item_id=7659864008492666120&source=h5_m&timestamp=1785868511&user_id=7388123971043312645&sec_user_id=MS4wLjABAAAAQtevS3EjVjZiaEEOhaqm_r4m1rEPzd2B6eesG6AhEaodHPd8mo0-KzDkdnNT3BnM&social_share_type=0&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7666808328673478418&share_link_id=f5f4db8b-0479-4f41-8ed4-fd2268508112&share_app_id=1233&ugbiz_name=MAIN&ug_btm=b2001&sp_root_share_link_id=f5f4db8b-0479-4f41-8ed4-fd2268508112&link_reflow_popup_iteration_sharer=%7B%22click_empty_to_play%22%3A1%2C%22dynamic_cover%22%3A1%2C%22follow_to_play_duration%22%3A-1.0%2C%22profile_clickable%22%3A1%7D&panel_source_v2=share_panel&share_enter_from=homepage_hot&item_author_type=2&enable_checksum=1&sp_level=1&sp_root_u=ef30kdjg3b364a&sp_root_d=egbmm2kccf5mm7

  • https://vt.tiktok.com/ZS4BBGpx7/

  • https://vt.tiktok.com/ZS4N9CE21/

  • https://youtu.be/RBxRJpOAicU?si=DJ2WkpNzq9hcaUVs

  • We are live......

  • Check out Automotive Mechanics's video! #TikTok https://vm.tiktok.com/ZSXvGDRas/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite

  • https://vt.tiktok.com/ZSXvU2r75/

  • Automotive Time Fana Fm 98.1 Jui 22 2026

  • https://www.facebook.com/share/r/1EaaDMiWyy/

  • https://vt.tiktok.com/ZSXXLNth9/

  • we are Live on 98.1 fana , ask any question.

  • https://vt.tiktok.com/ZSX5Fk5xe/