ልባም ሕይወት (Smart Life)
Статистикаበልባም ሕይወት ፕሮግራሞች በአላማ፣ ንቃትና፣ ውጤት እንዲኖሩ የሚያግዙ ዕውቀቶችንና መሳሪያዎችን እናጋራለን https://youtu.be/wPoCqSY2XCA?si=juy7rLygFLaLQ9xg
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 12
- Всего постов
- 24
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 582
- 1/48двое суток
- 666
- 1/72трое суток
- 719
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የማስተዋል ጥያቄዎች? 1, ስለምፈልገው ውጤት ካሰብኩ በኋላ እየተጠቀምኩባቸው ያሉ ስልቶች ወደዚያ እየወሰዱኝ እንደሆነ አረጋግጣለሁ? 2, “ስብዕናዬን እመለከታለሁ? ያሉኝ ሃሳቦች፣ አመለካከቶች፣ ስሜቶችና፣ ዘወትር የማደርጋቸው ተግባራት ወደ ምፈልገው የሚወስዱ ናቸው?“ እያልኩ ራሴን ጠይቃለሁ ። ☝️ እነዚህን ጥያቄዎች እያሰባችሁበት እስከ 9:00 ድረስ ይቆዩን ልባም ቀን 🙏
"የልህቀት ልማዶች!" (ክፍል 3) መለዋወጥ (Flexibility) " የእብደት ትርጉሙ ተመሳሳይ ነገር እያደረጉ የተለየ ውጤት መጠበቅ ነው" "ነፃ የቴሌግራም ሴሚናር" ዛሬ አርብ ነሃሴ 8 (Aug 14,2026) ከሰዓት 9:00-10:00 ፍሰሃ እሸቱ NLP Coach ለተግዳሮቶቻችን መፍትሄ የሚሆኑ አሳቦችን ያገኙበታል 👇ይህንን ሊንክ በመጫን በቀጥታ ነፃ የኦንላየን ቴሌግራም ስልጠናውን ይከታተሉ ። https://t.me/libamhiwot?livestream=0e563090edb41cd91f 👉 ማጋራት ባህላችን ነው። ለሌሎችም ያጋሩ። ልባም ቀን 🙏
Live stream scheduled for Aug 14 at 12:00
https://youtube.com/live/jlW7qJngYFw?feature=share
Live stream finished (58 minutes)
ገባ ገባ እያልን 🏃♂️🏃♂️🏃♂️ ተጀምሯል ወዴት ነው እሩጫው ? ወደ ልባም ህይወት 🤷♀️🤷♀️🤷♀️ ዝግጁ ናችሁ ??🙏🙏🙏🙏
Live stream started
የትኩረት ጥያቄዎች? 1:- ዛሬ ላይ ሆኜ በአዕምሮዬ በብዛት የሚመላለሱት ትውስታዎች ምን አይነት ናቸው? (አውንታዊ፣ አሉታዊ) 2:- የዛሬ ህይወቴን ስመለከት በአብዛኛው የማተኩረው ምን ላይ ነው? (ያሉኝ ፣ያሳካሁኋቸው የተባረኩባቸው አሊያም የጎደሉኝ፣ ያጣኋቸው ወዘተ) 3:-ስለ ወደፊት ሕይወቴ አስባለሁ? የወደፊት ሕይወቴን ሳስብ የማብላላቸው ሃሳቦች ውጤቶቼን የሚገልጹ ናቸው ወይስ ሊያጋጥሙኝ የሚችሉ ስጋቶች ላይ አተኩራለሁ? ☝️ እነዚህን ጥያቄዎች እያሰባችሁበት እስከ 9:00 ድረስ ይቆዩ ልባም ቀን 🙏
"የልህቀት ልማዶች!" (ክፍል 2) "ነፃ የቴሌግራም ሴሚናር" ዛሬ ማክሰኞ ነሃሴ 5 (Aug 11,2026) ከሰዓት 9:00-10:00 ፍሰሃ እሸቱ NLP Coach ለተግዳሮቶቻችን መፍትሄ የሚሆኑ አሳቦችን ያገኙበታል 👇ይህንን ሊንክ በመጫን በቀጥታ ነፃ የኦንላየን ቴሌግራም ስልጠናውን ይከታተሉ ። https://t.me/libamhiwot?livestream=0e563090edb41cd91f 👉 ማጋራት ባህላችን ነው። ለሌሎችም ያጋሩ። ልባም ቀን 🙏
Live stream scheduled for Aug 11 at 12:00
"የልህቀት ልማዶች!" ( ክፍል 1) ትኩረት ምን ላይ ነው እያተኮርኩ ያለሁት? "ነፃ የቴሌግራም ሴሚናር" ፍሰሃ እሸቱ NLP Coach ለተግዳሮቶቻችን መፍትሄ የሚሆኑ አሳቦችን ያገኙበታል 👆ይህንን በመጫን ነፃ የኦንላየን ቴሌግራም ሴሚናሩን ያድምጡ። 👉 ማጋራት ባህላችን ነው። ለሌሎችም ያጋሩ። ልባም ቀን 🙏
https://www.youtube.com/live/AWB7h-83g6k?si=RzUiAm6Wi5HiL1ZU
https://www.youtube.com/live/OsuF2zEZGEQ?si=OZRhgc1wx7w9d2DG
Live stream finished (56 minutes)
ገባ ገባ እያልን 🏃♂️🏃♂️🏃♂️ ተጀምሯል ወዴት ነው እሩጫው ? ወደ ልባም ህይወት 🤷♀️🤷♀️🤷♀️ ዝግጁ ናችሁ ??🙏🙏🙏🙏
Live stream started
"የልህቀት ልማዶች!" "ነፃ የቴሌግራም ሴሚናር" ዛሬ አርብ ነሃሴ (Aug 07,2026) ከሰዓት 9:00-9:30 ፍሰሃ እሸቱ NLP Coach ለተግዳሮቶቻችን መፍትሄ የሚሆኑ አሳቦችን ያገኙበታል 👇ይህንን ሊንክ በመጫን በቀጥታ ነፃ የኦንላየን ቴሌግራም ስልጠናውን ይከታተሉ ። https://t.me/libamhiwot?livestream=0e563090edb41cd91f 👉 ማጋራት ባህላችን ነው። ለሌሎችም ያጋሩ። ልባም ቀን 🙏
Live stream scheduled for Aug 7 at 12:00
ዛሬ በLife is Good በ ኢትዮ FM 107.8 ዛሬ አርብ ነሀሴ 1, 2018 ከረፋዱ 4:00-6:00 በ ኢትዮ FM 107.8 በሬድዮ ሞገድ ልባም ሕይወት የአእምሮ ቋንቋ መቀመር "" ከ 4:00 ጀምሮ የሬድዮ ሞገዳችሁን ኢትዮ FM 107.8 ያድርጉና በቀጥታ ይከታተሉን ልባም ቀን🙏 https://t.me/libam_hiwot0974 https://t.me/LifeisGoodEthioFM
አሉታዊ ሃሳብን በመግራት፣ አቅምን መኖር! ከማሳያ ጋር የልባም ሕይወት 60 ሰዓትሴሚናር live! https://www.youtube.com/live/n2eGyLjMP6I?si=l0SpJFEdbLH0YT6I