tgindex
Teklu Tilahun - ተክሉ ጥላሁን

Teklu Tilahun - ተክሉ ጥላሁን

Статистика
Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
24
Всего постов
56
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
58 131
−91 за 3 дн.
Сутки
−37
−0,06%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 595
40 постов
Вовлечённость
4,5%
к подписчикам
Постов в день
3,4
всего 56
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
по 4 постам
1/24сутки в ленте
2 188
1/48двое суток
2 798
1/72трое суток
3 017

Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.2 354316

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.2 04312

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.2 394162

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.2 06254

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.2 619316

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.2 390145

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.2 9652910

    #ጭንቀት_ሲይዝህ_ማድረግ_ያሉብህ_4_ያልተለመዱ_ሳይኮሎጂካል_ስልቶች፦ 1. ለአስፈሪው ሀሳብህ አስቂኝ ስም ስጠው አእምሮህ ሲያስፈራራህ "የቶም ኤንድ ጄሪ ድራማውን ጀመረ" ብለህ ስም ስጠው፤ የሀሳቡ ኃይል ይተናል። 2. በ"እና ታዲያ ምን?" ህግ አሸንፈው ፍርሃት ሲመጣ "እና ታዲያ ምን?" ብለህ ሀሳቡን እስከ መጨረሻው ተከተለው፤ ባዶነቱ ይጋለጣል። 3. የ5 ሰከንድ "ማስደንገጫ" ተጠቀም በረዶ በመያዝ ወይም ፊትህን በረዶ በማስነካት የአእምሮህን የጭንቀት አዙሪት ወዲያው ቁረጠው። 4. ሀሳቡን በኮሜዲ ድምፅ አቀንቅነው የሚያስፈራህን ነገር በህፃናት ዘፈን ወይም በቂል ድምፅ በውስጥህ ዘምረው፤ ፍርሃቱ ወደ ቀልድ ይቀየራል። ሞክራቸውና ታዘበኝ #ሳይካትሪስት_ለራሴ_መጽሐፍ አዲሱ #ሳይካትሪስት_ለራሴ_መጽሐፍ በገበያ ላይ። በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📖ሌሎች ምርጥ  ከስሜት፣ከትራውማና ዳርክ ሳይኮሎጂ፣ ከለውጥ እና ከግንኙነት ጋር የተያያዙ መጻሕፍት፦ 👌👌👌 #የማሸነፍ_ስነ_ልቦና መጽሐፍ #ዳርክ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #ለምን_አልተለወጥኩም መጽሐፍ #ስሜትን_መቆጣጠር መጽሐፍ  #የማሳመን_ጥበብ መጽሐፍ #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍ #ራስን_የመሸጥ_ጥበብ መጽሐፍ #ኃይልህን_አድስ መጽሐፍ ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏) ቴሌግራም 👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ 👉 https://web.facebook.com/booklandbook/ ፌስቡክ ግሩፕ 👉https://web.facebook.com/groups/2746378002110730 ቲክቶክ 👉 tiktok.com/@anki_page ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች 👉https://web.facebook.com/profile.php?id=100089792384640 ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ 👉https://www.youtube.com/@booklandethiopia ዩቲዩብ ፊልም 👉https://www.youtube.com/@MisaleMedia

  • 13 авг.2 58682
  • 13 авг.2 798312

    #እነዚህን_7_ነገሮች_ማወቅ_ያድንሃል! ሳይረፍድብህ መስማት ያሉብህ 7 ቁም ነገሮች፦ 1. ሰዎችን የቱንም ያህል ብታምናቸው ሁሉንም አታሳያቸው፣ ለራስህ አስቀር! 2. ዋጋ ያለው ነገር የመፍጠር ፍላጎት ካለህ ለመተቸት ዝግጁ ሁን! 3. በዚህ ምድር ከስራህም ሆነ ከሌላው ሁሉ የሚቀድመው የአእምሮ ጤናህ ነው። እሱን ጠብቅ! 4. ብቻህን ማድረግ እንደምትችል ያወቅክ ቀን ያኔ ማንም የማያቆምህ ኃያል ትሆናለህ! 5. ሰዎች ስላልወደዱህ አትጨነቅ ብዙዎች ራሳቸውንም አይወዱም! 6. አስታውስ! ሁሌ ነገሮች እንዳሰብከው አይሆኑም ስለዚህ ለመላመድ ተዘጋጅ! 7. ሰዎች በተፈጥሮ መልክ ሊበልጡህ ይችላሉ በስራ ግን አንተ እስካልፈቀድክለት ማንም አይበልጥህም! #በብልኃት_ሥራ መጽሐፍ #በብልኃት_ሥራ መጽሐፍ  በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📖ሌሎች ምርጥ ከለውጥ፣ ከግንኙነት፣ ቢዝነስና ሀብት ከማፍራት ጋር የተያያዙ አዳዲስ የወጡ መጻሕፍት፦ 👌👌👌 #ስራ_ፈጣሪ_ሁን መጽሐፍ #33ቱ_የሕይወት_እና_የቢዝነስ_ሕጎች መጽሐፍ #የሚሊየነርነት_ፈጣን_መንገድ መጽሐፍ #የአእምሮ_ቁስልን_መፈወስ መጽሐፍ #ስሜትን_የመምራት_ጥበብ መጽሐፍ #ለምን_መቀየር_አልቻልኩም? መጽሐፍ #ኃይልህን_አድስ መጽሐፍ #እንደ_ሀብታም_አስብ መጽሐፍ #ሰዎችን_የማወቅ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #ቢዝነስ_ማይንድ መጽሐፍ #የሀብት_ሳይንስ_መጽሐፍ #አስበህ_ሀብታም_ሁን መጽሐፍ #ሐብታም_የመሆን_ጥበብ መጽሐፍ #የገንዘብ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #ሐብት_የመገንባት_ጥበብ መጽሐፍ ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏) ቴሌግራም 👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ 👉 https://web.facebook.com/booklandbook/ ፌስቡክ ግሩፕ 👉https://web.facebook.com/groups/2746378002110730 ቲክቶክ 👉 tiktok.com/@anki_page ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች 👉https://web.facebook.com/profile.php?id=100089792384640 ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ 👉https://www.youtube.com/@booklandethiopia ዩቲዩብ ፊልም ,👉https://www.yo utube.com/@MisaleMedia

  • 13 авг.2 422176

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 авг.3 03418

    #አስቀድመው_ሳይገድሉህ_እነዚህን_5_ነገሮች_ግደላቸው! አንደኛ፦ ያለፈውን ታሪክህን መቀየር እንደምትችል ማሰብን አቁም ሁለተኛ፦ ሰዎችን ሁልጊዜ ለማስደሰት የምታደርገውን ትግል አቁም ሦስተኛ፦ የሌሎችን ህይወት ከራስህ ጋር ማወዳደርን አቁም አራተኛ፦ የነገውን ጭንቀት ዛሬ ተሸክመህ መዞርን አቁም አምስተኛ፦ ያላግባብ እያሰብክ ለማበድ መዘጋጀትህን አቁም አዲሱን ጭንቀትን ማሸነፍ መጽሐፍን ደግሞ ማንበብ ጀምር #ጭንቀትን_ማሸነፍ 2 በ 1 መጽሐፍ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📖ሌሎች ምርጥ ከግንኙነት፣ ቢዝነስና ሀብት ከማፍራት ጋር የተያያዙ መጻሕፍት፦ 👌👌👌 #የማሳመን_ጥበብ መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም #ራስን_የመሸጥ_ጥበብ መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም #የሽያጭ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም #ቢዝነስ_ማይንድ መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም #የሀብት_ሳይንስ_መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም #አስበህ_ሀብታም_ሁን መጽሐፍ 12ተኛ ዕትም #ሐብታም_የመሆን_ጥበብ መጽሐፍ 8ተኛ ዕትም #የገንዘብ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም #ሐብት_የመገንባት_ጥበብ መጽሐፍ ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏) ቴሌግራም 👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ 👉 https://web.facebook.com/booklandbook/ ፌስቡክ ግሩፕ 👉https://web.facebook.com/groups/2746378002110730 ቲክቶክ 👉 tiktok.com/@anki_page ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች 👉https://web.facebook.com/profile.php?id=100089792384640 ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ 👉https://www.youtube.com/@booklandethiopia ዩቲዩብ ፊልም 👉https://www.youtube.com/@MisaleMedia

  • 12 авг.2 79384

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 авг.3 486396

    #ብቸኛ_ተኩላ_የሚያደርጉህ_ጥበቦች! ሲተኙ— ስራ ሲጨፍሩ— አጥና ሲበትኑ— ቆጥብ ሲጠጡ— ስፖርት ስራ ሴትን ሲየሳድዱ— ገንዘብን አሳድድ ሲዘፍኑ— ጸልይ ሲያማርሩ— አመስግን በቡድን በግ ሲሆኑ— ብቸኛ ተኩላ ሁን ያኔ እነሱ በጀማ የሚያልሙትን አንተ ብቻህን ትኖረዋለህ። #ራስን_የመግዛት_ኃይል 3 በ 1 መጽሐፍ አዲሱ #ራስን_የመግዛት_ኃይል 3 በ 1 መጽሐፍ  በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📖ሌሎች ምርጥ ከለውጥ፣ ከግንኙነት፣ ቢዝነስና ሀብት ከማፍራት ጋር የተያያዙ አዳዲስ የወጡ መጻሕፍት፦ 👌👌👌 #ስራ_ፈጣሪ_ሁን መጽሐፍ #33ቱ_የሕይወት_እና_የቢዝነስ_ሕጎች መጽሐፍ #የሚሊየነርነት_ፈጣን_መንገድ መጽሐፍ #የአእምሮ_ቁስልን_መፈወስ መጽሐፍ #ስሜትን_የመምራት_ጥበብ መጽሐፍ #ለምን_መቀየር_አልቻልኩም? መጽሐፍ #ኃይልህን_አድስ መጽሐፍ #እንደ_ሀብታም_አስብ መጽሐፍ #ሰዎችን_የማወቅ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #ቢዝነስ_ማይንድ መጽሐፍ #የሀብት_ሳይንስ_መጽሐፍ #አስበህ_ሀብታም_ሁን መጽሐፍ #ሐብታም_የመሆን_ጥበብ መጽሐፍ #የገንዘብ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #ሐብት_የመገንባት_ጥበብ መጽሐፍ ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏) ቴሌግራም 👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ 👉 https://web.facebook.com/booklandbook/ ፌስቡክ ግሩፕ 👉https://web.facebook.com/groups/2746378002110730 ቲክቶክ 👉 tiktok.com/@anki_page ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች 👉https://web.facebook.com/profile.php?id=100089792384640 ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ 👉https://www.youtube.com/@booklandethiopia ዩቲዩብ ፊልም ,👉https://www.youtube.com/@MisaleMedia

  • 12 авг.2 97693

    видео или голосовое, без подписи

  • 11 авг.3 463254

    #ማንም_ሰው_ሊደፍርህ_እንዳይችል_አድርገህ_የምትቀጣባቸው_5_የጦርነት_ህጎች፦ 1. አስደንግጠው ገና ከመጀመሪያው ያልተጠበቀና ከፍተኛ ኃይል በማሳየት ተጋጣሚህን አደንዝዘው። 2. ቀድመህ ተንቀሳቀስ ተጋጣሚህ ሊያደርግ ያሰበውን ስትረዳ፡ እሱ ሳይጀምረው ቀድመህ አክሽፈው። 3. በነፃ የተሰጠህን ነገር አትቀበል በነፃ የሚሰጥ ስጦታ በጀርባው ትልቅ ዕዳ ወይም ወጥመድ አለው። 4. እጅህን አታሳይ በካርድ ጨዋታ ላይ እንዳለ ሰው፡ የያያዝከውን ትልቅ ካርድ መጨረሻ ላይ ብቻ አውጣው። 5. በቁጣ አትመራ ሲቆጡ ውሳኔ የሚሰጡ ሰዎች ይወድቃሉ። ተጋጣሚህ እንዲቆጣ አድርገው፡ አንተ ግን ተረጋጋ። #የጦርነት_ስትራቴጂ_መጽሐፍ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📖ሌሎች ምርጥ ከለውጥ፣ ከግንኙነት፣ ቢዝነስና ሀብት ከማፍራት ጋር የተያያዙ አዳዲስ የወጡ መጻሕፍት፦ 👌👌👌 #የኃያልነት_ሕጎች #ዳርክ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #ሰውና_ተፈጥሮው አዲስ መጽሐፍ #ስራ_ፈጣሪ_ሁን መጽሐፍ #የሚሊየነርነት_ፈጣን_መንገድ መጽሐፍ #የአእምሮ_ቁስልን_መፈወስ መጽሐፍ #ስሜትን_የመምራት_ጥበብ መጽሐፍ #ለምን_መቀየር_አልቻልኩም? መጽሐፍ #ኃይልህን_አድስ መጽሐፍ #እንደ_ሀብታም_አስብ መጽሐፍ #ሰዎችን_የማወቅ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #የሽያጭ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #ቢዝነስ_ማይንድ መጽሐፍ #የሀብት_ሳይንስ_መጽሐፍ #አስበህ_ሀብታም_ሁን መጽሐፍ #ሐብታም_የመሆን_ጥበብ መጽሐፍ #የገንዘብ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #ሐብት_የመገንባት_ጥበብ መጽሐፍ ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏) ቴሌግራም 👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ 👉 https://web.facebook.com/booklandbook/ ፌስቡክ ግሩፕ 👉https://web.facebook.com/groups/2746378002110730 ቲክቶክ 👉 tiktok.com/@anki_page ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች 👉https://web.facebook.com/profile.php?id=100089792384640 ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ 👉https://www.youtube.com/@booklandethiopia ዩቲዩብ ፊልም 👉https://www.youtube.com/@MisaleMedia

  • 11 авг.3 04162

    видео или голосовое, без подписи

  • 11 авг.3 749315

    #አደገኛ_የበታችነት_ስሜት_ሲኖርብህ_የምታደርጋቸው_5_ደባሪ_ነገሮች፦ 1. ሰዎችን ለማስደሰት መሯሯጥ ሰው እንዳይጠላኝ በሚል ፍርሃት ያንተን ፍላጎት ጨፍልቀህ የሌሎችን ፍላጎት ታስቀድማለህ። 2. መልካም ነገር ሲባልልህ አታምንም ሰው ሲያመሰግንህ "ለይስሙላ ነው" ወይም "ከጀርባው ሌላ ነገር ፈልጎ ነው"  ብለህ ታስባለህ። 3. ከሌሎች ጋር ራስህን ታወዳድራለህ የሌሎችን ስኬት ስታይ ወዲያውኑ የራስህ ህይወት የወደቀና ምንም ዋጋ የሌለው ይመስልሃል። 4. ሀሳብህን ለመናገር ትፈራለህ "የእኔ ሀሳብ ዋጋ የለውም" ወይም "ሰዎች ይስቁብኛል" በሚል ስጋት አፍህን ትዘጋለህ። 5. ትችትን አትቋቋምም አንድ ሰው ትንሽ ማስተካከያ ሲሰጥህ ሙሉ ማንነትህ እንደተዋረደ ቆጥረህ ትጎዳለህ። የበታችነት ስሜት አለብህ? ምን ትጠብቃለህ ሳይካትሪስት ለራሴን አንብብና ራስህን አክም! #ሳይካትሪስት_ለራሴ_መጽሐፍ አዲሱ #ሳይካትሪስት_ለራሴ_መጽሐፍ በገበያ ላይ። በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📖ሌሎች ምርጥ  ከስሜት፣ከትራውማና ዳርክ ሳይኮሎጂ፣ ከለውጥ እና ከግንኙነት ጋር የተያያዙ መጻሕፍት፦ 👌👌👌 #የማሸነፍ_ስነ_ልቦና መጽሐፍ #ዳርክ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #ለምን_አልተለወጥኩም መጽሐፍ #ስሜትን_መቆጣጠር መጽሐፍ  #የማሳመን_ጥበብ መጽሐፍ #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍ #ራስን_የመሸጥ_ጥበብ መጽሐፍ #ኃይልህን_አድስ መጽሐፍ ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏) ቴሌግራም 👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ 👉 https://web.facebook.com/booklandbook/ ፌስቡክ ግሩፕ 👉https://web.facebook.com/groups/2746378002110730 ቲክቶክ 👉 tiktok.com/@anki_page ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች 👉https://web.facebook.com/profile.php?id=100089792384640 ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ 👉https://www.youtube.com/@booklandethiopia ዩቲዩብ ፊልም 👉https://www.youtube.com/@MisaleMedia

  • 11 авг.3 16723

    видео или голосовое, без подписи

Teklu Tilahun - ተክሉ ጥላሁን — tgindex