tgindex
ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር

ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር

Статистика
Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
559
+1 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 099
20 постов
Вовлечённость
196,6%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 092
1/48двое суток
1 251
1/72трое суток
1 349

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 13 авг.1 2328из henokCode3

    ‼️የናተ እርዳታ 🙏 ያስፈልገናል ‼️ ሰላም ኮድ 3 ቶች እዴት ናቹ። የጠፍሁት ወድማቹ Henok $ code 3 የናተን ትብብር ፈልጌ ተመልሻለው 🙏 እናተም እደ ምታኮሩኝ በመተማመን ነው ዛሬ የሁላቹንም 1 መቶብር ብር ብቻ የምጠይቅ ሆኜ መጥቻለው ከታች የምታዩት ወድማችን Dr no በሚል የቲክቶክ ስሙና ስራዎቹ የምታውቁት የኮድ 3 የቀድሞ አሽከርካሪ አሁን ላይ በ TikTok በሚሰራቸው ስራዎች የ ዓመቱ የቅን ልቦች እጩ ሆኖ ቀርቧል ታዲያ እኛ እደ ኮድ 3 አባልነታችን እዲሁም በምናገኛቸው ተሳፍሪ ዎችና ቤተሰቦቻችን ጭመወር ድምፅ በማሰጠት ከጎኑ ልንቆም ይገባል እናም Google ላይ በመግባት አሊያም ከታች ያስቀመጥኩትን ሊንክ በመካት <<ቢኒያም ሚካኤል (Dr no) የሚለውን በመምረጥ አሸናፊ እናድርገው ትብብራችን ለጋራ ህብረት ማሳያ አንዱ መገዳችን ይሁን ✊‼️ #ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_ #ብዙሃን_እዲደርስ_ያጋሩት #ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://yekinlibochaward.org/nominees/dr-no

  • 24 июл.1 8903

    без подписи

  • 23 июл.9071из henokCode3

    ‼️‼️ልዩ የ program ዛሬ 06/11/2018 ‼️‼️ ‼️‼️ ይማሩበታል ያድምጡት‼️‼️ ኮድ 3 የዛሬ 13/11/2018 ከዛሬ በ ጄ ፊኤም 106.7 ያቀረብነው ፕሮግራማችን በ ትራንስፖርትና አሰጣጥ ኢደት ውስጥ ከ ህብረተሰቡ ሲነሱ የነበሩ ቅሬታና አስተያየቶችን ላይ በሰፊው አንስተናል በቀጣይ ሳምንት የተለያዩ የሚመለከታቸውን አካላት ይዘን የምንቀርብ ይሆናል 🙏🥰 # 2 የ አድማጮችን ሃሳብ እና አስተያየት ተቀብለናል ያድምጡት 🥰‼️ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️ #ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏 #ብዙሃን_እዲደርስ_ያጋሩት‼️ #Telegram https://t.me/code3drivers #TikTok code3meter‼️ #YouTube @henok_Code_3‼️ #Personal contact @Henok_2626‼️ #E /henoktesfaye682@gmail.com ክፍል 2 ይቀጥላል ……

  • 14 июл.1 03011из henokCode3

    ‼️‼️ልዩ የ program ዛሬ 06/11/2018 ‼️‼️ ‼️‼️ ይማሩበታል ያድምጡት‼️‼️ ኮድ 3 የዛሬ 06/11/2018 ከዛሬ በ ጄ ፊኤም 106.7 ያቀረብነው ፕሮግራማችን በ ትራንስፖርትና አሰጣጥ ኢደት ውስጥ ከ ህብረተሰቡ ሲነሱ የነበሩ ቅሬታና አስተያየቶችን ላይ በሰፊው አንስተናል በቀጣይ ሳምንት የተለያዩ የሚመለከታቸውን አካላት ይዘን የምንቀርብ ይሆናል 🙏🥰 # 2 የ አድማጮችን ሃሳብ እና አስተያየት ተቀብለናል ያድምጡት 🥰‼️ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️ #ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏 #ብዙሃን_እዲደርስ_ያጋሩት‼️ #Telegram https://t.me/code3drivers #TikTok code3meter‼️ #YouTube @henok_Code_3‼️ #Personal contact @Henok_2626‼️ #E /henoktesfaye682@gmail.com ክፍል 2 ይቀጥላል ……

  • 6 июл.9832из henokCode3

    ‼️‼️ልዩ የ program ዛሬ 29/10/2018 ‼️‼️ ‼️‼️ ይማሩበታል ያድምጡት‼️‼️ ኮድ 3 የዛሬ 29/10/2018 ከዛሬ በ ጄ ፊኤም 106.7 ያቀረብነው ፕሮግራማችን በ ትራንስፖርትና አሰጣጥ ኢደት ውስጥ የሚያጋጥሙ የትራፊክ ቅጣትና የ ፕርኪንግ ቅጣቶች ያልተጠበቁ የወለድና ውዝፍ እዳዎች ሳቢያ ከ ህብረተሰቡ ሲነሱ የነበሩ ቅሬታና አስተያየቶችን ላይ በሰፊው አንስተናል በቀጣይ ሳምንት የተለያዩ የሚመለከታቸውን አካላት ይዘን የምንቀርብ ይሆናል 🙏🥰 # 2 የ አድማጮችን ሃሳብ እና አስተያየት ተቀብለናል ያድምጡት 🥰‼️ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️ #ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏 #ብዙሃን_እዲደርስ_ያጋሩት‼️ #Telegram https://t.me/code3drivers #TikTok code3meter‼️ #YouTube @henok_Code_3‼️ #Personal contact @Henok_2626‼️ #E /henoktesfaye682@gmail.com ክፍል 2 ይቀጥላል ……

  • 5 июл.8992из henokCode3

    0912880524 0920578567 👆👆👆👆👆 በዚህ ስልክ እየደወላቹ የ አንድ የሜትር ትራንስፖርት ሴት አሽርካሪን አንድ እናት እድሜ አቸው ከፍ ያሉ በጥሪ ጠርተው ከቡልቡላ 40/60ወደ አቦ መካኒሳ ልከው አከፍልም ብለው ነው ሁላቹም እየደወላቹ እዲከፍሉ ካልሆነ ገዘብ ለመስራት የወጣች ሴትን አገላቶ መከልከል ምን ያክል የሚያገበግብ ጉዳይ መሆኑን እናውቀዋለን ‼️

  • 1 июл.2 23433

    ራዳር ያሉበት ቦታ 1.ከኢምፔርያል ቦል ብራስ ጋር - ከቦሌ ኢምፔራያል ድልድይ 2.ከወሎ ሰፈር ኡራኤል እንዲሁም ከኡራኤል ወሎሰፈር 3.ከአያት ወደ መሪ 4.ከጎሮ ኮዬ አርሴማ ጋር - ከኮዬ ጎሮ(ቦታ ይቀያይራሉ) 5.ከኮዬ ቡልቡላ – ከቡልቡላ ኮዬ (ቦታ ይቀያይራሉ) 6.ከቱሉዲምቱ ዩኒሳ(አንዳንዴ) 7.ከቱሉዲምቱ ኮዬ(አንዳንዴ) 8.ከገላን ሰፈራ ዳገቱ ላይ 9.ከጋርመንት ሀጫሉ መንገዱ ቁልቁለቱ ላይ 10.ከጋርመንት ማሰልጠኛ ሀና ቀለበት ጋር 11.ከቃሊቲ ወደ ማረምያ ጋር(አንዳንዴ) 12.ከቃሊቲ ማሰልጠኛ ሸገር ህንፃ ጋር(አንዳንዴ) 13.ከቤተል መንዲዳ ቁልቁለቱ ላይ 14.ከጦርሀይሎች መንዲዳ ታፍ ማድያ አለፍ ብሎ 15.ከቤተል በአዲሱ አስፓልት 40 ሜትር ጋር 16.ከቤተል ኪዳነምህረት ቤተክርስትያን ጋር (አዲስ) 17.ከኪዳነምህረት ወደ ቤተል በግተራ ዳገቱ ላይ (አዲስ) 18.ከዊንጌት አጠና ተራ በዳረኛው በኩል 19.ከዊንጌት አዲሱ ገበያ ዜብራው ላይ 20.ከሳርቤት ወደ ቄራ ኦሮምያ አለፍ ብሎ 21.ከ 3 ቁጥር ቶታል ዘነበ ወርቅ በፍርታዎች 22.ከሆላንድ ኢምባሲ ቀራንዮ (አዲስ)(አንዳንዴ) 23.ከ 4 ኪሎ ቤልኤር 24.ከኮተቤ 02 - ላምበረት በግተራውን አለፍ እንዳላቹ (አዲስ) 25.ከ አንፎ 105 አደባባይ አለምባንክ (አዲስ) 26.ከሳሊተምህረት መገናኛ መሻገርያው ጋር(አዲስ) 27.ከሴንቸሪ ሳሊተምህረት (አዲስ) 28.ከተባበሩት አደባባይ ሲኤምሲ ሚካኤል (አዲስ) 29.ከማዕድን ሚኒስቴር ወሰን ሒልሳይድ ት/ቤት ጋር (አዲስ)(አንዳንዴ) 30. ከልደታ ደሴ ሆቴል ወደ ልደታ ፀበል 34. ከጀርመን ለቡ

  • ይኽ መኪና ሹፌር ጓደኛችን ከሮብ ጀምሮ ወደ ቤት አልተመለሰም እና መኪናው ቆሞ ካያችሁ 0910415867 አሳውቅን AA 3 -99624

  • 25 июн.2811из tikvahethiopia

    አዲሱ የመረጃ ነጻነት አዋጅ እስከ 5 ዓመት እስራት የሚያስቀጡ ቅጣቶችን አካቶ ጸደቀ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው ስብሰባ የመረጃ ነጻነት አዋጅ ቁጥር 1427/2018ን መርምሮ አጽድቋል። 🏢 የግል ድርጅቶች መረጃ የመስጠት ግዴታ አለባቸው ቀደም ሲል መረጃ መጠየቅ የሚቻለው ከመንግሥት አካላት ብቻ የነበረ ሲሆን በአዲሱ ማሻሻያ ግን ማንኛውም ሰው " በግል ድርጅቶች ይዞታ ሥር የሚገኝ መረጃን " ጭምር መጠየቅና ማግኘት እንዲችል ተደርጎ ሕጉ ሰፍቷል። 💵 ለጋዜጠኞች ነፃ መረጃ ፤ ለሌሎች ጠያቂዎች የማባዣ ክፍያ መገናኛ ብዙኃን (ጋዜጠኞች) መረጃን ለሕዝብ ተደራሽ ለማድረግ የሚሠሩ በመሆናቸው ያለምንም ክፍያ መረጃ የማግኘት መብታቸው የተጠበቀ ሲሆን ሌሎች መረጃ ጠያቂዎች ግን ሰነዶችን ለመገልበጥ (ፎቶ ኮፒ) የሚያስፈልገውን የማባዣ ወጪ ብቻ እንዲከፍሉ ተደንግጓል። 🏗️ የመንግሥት ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ግልጽነት ማንኛውም የመንግሥት አካል የሚተገብረውን ፕሮጀክት ፍሬ ነገር ብቻ ሳይሆን፣ የፕሮጀክቱን ዝርዝር አፈጻጸም፣ ተጠቃሚዎችን እና ያስገኘውን ውጤት መረጃ ለጠቅላላው ሕዝብ በተለያዩ የማሰራጫ ዘዴዎች ይፋ የማድረግ ግዴታ ተጥሎበታል። 🔍 የአካል ጉዳተኞች መብት የመንግሥትም ሆነ የሕዝብ ተቋማት ለአካል ጉዳተኞች ሊነበብ፣ ሊታይ ወይም ሊደመጥ በሚችል አግባብ መረጃን ተደራሽ የማድረግ ምክንያታዊ እርምጃ የመውሰድ ግዴታ አለባቸው። ⚠️ እስከ 5 ዓመት እስራትና የገንዘብ ቅጣት የሚያስቀጡ ጥፋቶች 🔴 እስከ 5 ዓመት እስራት ወይም 100,000 ብር ቅጣት ፦ • መረጃን ለመከልከል በማሰብ ሆን ብሎ ሰነድን ያጠፋ፣ ያበላሸ፣ የቀየረ፣ የደለዘ ወይም የደበቀ የሥራ ኃላፊ። • ሙስናን፣ ሕገ-ወጥ አሠራርን ወይም የሥራ ብቃት ጉድለትን ለመሸፈን መረጃን በሚስጥር የያዘ አካል። • የግለሰብን ወይም የድርጅትን ስም (ቅሌት) ለመሸፈን መረጃን ደብቆ የያዘ ኃላፊ። 🟠 እስከ 3 ዓመት እስራት ወይም ከ25,000 እስከ 100,000 ብር ቅጣት ፦ • ሆን ብሎ የተሳሳተ ወይም ትክክለኛ ያልሆነ መረጃ ለጠያቂ የሰጠ ኃላፊ ወይም ሠራተኛ። • ሚስጥር መሆኑን እያወቀ የመከላከያ እና የሀገር ደህንነት መረጃን አሳልፎ የሰጠ አካል። • በአዋጁ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ለመረጃ ጠያቂዎች ከአንድ ጊዜ በላይ በተደጋጋሚ ምላሽ ያልሰጠ (ሲጠየቅ ችላ ያለ)። 🟡 እስከ 1 ዓመት እስራት ወይም ከ25,000 እስከ 50,000 ብር ቅጣት ፦ • የመረጃ ጥያቄን ወይም በቃል የቀረበን ጥያቄ በቅጽ ላይ ለመሙላት ፈቃደኛ ያልሆነና ግልባጩን የከለከለ። • እያወቀ ለተቋሙ ማሳወቂያ ሐሰተኛ ወይም የተዛባ መረጃ የሰጠ ሠራተኛ። • መረጃን አትሞ የማውጣት ግዴታን ያላከበረ ኃላፊ። ምንጭ፦ ኢትዮጵያ ኢንሳይደር @tikvahethiopia

  • 20 июн.84511из henokCode3

    እየሳቃቹ 😁እደሩልኝ 🫣🤣 እናተ እዚህ የታርጋ 56ሺ ፣የነዳጅ ነገር ፣የመጃ ፍቃድ ስልጠና ፣የድርጅቶች ዋጋ ትመናል ትላላቹ የቤት ሰራተኞች እና ቀጣሪዎች የመግስት እጅን መቀራመት ጀምረውላቹሃል 😳😁 መግስት ወዴት ይሁን እሱም ተሰቃየ እኮ ጎታቹ በዛበት 🙌🙌 #ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_ #https://t.me/code3drivers 👆👆እየመጣቹ ተማሩ ተዝናኑ😁😁🤣

  • 19 июн.9992из henokCode3

    አድምጣቹ ይሄን እድል መጠቀም የምትፈልጉ በውስጥ ፃፊልኝ እዲህ ቢሆን የምትሉትም ሃሳብ ካላቹ ፃፊልኝ ‼️

  • 15 июн.1 18013из henokCode3

    ‼️‼️ልዩ የ program ዛሬ 08/10/2018 ‼️‼️ ‼️‼️ ይማሩበታል ያድምጡት‼️‼️ ኮድ የዛሬ 08/10/2018 ከዛሬ በ ጄ ፊኤም 106.7 ያቀረብነው ፕሮግራማችን በ ባሳለፍነው ሳምንት አዲሱን ታርጋ መጀመርን ተከትሎ በ በርካቶች ዘንድ እየተነሱ ያሉትን የ ተጋነነ ዋጋ ነው የሚሉ ቅሬታዎችንና አስተያየቶች ይዘን የቀረብን ሲሆን የ ባለስልጣን መስሪያቤቱስ እዴት ይመለከተዋል ስንል ? ❓አንስተናል በቀጣይ ሳምንት የተለያዩ ማህበራትና የሚመለከታቸውን አካላት ይዘን የምንቀርብ ይሆናል 🙏🥰 # 2 የ አድማጮችን ሃሳብ እና አስተያየት ተቀብለናል ቀጣይ ሳምንት እዲሁ የምናስተላልፈው ይሆናል 🥰‼️ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️ #ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏 #ብዙሃን_እዲደርስ_ያጋሩት‼️ #Telegram https://t.me/code3drivers #TikTok code3meter‼️ #YouTube @henok_Code_3‼️ #Personal contact @Henok_2626‼️ #E /henoktesfaye682@gmail.com ክፍል 2 ይቀጥላል ……

  • 11 июн.7892из henokCode3

    ሁላችንም ለምን ይመስላቹሃል የከበደን ❓ ብሩ ስለበዛ ❓ ወይስ ነገም እደ ትላቱ ሰርተን እደማናገኘው ስላረጋገጥን ወይስ ጎዶሎ ህይወታችን ሌላ ሽንቁሩ ሲሰፍ ስለታየን ❓አስደግጦን ከዚህ ቀደም መኪኖቻችንን ስንገዛና ስንገበያይ የ 2 ሚሊዮን ብር መኪና 40ሺ ብር ኮምሽን አሊያም 60 ሺ ብር ስከፍል ለ ጉዳይ ገዳይ ስናወጣ የፍንጥር ሰው ስጋብዝ የነበርን ሰዎች በጊዜ ሂደት ደሃ እና የሚጠበቅ ወጪ የሚያስደነብረን ለምን ❓ሆንን 🤔 እያደር ችግርን ተገቢያ ያልሆነ ገቢና ተመጣጣኝ ባልሆነ ገቢ እንድንሰራ ችግሮችን እንድንለማመድ አድርገውናል ❓ አስቡት የ ግፊልኝ ተራ አሮጌ አይሱዙ ፒካፖች አይጮሁም ለምን ጨመረ በተባለው ነገራቶች ሁሉ እየጨመሩ ስለሚያስከፊሉ 🤷🏼‍♂️ ተወደደ በተባለው ነገር ሁሉ በውድ እነሱም ስለሚሰሩ 🤷🏼‍♂️ ከሁሉ የሚከፍው 1.5 ትሪሊየን የቀጣይ ባጀት ዓመት የግብር ክፍያን ይመለከታ እሱንም አስቡ ለምን አልቻልንም ተገቢ ባልሆነ ሂሳብ ስለሰራን 🤷🏼‍♂️ ከባለ ተስፈኛ ወደ ተመፅዋችነት ላዞሩን እድሜ ለ ደላሎቹ 🙌‼️ እድሜ የተሻለ ገቢ እንድናገኝ በዘሪፍ ስንል እኔ ምን አገባኝ እናተ ታገሉ እኔ ላግበስብስ ላላቹን ከኛ በላይ ፊፁም ተጎጂዎች ‼️‼️ ብቻ ነገም ከሚመጡ የገዘብ ክፍያ ጥያቄዎች ከሆድ ምላሽ ወተን ለ ለውጥ የሚሆነን ገቢ ለመስራት እንዘጋጅ እገዛ ለራስ እንጂ ለማንም ዳቦ መግዥ አይሆንም ንቁ ‼️ ንቁ ‼️ ንቁ‼️ ያለው ከፍሎ ሲበላና ሲያዝ የሌለው ሲጨነቅና ሲመኝ እደሚኖር ሁሉ እኛም በንብረታችን ፣በ ጊዜ አችን ፣ በስልክና በ ሙያችን ከዘርፊ እንጠቀም እንንቃ ነው የምለው‼️ #ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_ #መብት ‼️ #ጥቅም ‼️ #ደህንነት ‼️ #ብዙሃን_እዲደርስ_ያጋሩት

  • 8 июн.91715из henokCode3

    ‼️‼️‼️ሳይፀድቅ ተዘጋጅ ‼️‼️‼️ ሃሳቡ ያላቹ ይሄን ሃሳብ አስቡበት በተለይ አዲሳበባ ዙሪያ በ ቅርብ እርቀት ደሰፊ መሬት በ ክራይም ሆነ በስጦታ ማግኘት የምትችሉ ከወዲሁ 🤝‼️ የግብርና ቢዝነስ ኩባንያዎች ለሥራቸው የሚያስፈልጓቸውን የግብርና ግብዓቶች፣ መሣሪያዎችና፣ ተሽከርካሪዎችን ከውጭ "ከታክስ ነፃ" እንዲያስገቡ የሚፈቅድ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት የግብርና ዘርፍን ከተለምዶአዊ አሰራር ወደ ቢዝነስ መር ስርአት ለማሸጋገር ያግዛል ያለውን "የግብርና ቢዝነስ ኩባኒያ አዋጅ" ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መምራቱ ይታወቃል። ይህ አዋጅ ኋላ ቀር የግብርና አሠራር ተወስነው የቆዩ አነስተኛ አርሶ አደሮችን፣ አርብቶ አደሮችንና ከፊል አርብቶ አደሮችን ወደ ዘመናዊና ተወዳዳሪ የንግድ ሥርዓት ለማሸጋገር ያለመ ነው። የዚህ ሪቂቅ አዋጅ ዋነኛ ትኩረት አነስተኛ ይዞታ ያላቸውን አምራቾች በ "ክላስተር" በማደራጀት ወደ ግብርና ቢዝነስ ኩባኒያነት መለወጥ ነው። አዲሱ ሕግ አርሶ አደሩ ያለውን መሬት የመጠቀም መብት፣ የእንስሳት ሀብትና ጉልበት ወደ ካፒታል በመለወጥ የኩባኒያ ባለቤትና ባለድርሻ እንዲሆን ዕድል ይከፍታል። ይህም አርሶ አደሩ በግል ከመልፋት ይልቅ በጋራ በመደራጀት በገበያ ላይ የመደራደር አቅሙን እንዲያሳድግ፣ ምርቱን እንዲያሰባስብና እሴት በመጨመር የተሻለ ዋጋ እንዲያገኝ እንደሚያስችለው አዋጁ ያስረዳል። በአዋጁ መሠረት አንድ የግብርና ቢዝነስ ኩባኒያን ለመመስረት ዝቅተኛ የአባላት ቁጥር ተቀምጧል። በአዝርዕት ዘርፍ የተሰማሩ ከሆኑ ቢያንስ 300 አባላት፣ በአትክልትና ፍራፍሬ ወይም በእንስሳት እርባታ ዘርፍ ከሆነ ደግሞ ቢያንስ 150 አባላት ሊኖሩት ይገባል። ኩባኒያዎቹ ሲመሰረቱ ዝቅተኛ የተከፈለ ዋና ካፒታላቸው ከ1.5 ሚሊዮን ብር ማነስ የለበትም። እያንዳንዱ አባል በኩባኒያው ውስጥ ሊኖረው የሚችለው የአንድ ድርሻ (Share) ዋጋም ከ1,000 ብር በታች እንዳይሆን ተደንግጓል። የግብርና ቢዝነስ ኩባኒያዎቹ እንደ ማንኛውም ዘመናዊ የንግድ ተቋም በጠቅላላ ጉባኤ፣ በሥራ አመራር ቦርድ እና በዋና ሥራ አስኪያጅ የሚመሩ ይሆናሉ። ከዚህ በተጨማሪ ኩባኒያዎቹ ስትራቴጂካዊ አቅጣጫዎችን የሚጠቁሙና ሙያዊ ምክር የሚሰጡ፣ "የአማካሪ ቦርድ" እንዲኖራቸው አዋጁ ይፈቅዳል፣ የአማካሪ ቦርድ የስራ አባላት ዘመንም ሦስት አመት ነው። ይህም የኩባኒያዎቹ አመራር በሳይንሳዊና በዘመናዊ የቢዝነስ ዕውቀት ላይ የተመሰረተ እንዲሆን ለማድረግ ነው። ይህንን ሽግግር ለማገዝም ልዩ ልዩ ማበረታቻዎችን ረቂቅ አዋጁ አካቷል። የግብርና ቢዝነስ ኩባኒያዎቹ ለሥራቸው የሚያስፈልጉ የግብርና ግብዓቶችና ቴክኖሎጂዎችን፣ የእርሻ መሣሪያዎችንና ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም መለዋወጫዎችን ከውጭ ሲያስገቡ "ከታክስ ነፃ" የመሆን መብት ይኖራቸዋል። የግብርና ቢዝነስ ኩባኒያ አባላት ያመረቱተትን የግብርና ምርት ሲሽጡ ወይም ከኩባኒያው በሚያገኙት የትርፍ ክፍፍል ላይ የገቢ ግብር አይከፍሉም፡፡ ሆኖም ኩባንያው ከሚያገኘው ገቢ ላይ በገቢ ግብር አዋጁ መሰረት ግብር ይከፍላል፡፡ በተጨማሪም ኩባንያዎቹ ግብዓቶችን ለማስገባት ለሚያስፈልጋቸው የውጭ ምንዛሬ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ሲሆን፣ ለሥራ አመራር ቦርድና ለአባላት የአቅም ግንባታ ሥልጠናዎች እንደሚመቻቹ እንደሚደረግ ረቂቅ መመሪያው ያሳያል። ግንቦት 18 በተካሄደው 55ኛው የሚኒስትሮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ፣ አዋጁ ላይ ከተወያየ በኋላ ግብአቶችን በማከል ወደ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መርቶታል። ይሄን ሃሳብ አስቡበት በተለይ አዲሳበባ ዙሪያ በ ቅርብ እርቀት ደሰፊ መሬት በ ክራይም ሆነ በስጦታ ማግኘት የምትችሉ ከወዲሁ 🤝‼️

  • 8 июн.1 2706из henokCode3

    ‼️‼️ልዩ የ program ዛሬ 1/10/2018 ‼️‼️ ‼️‼️ ይማሩበታል ያድምጡት‼️‼️ ኮድ የዛሬ 01/10/2018 ከዛሬ በ ጄ ፊኤም 106.7 ያቀረብነው ፕሮግራማችን በ ትራንስፖርትና ሎጂስቲክ ሚንስቴር መስሪያ ቤት ባሳለፍነው ወር የ የተነሱ የዳግሞም ምዘናና ፈተና ጉዳይ ላይ በሰፊው አንስተናል በቀጣይ ሳምንት የተለያዩ ማህበራትና የሚመለከታቸውን አካላት ይዘን የምንቀርብ ይሆናል 🙏🥰 # 2 የ አድማጮችን ሃሳብ እና አስተያየት ተቀብለናል ያድምጡት 🥰‼️ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️ #ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏 #ብዙሃን_እዲደርስ_ያጋሩት‼️ #Telegram https://t.me/code3drivers #TikTok code3meter‼️ #YouTube @henok_Code_3‼️ #Personal contact @Henok_2626‼️ #E /henoktesfaye682@gmail.com ክፍል 2 ይቀጥላል ……

  • 4 июн.1 2332из henokCode3

    1️⃣3️⃣0️⃣0️⃣0️⃣ ቤተሰብ እንሙላ ‼️ አስገቡት ገፃቹን። ሁሉም ያልገባው ከገባ ድርጅቶቹ ሹፌር እየደረቀባቸው ምጣቱ አይቀሬ ነው ስለዚህ ሁሉም ሹፌር ያላቹትን አዲስ ገቢም ነባርም ስልካቹ ላይ ያለውን የወዳጅ ስርክ በማቀላቀል። ቤተሰብ አድርጓቸው ‼️‼️ #ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_

  • 4 июн.8691из henokCode3

    ለሁላችንም ፈጣሪ ይድረስልን እህት ወድሞቼ ስለ ሆነው ሁሉ ልቤ ያዝናል እናተም በርቱ በየ እምነታቹ ፀልዩ 🤲 #ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_ ‼️ #ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም 🙏

  • 1 июн.1 1801из henokCode3

    ወገን ነቃ በል ደላሎቹ አቅም እያጡ ነው አሁን ይሄ ጉልበት እደቀልድ የመጣ አደለም እና ድል እጅ ውስጥ ከገባ ቡሃላ አያያዝ እንጂ ጉልበት አይፈልግም አሁን ስራ ይቀዘቅዛ እነሱም ገቢያቸው በዛው ልክ ይቀንሳል ስለዚህ ይበልጥ ያገኘካትን ለግልክ አጣጥማት ከቻልክ። መገድክን ከ ስራ ባልደረባክ ሌላኛው አሽከርካሪ ጋር በደማቅ በፍቅርና በመከባበር ፃፍ መጪው የግብር ወቅት ነው መረጃክን ከወዲሁ ያዝ ፣ጠይቅ አፍጥ ያለ በለዛ አተ ለማኝ እነሱ ተለማኝ ነው የሚሆኑት ጊዜው ሲደርስ ዛሬ ለሚመለከተው የገቢዮች መስሪያ ቤት ካስጠየክ ድምፅክን ካሰማክ እመነኝ ከዚህ ዓመት የማይሻገሩ አባገነን ደላሎች እደሚኖሩ ስነግርክ። ኩራት ነው ✊‼️ ስለሚቻል ይሰራል ስለሰራን እናበስርካለን ✊‼️ ወገን በርታ ተጠናከር ካተ የሚያገኙትን ላተ አድርግ✊‼️ #መብት ‼️ #ጥቅም ‼️ #ደህንነት ‼️

  • 1 июн.1 0641из henokCode3

    ደግሞ እዚህ ደርሰናል እድሜ ለናተ 🙏🙌በቀጣይ ምርጫ 👆እንግዲህ ይሄ ሁሉ ሰው መርጦ ከተከተለን መርጣቹ ፖርላማ ላይ ጥያቄ አቹን እደምናቀርብ አንጠራጠርም 🫣🙈 ላሁኑ ግን በምርጫው እለት የ አሽከርካሪውን ቁጥር ስላላበሳቹን 🙏 ብለን አክብረናል 🙏🫡 #ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_

  • 26 мая1 37017из henokCode3

    ለ ኮድ 3 እና ኮድ 3 ለሚሰሩት እንጂ ለ ብዙሃኑ ህዝብ አለመቆማችን በ ኮድ 2 እና 4 እየሰሩ ዋጋና ደህንነታችን ጩሁልን ለሚሉት ከ ህጋዊነት ውጪ የምንጮህበት ሌላ ምንም የጋራ ጉዳይ እደሌለን እና ወደ ህጋዊ ስርሃት መተው አብረውን የድርጅቶችን ባርነት እስካልታገሉ ድረስ ማንም ይሁን ማንም የመገዳችን እንቅፍት እደሆነ ሊያውቀው ይገባል ‼️ በየ ኢንቦክሱ እና በየ ኮመንቱ የምትሳደቡ እዚህም ካላቹ የእናተ ጥሪ ማንሳትና ለድርጅቶች ህጋዊ አለመሆናቹን ተጠቅመው በናተ የ አሽከርካሪው መከራ መርዘሙን አውቃቹ አብራቹን ወደ ህጋዊ ስርሃት መታቹ እስካልታገላቹ ድረስ እመኑኝ የናተ ማስፈራራትና ዛቻ ከ ደላሎቹ እስርና ንብረት ማጥፍት አንፃር እዚህ ግባ የሚባል አደለምና በናተ መስራት እኛ ተጠያቂ ማድረግ የምንፈልገው ከጀርባ ያለውን ኃይል ነውና ቶሎ ወደ ህጋዊ ስርሃቱ ገብተቹ አሊያም ህጋዊ ሆኖ የሚሰራው አሽከርካሪ የሚጠበቁበትን ክፍያና ወጪ እና ችግር ልትጋሩት ይገባል ካልሆነ ግን እስከመጨረሻው ህቅታ ድረስ ከደላሎቹ ጋር የሲኦልን በር ድረስ እንጓዛታለን እጂ አንላቀቃትም ‼️ ሌላው በ ኮድ 3 መገድ የሚፈቱ ብዙ የጠበቀብንን የምንፈታበት የተተበተበውን የምንለይበት ፣ የተጋፈጥነውን መከራ የምንገላገልበት ብዙ ቁልፍ ጉዳዮች አሉንና ‼️ በረባ ባረባው በየ ሶሻል ሚዲያው የምታቋርሩ ብታርፊ የተሻለ ነው እኛን ማዋረድ ሊመስላቹ ይችላል ከዛ ባለፈ መሸፈን እና የዚህ መከረኛ አሽከርካሪና ባለንብረት መከራ ለ አንዴና ለመጨረሻ ማብቂያ እዳያገኝ እድታደርጉ የምትፈለፈሉ እደሆናቹ እናውቃለን አውቀንም ዝም እንላለን ለምን ትግልና Fitted እያደረግን ያለነው ከ አለቆቻቹ ጋር ነው ለናተ መልስና ምላሽ ከመስጠት ይልቅ እዲህ አለቆቻቹን እየኮረኮሙ መሄዱ ነው ለኛ የሚጠቅመን ለ አሽከርካሪውና ባለንብረቱ ምን ሰራቹ ተብለን ስንጠየቅ ይሄን ሰራን የማንለው የምንሰራው ለውጥ እስኪያመጣ እንጂ በተሰራ ነገር ሁሉ ላይ ለመኩራራት ቃል ስላልገባን የለውጡና የውጤቱ ጊዜ ሁሉንም አንድ ላይ ሰብሰብ አድርገን ለመግለፅ እንመጣለን እደ ኮድ 3። ያኔ ሰጋጁ(ሱጁድ) ወራጁን እናያለን አሊያም እደ ከዚህ ቀደሙ በተቻቹን አፍ ወይ ታደቁናላቹ አሊያም እደ ሙሳፊር(ለማኘ) በር ላይ ነውና ድርጅቶቹን ትታቹ በ አሽከርካሪው የድል ድግስ መር ላይ የምናያቹ ይሆናል ✊‼️ #መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው #ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም #እርዳኝ_እድ_ረዳክ #አግዘኝ_እዳግዝክ #ብዙሃን_እዲደርስ_ያጋሩት #Telegram https://t.me/code3drivers #TikTok code3meter‼️ #YouTube @henok_Code_3‼️ #Personal contact @Henok_2626‼️ #E /henoktesfaye682@gmail.com