የካ ኮሙኒኬሽን-Yeka Communication
описание
ፈጣንና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ይምረጡ!
816
подписчиков
Охват к подписчикам
11,9%
ERR
Реакции к просмотрам
0,01%
1 на 44 постов
Пересылки к просмотрам
0,21%
14
Постов в день
2,9
всего 44
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 2 апр.без подписи0,54%
- 12 авг.ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር በሀገር ላይ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያና፣ ፖለቲካዊ ችግሮችን የሚያስከትል በመሆኑ ይህንን ተግባር የመከላከል ሥራ የሁሉም አካል ሊሆን ይገባል!! ነሐሴ 06/2018 ዓ.ም የካ ኮሙኒኬሽን የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፍትሕ ጽህፈት ቤት ከቦሌ ክፍለ ከተማ ፍትሕ ጽህፈት ቤት ጋር በመተባበር በህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ላይ የማህበረሰቡን ንቃተ-ሕግ ለማዳበር የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ በዛሬው ዕለት ሰጥቷል። መንግሥት ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመግታትና ለመከላከል የሕግ ማዕቀፎችን በማሻሻል፣ የተደራጀ ተቋማዊ መዋቅር በመዘርጋትና የሕግ ማስከበር እርምጃዎችን በመውሰድ የዜጎችን ደህንነት የመጠበቅ ሥራዎችን እያከናወነ ነው። የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፍትሕ ጽ/ቤትም በሰው የመነገድ እና ሰውን በህገ-ወጥ መንገድ ድንበር የማሻገር ወንጀልን ለመከላከል በወጣው አዋጅ ቁጥር 1178/2012 ላይ "ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን በጋራ እንከላከል" በሚል መሪ ቃል ህዝብ በሚበዛባቸው አካባቢዎች ላይ በመዘዋወር የማህበረሰቡን ንቃተ-ሕግ ለማዳበር የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎችን አከናውኗል ። የግንዛቤ ማስጨበጫውን በንግግር የከፈቱት የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ጽህፈት ቤት የህግ ስርጸት እና ምክር መስጠት ዳይሬክቶሬት አቃቢ ህግ በቃሉ ይበልጣል እንደገለጹት ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር በሀገር ላይ የማህበራዊ፣ የኢኮኖሚያና፣ ፖለቲካዊ ችግሮችን የሚያስከትል በመሆኑ ይህን ተግባር የመከላከል ሥራ የሁሉም አካላት የጋራ ድርሻ መሆን እንዳለበት ተናግረዋል። አቃቢ ህግ በቃሉ አክለውም ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ ከመምጣቱ በተጨማሪ የበርካታ ዜጎችን ህይወት ለከፋ ችግርና ጉዳት እየዳረገ በመሆኑ ይህንን ተግባር በትኩረት በመከታተል የግንዛቤ ፈጠራ ስራውን ተደራሽ ማድረግ እይደሚገባ አስገንዝበዋል። 🔗 ድረ-ገጽ:↘️ yekacommunication.gov.et/article 🔗 ሊንክትሪ: ↘️ <https://beacons.ai/yekasubcitysocialcommunicatio> #YekaCommunication0,00%
- 12 авг.без подписи0,00%
- 12 авг.без подписи0,00%
- 12 авг.без подписи0,00%
- 12 авг.без подписи0,00%
- 12 авг.без подписи0,00%
- 12 авг.без подписи0,00%
- 12 авг.без подписи0,00%
- 12 авг.без подписи0,00%
- 12 авг.без подписи0,00%
- 12 авг.без подписи0,00%