tgindex
የካ ኮሙኒኬሽን-Yeka Communication

የካ ኮሙኒኬሽን-Yeka Communication

Статистика

ፈጣንና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ይምረጡ!

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
20
Всего постов
44
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
816
−1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
97
40 постов
Вовлечённость
11,9%
к подписчикам
Постов в день
2,9
всего 44
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
82
1/48двое суток
93
1/72трое суток
101

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር በሀገር ላይ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያና፣ ፖለቲካዊ ችግሮችን የሚያስከትል በመሆኑ ይህንን ተግባር የመከላከል ሥራ የሁሉም አካል ሊሆን ይገባል!! ነሐሴ 06/2018 ዓ.ም የካ ኮሙኒኬሽን የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፍትሕ ጽህፈት ቤት ከቦሌ ክፍለ ከተማ ፍትሕ ጽህፈት ቤት ጋር በመተባበር በህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ላይ የማህበረሰቡን ንቃተ-ሕግ ለማዳበር የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ በዛሬው ዕለት ሰጥቷል። መንግሥት ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመግታትና ለመከላከል የሕግ ማዕቀፎችን በማሻሻል፣ የተደራጀ ተቋማዊ መዋቅር በመዘርጋትና የሕግ ማስከበር እርምጃዎችን በመውሰድ የዜጎችን ደህንነት የመጠበቅ ሥራዎችን እያከናወነ ነው። የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፍትሕ ጽ/ቤትም በሰው የመነገድ እና ሰውን በህገ-ወጥ መንገድ ድንበር የማሻገር ወንጀልን ለመከላከል በወጣው አዋጅ ቁጥር 1178/2012 ላይ "ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን በጋራ እንከላከል" በሚል መሪ ቃል ህዝብ በሚበዛባቸው አካባቢዎች ላይ በመዘዋወር የማህበረሰቡን ንቃተ-ሕግ ለማዳበር የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎችን አከናውኗል ። የግንዛቤ ማስጨበጫውን በንግግር የከፈቱት የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ጽህፈት ቤት የህግ ስርጸት እና ምክር መስጠት ዳይሬክቶሬት አቃቢ ህግ በቃሉ ይበልጣል እንደገለጹት ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር በሀገር ላይ የማህበራዊ፣ የኢኮኖሚያና፣ ፖለቲካዊ ችግሮችን የሚያስከትል በመሆኑ ይህን ተግባር የመከላከል ሥራ የሁሉም አካላት የጋራ ድርሻ መሆን እንዳለበት ተናግረዋል። አቃቢ ህግ በቃሉ አክለውም ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ ከመምጣቱ በተጨማሪ የበርካታ ዜጎችን ህይወት ለከፋ ችግርና ጉዳት እየዳረገ በመሆኑ ይህንን ተግባር በትኩረት በመከታተል የግንዛቤ ፈጠራ ስራውን ተደራሽ ማድረግ እይደሚገባ አስገንዝበዋል። 🔗 ድረ-ገጽ:↘️ yekacommunication.gov.et/article 🔗 ሊንክትሪ: ↘️ <https://beacons.ai/yekasubcitysocialcommunicatio> #YekaCommunication

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • የአንድ ማዕከል አገልግሎት አሰጣጡ ለመልካም አስተዳደር ችግሮች ዘላቂ መፍትሔ እያስገኘ መሆኑን ተገልጋዮች ገለፁ ነሐሴ 06/2018 ዓ.ም የካ ኮሙኒኬሽን በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የአገልግሎት ቀንን ምክንያት በማድረግ የአንድ ማዕከል አገልግሎቱ በልዩ ትኩረት እየተሰጠ ይገኛል። የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ረቡዕና ዓርብን ማዕከል አድርጎ በሁሉም ጽህፈት ቤቶች አገልግሎት እየተሰጠ ሲሆን ለተገልጋይ ክብር ሲባል በሚሰጠው የአንድ ማእከል አገልግሎት በርካታ የመልካም አስተዳደር ችግሮች እየተፈቱ ነው ። በዛሬው ዕለትም ሁሉም የክፍለ ከተማ አስተዳሩ ጽህፈት ቤቶች የአገልግሎት ቀንን ለተገልጋይ ብቻ በማዋል ተገልጋዩን ህብረተሰብ በማስተናገድ ላይ ይገኛሉ። በአንድ ማዕከል አገልግሎት አሰጣጡም አንድ ዓይነት ጉዳይ ያላቸውን በጋራ ምላሽ በመስጠት፣ ወረፋን በመጠበቅ የሚጠፋ ጊዜን በመቆጠብ፣ ብልሹ አሰራርን ለማስወገድ በልዩ ትኩረት እየተሠራ ይገኛል። አገልግሎቱን ሲጠቀሙ ያገኘናቸው ባለጉዳዮች በበኩላቸው የአንድ ማዕከል አገልግሎት አሰጣጡ የነዋሪዎችን እንግልት በመቀነስ ረገድ ተገልጋዩ ህብረተሰብ ሳይጉላላ ፈጣን ፣ጥራት ያለውና ቀልጣፋ አገልግሎት እንዲያገኝ እያስቻለ ከመሆኑም በላይ ለመልካም አስተዳደር ችግሮች ዘላቂ መፍትሔ እያስገኘልን ነው ሲሉ ተናግረዋል። 🔗 ድረ-ገጽ:↘️ yekacommunication.gov.et/article 🔗 ሊንክትሪ: ↘️ <https://beacons.ai/yekasubcitysocialcommunicatio> #YekaCommunication