tgindex
𝐘𝐎-𝐌𝐈-𝐅 ትንሹ ዘ❷❶ ✝️

𝐘𝐎-𝐌𝐈-𝐅 ትንሹ ዘ❷❶ ✝️

Статистика
@Yomif_21английский

Hi welcome to my channel this channel is work on asking Orthodoxy questions and answering.it also teach about Orthodox church education so have a nice time in here. https://t.me/Orthodox_q ለበለጠ መረጃ @FIRAOL_1997 ላይ ያናግሩኝ።

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
15 279
−44 за 3 дн.
Сутки
−13
−0,09%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 319
21 постов
Вовлечённость
8,6%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
164
1/48двое суток
187
1/72трое суток
202

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ሰላም ውድ የተከበራችሁ ቤተሰቦቼ ዛሬ አንድ ስራ ልሰጣችሁ ፈለኩኝ!!እንደምታውቁት የዩቲዩብ ቻናል አለኝ እና ይሄን ቻናል ከከፈትኩ ድፍን አንድ አመት አለፈኝ ግን እስካሁን ክፍያ አልጀመረልኝም!! እናም በእመአምላክ ስም ልጠይቃችሁ!!ከታች በማስቀምጥላችሁ link እየገባችሁ መጀመሪያ subscribe ካደረጋችሁ በኋላ ቢያንስ ሁለቱን ቪዲዮ እስከመጨረሻው በማየት watch hour እንዲሞላልኝ አግዙኝ!!🙏 ለኔ የቲዩቡ እንጀራዬ ነውና!!🙏🥺 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/@yomif_2112

  • አዲስ ቪዲዮ ነዎ ቤተሰብ ገብታችሁ እዩት ትማሩበታላችሁ!!

  • https://youtu.be/xkeo05LSQ34?si=sFzZRAZoagyhWHpI

  • አዲስ በጣም ወሳኝ ተለቋል!!ግቡና እዩት!! 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/wK5m14-7lS4?si=UZBTcOHHbSD9zNHR

  • 18 июн.1 08731

    votu አሪፍ እየሄደ ነው ቤተሰብ!!እስኪ ዛሬ 1000 እንግባ ገብታችሁ vote አድርጉና መታችሁ ስማችሁን ጻፉህኝ randomly ሶስት ሰው መርጬ በስማችሁ ግጥም እጽፋለሁ!! vote እንዴት እንደሚደረግ የሚያሳይ ቪዲዮ አካውንቴ ላይ ሁለተኛ ላይ pin ተደርጓል!!ማውረጃ link ደሞ bio ,ላይ!!ቶሎ በሉ በናታችሁ!!

  • 13 июн.1 23716

    ሰላም ቤተሰብ ዛሬ በጣም ከፍቶኛል!!😞 አንደኛ ይሄ አካውንት ምንም አልያዝ አልጨበጥ እያለኝ ነው!!በመከራ አነቃቃውት ስል በመሃል እየተመታ የመስራት ሞራሌን እየገደለ ምርር አርጎኛል!!😣 -ሁለተኛና ዋናው ጉዳይ ደግሞ፣በዚህ በDashen super award ዙሪያ ብዙ ቪዲዮዎች ሰራን ጮህን ለፋን!!ግን እናንተን ሊያስደነግጣችሁ አልቻለም!!!ምን ያህል ለማሸነፍ እንደፈለግን ልናሳያችሁ ያን ሁሉ ለፍተን ፊልም ሰርተን ለቀቅን!!ግን ምን ያህል እንደታየ የምታውቁት ነው!!ተውት እሱን፣አሁን ደግሞ ለዚህ ውድድር የተዘጋጁ ብዙ ምርጥ ስራዎችን እየተመለከትን ነው!!ዩቲናስን ተመልከቱ ለምሳሌ!!so በዚህ ነገር ተስፋ ወደ መቁረጥ እየመጣሁ ነው!! -በዚህ ሰአት ከእናንተ የምፈልገው "አይዞህ፣እማምላክ አለች፣ይሳካል...." ምናምን የሚሉ ቃላቶችን አይደለም!!"ተግባርን ነው" ይሳካል ከማለት ይልቅ እንዲሳካ ምን አደረጋችሁ?አይዞህ ከማለት ይልቅ ለማበርታት ምን አስተዋጽኦ አድርጋችኋል ነው ጥያቄው!! - ስለዚህ አሁንም ተስፋ እንዳለኝ ልታረጋግጡልኝ የምትፈልጉ ከሆነና እውነት እንዳሸንፍ እስከመጨረሻው የምትታገሉ ከሆነ አሁንም የመጨረሻ እድል ልስጣችሁ!!!bio ላይ ባለው link እና profile ላይ pin በተደረገው ሁለተኛው tutorial ቪዲዮ በመታገዝ ገብታችሁ vote አድርጉ!! "ፍቅራችሁን በተግባር አሳዩኝ"🙏😞

  • 6 июн.1 1732

    የውላችሁ ቤተሰብ ርቀታችን በዚህ 👆ልክ እየጨመረ ነው!!ለዚህኮ ነው የምጮህባችሁ!! እና እባካችሁ ከታች የማስቀምጥላችሁን link ነክታችሁ ወደ telegram group ሄዳችሁ join በማድረግ ትንሽ ወላይ ስትጠጉ የምታገኙት የtutorial video አለ እንዴት vote እንደምታደርጉ ሙሉ መረጃ ያለው!!pls ገብታችሁ በዛ መሰረት vote አድርጉ plassssss!🥺🙏 https://t.me/voteme21

  • 3 июн.1 76465

    ይሄው TUTORIAL VIDEO ጸዳ አድርጌ ሰርቼላችኋለሁ!!☺️ አዳራችሁን በማስተዋል አይታችሁ vote አድርጉ!!!🙏

  • 16 мая1 397161

    ለአመታት ከዚህ አካውንትና ከኔ ከታናሹ አንደበት ብዙ ነገርን ተምራችኋል!! 1 :- እስኪ ምን ያህል ሰው በኔ ቪዲዮዎች ተቀይሯል ወደ ራሱ ተመልሷል ንስሐ ገብቷል እራሱን ለውጧል?እስኪ በኮመንት ሳትዋሹ ንገሩኝ!! 2 :- አሁን ዮሚ ምንም መንፈሳዊ እውቀት ቢኖረውም ሥጋ ለባሽ ሰው ነውና ከደከመና በኃጢአትና በደል ከወደቀ ስለዚህ እዚህ ላይ ድክመቱን አለማሳየቱና ፍጹም ከድክመቱ ተቃራኒ ሰዉን ወደ ንስሐና ቅዱስ ቁርባኑ የሚጠራ ቪዲዮ መስራቱ ስህተት ነው?? 3 :- ስህተት ካልሆነስ ማስመሰል ነው? 4 :- ብዙዎች ድክመቴን አይተው ወይ እኔ እራሴ ስነግራቸው አንተ ሲጀመር አስመሳይ ነህ ይሄን content አቁም ወይም ቀይር ማለታቸው ትክክል ነው?? 5 :- እናንተስ መድከሜን ስታውቁ እንደ እነሱ ልትፈርዱብኝ ነው ማለት ነው?? ምክንያቱም ከብዙ ሰው እነዚህን ቃላት እየሰማሁ ስለሆነ ብዙ ላስተምራችሁ ብችልም ከዚህ በኋላም ብዙ ብትማሩብኝም ነገር የማስመሰል አገልግሎት እየመሰለኝ መቀጠል ፈራሁ ስለዚህ የሆነ ነገር ከመወሰኔ በፊት የእናንተን ሀሳብ ማወቅ ስለፈለኩ ነው!!ስለዚህ በቅንነት ከታች አሳውቁኝ!!!🙏😞

  • 2 мая1 5904

    🎞🥳 ልዩ የቲክቶክ live የትወና ውድድር 🥳 🎬 YOM TIKTOK LIVE ACTING COMPUTATION 📽 => ልዩ የትወና ብቃትና ችሎታ ኖሯችሁ እድሉን ያጣችሁ ሰዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!! - ወንድማችን YO-MI-F ትንሹ ዘ21 (www.tiktok.com/@yomif_2112 ) በራሱ ቤት ልዩ የlive የትወና ውድድር አዘጋጅቷል!!🥳 => ስለዚህ በየትኛውም ከተማ ያላችሁ (ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ) ችሎታችሁን ማሳየት ማውጣት የምትፈልጉ በሙሉ ይሄን እድል ልትጠቀሙበት ይገባል!! መመዝገብ የምትፈልጉ በሙሉ ከታች 👇👇👇 ያለውን የbot ሊንክ በመንካት 👇👇 የሚመጣላችሁን form በመሙላት ተመዝገቡ!! 👇👇👇👇👇👇👇👇 👉 @yomcast_reg_bot 👈 👉 @yomcast_reg_bot 👈 👉 @yomcast_reg_bot 👈 👆👆👆👆👆👆👆👆

  • 14 апр.1 62023

    ይቺን ጥያቄ ከመለሳችሁ የካርድ ሽልማት አላችሁ!! ከትንሳኤ እስከ ጰራቅሊጦስ ድረስ ያሉትን ዓርብና እሮብ ለምንድነው የማንጾው? በትክክል ለመለሳችሁ ብእጣ ትሸለማላችሁ!! ⚠️ማሳሰቢያ ⚠️ ፦ መልስ ከመጻፋችሁ በፊት ይሄን 👉 @yomifchat ግሩፕ join ብላችሁ 5 ሰዎችን Add ካላደረጋችሁ የጻፋችሁትን ያጠፋባችኋል!!ስለዚህ መጀምሪያ እንዳልኳችሁ ግሩፑ ላይ ከ5 ሰው በላይ add አድርጉ!!

  • 10 апр.1 887142

    "...መልክ የለውም፥ ደም ግባትም የለውም፤ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም።" (ኢሳ. 53:2) እኛ ያዘነው ለኛ ስለሞተልን ሳይሆን ለኛ ሊሞትልን ስለተቀበለው መከራ ነው እንጂ!!

  • 7 апр.1 46151

    ሁላችሁም ቤተሰቦቼ ግሩፕ ላይ text ስትጽፉ የሚያጠፋባችሁ 5 እና ከዛ በላይ ሰው Add ካላደረጋችሁ እንዳይሰራ ስለተደረገ ስለተደረገ ነው!! ይህም የተደረገው አባላትን ለማብዛት ስለሆነ በቀና መንገድ ተረድታችሁ Add እንድታደርጉ በትህትና እጠይቃለሁ!!😊🙏

  • 6 апр.1 5901

    видео или голосовое, без подписи

  • 6 апр.1 6811

    видео или голосовое, без подписи

  • 6 апр.1 57012из Nia_flowers

    ለልደት፣ለምርቃት፣ለአንቨርሰሪ እና ሌሎች ፕሮግራሞች በስጦታ መልክ ለመስጠት የሚሆን።🌺 🌷 የአበባ ብዛት :- 20 🌻 የከለር አማራጭ :- ቀይ፣pink፣rose፣purple፣light blue፣light pink ወይም በቅልቅልም ከፈለጉ ይቻላል!! 🚚 delivery አዲስአበባ ከተማ ላሉት ቃሊቲ፣ዩኒሳ፣ጎሮ፣አቃቂ፣ገላን -🚴‍♂ ክፍለሀገር ላላችሁት አዳማ፣ደብረዘይት፣ዱከም 💸 ዋጋ :- ከdelivery ውጪ 2700 ብር ብቻ!! ⚠ ዋጋችን Fixed ነው!! ለማዘዝ 👇👇👇👇👇 @Nia_21_16 @Nia_21_16 @Nia_21_16 Nia Flowers-ኒያ አበባዎች Express Your feeling!!

  • 5 апр.1 51391

    እስከዛ ድረስ እስኪ የመወያያ እርእስ ልስጣችሁና ሁላችሁም ሜምበሮች ተወያዩበት!! "ይሁዳ ጌታችንን አሳልፎ እንደሚሰጠው ቀድሞ በነብያት ትንቢት መነጽር ታይቶ ከተጻፈ፤ስለዚህ ይሁዳ የተጻፈውን ነው የፈጸመው እንጂ አልበደልም"ሊያስብል ይችላል? እስኪ ሀሳብ ስጡበትና መጨረሻ ላይ መልስ እሰጥበታለሁ!!

  • 5 апр.1 4395

    እዚህ ቻናል ላይ ያላችሁ memberoch ከታች ያለውን link በመንካት የቻናሉን ግሩፕ ተቀላቀሉ!! 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/yomifchat

  • 3 апр.1 658

    видео или голосовое, без подписи

  • 30 мар.1 8483

    видео или голосовое, без подписи

𝐘𝐎-𝐌𝐈-𝐅 ትንሹ ዘ❷❶ ✝️ — tgindex